💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
abdu shikur abu fewzan – ወንድ ከሆንክ ቁምና ጠብቀኝ
☑️➰ጥበብ የአላህ ጸጋ ነዉ።
〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
✅ يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡
=
〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
✅ يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡
=
➨ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም !!
« Abu Useymin »
☑️ አዲስ ወቅታዊ ትምህርት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❛ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም ❜ !!
↬አማኝ ራሱን ይጠብቃል !!
↬በሙስሊም ደም መቆመር !!
↬በየሳምንቱ ብጥብጥ ማስነሳት !!
↬ጠቅለል ያለ ማሳሳቢያ ጭምር !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❛ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም ❜ !!
↬አማኝ ራሱን ይጠብቃል !!
↬በሙስሊም ደም መቆመር !!
↬በየሳምንቱ ብጥብጥ ማስነሳት !!
↬ጠቅለል ያለ ማሳሳቢያ ጭምር !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➰
ይህ ጓደኛህ በየትም ቦታ አታገኘውምና አጥብቀህ ያዘው!!
#አንተን ከሱ ሊያለያዩህ ምቀኞች ቢመጡ ጆሮ አትስጣቸው!!
=
መልካም ዉሎ ....
የፊትህን ደስታ ከሚያውቁልህ ብዙ ጓደኞች ይልቅ ፣የልብህን ሀዘን የሚረዳህ አንድ ጓደኛ ይበልጣል።ይህ ጓደኛህ በየትም ቦታ አታገኘውምና አጥብቀህ ያዘው!!
#አንተን ከሱ ሊያለያዩህ ምቀኞች ቢመጡ ጆሮ አትስጣቸው!!
=
መልካም ዉሎ ....
ኪታቡ ተዉሂድ 004
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ደርሥ
ኪታቡ ተዉሂድ…
باب فضل التوحيد وما يكفر من الذنوب
ክፍል 004
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
ኪታቡ ተዉሂድ…
باب فضل التوحيد وما يكفر من الذنوب
ክፍል 004
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ኪታቡ ተዉሂድ 004
አደራ ይሄን ደርስ በደንብ ተከታተሉ እንዳያመልጣችሁ ....
#የሚቀርብበት ሰአት ሁለየም ከመغሪብ በኋላ
ቀርተነዋል ብለን መዘናጋት የለብንም ።
# ሁለየም ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን
=
#የሚቀርብበት ሰአት ሁለየም ከመغሪብ በኋላ
ቀርተነዋል ብለን መዘናጋት የለብንም ።
# ሁለየም ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን
=
ቅድሚያ ለተዉሒድ
Abu Abdillah Ibnu heyru
☞ ማንኛዉም ተጣሪ ዳዕዋ አድራጊ ሊጀምር የሚገባዉ ዳዕዋዉ ከተዉሒድ ነዉ።
🔖ከኪታብ ደርስ የተቆረጠ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ➴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ከኪታብ ደርስ የተቆረጠ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ➴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◾️ኡዝር ቢልጀህል በተመለከተ ወሳኝ ፅሁፍ
ከዚህ በፊት {በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል ስለመኖሩ ግራ ለተጋባችሁ!} በሚል ርእስ ለተክፊሮች መልስ የተሰጠበትን ተከታታይ ፅሁፍ አንድ ወንድሜ «በተወሰኑ አከባቢዎች "በድብቅም ቢሆን" የተክፊሮች እንቅስቃሴ ስላለ ለሁለተኛ ጊዜ ሼር ብታደርገው ፅሁፉ ላልደረሳቸው ይደርሳል በዑዝር ቢልጀህልም ዙሪያ ከተክፊሮች ጋር መወያየት ለሚፈልጉ ወንድሞች ያግዛቸዋል እንድሁም ተክፊሮች ባሉበት አከባቢ በዚህ ርእስ እራሳቸውን ከሹበሃ ለመጠበቅ ሰበብ ይሆናቸዋል» ብሎ በጠየቀኝ መሰረት ከዚህ በታች ከክፍል 1–8 በሊንክ ተዘጋጀተው ቀርበዋል ፅሁፎቹን ሊንኩን እየተጫናችሁ በመግባት አንብቧቸው ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጓቸው (ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን)
•
{በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል ስለመኖሩ ግራ ለተጋባችሁ!}
➡️ ክፍል ①
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/196
➡️ ክፍል ②
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/212
➡️ ክፍል ③
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/213
➡️ ክፍል ④
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/845
➡️ ክፍል ⑤
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/220
➡️ ክፍል ⑥
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/227
➡️ ክፍል ⑦
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/235
➡️ ክፍል ⑧
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/278
ማሳሰቢይ:- ይህ ተከታታይ ፅሁፍ አላለቀም ኢን ሻአሏህ በተመቼኝና ጊዜ ባገኙሁ ጊዜ ወደፊት ለመጨረስ እሞክራለሁ!
✍ ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

በምናደርጋቸዉ እንቅስቃሴዎች ላይ መሠናክሎች ይኖራሉ ።
አንድ
ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ የመልካም ስነምግባር(የፀባይ )ባለቤት እንሁን ።
t.me/https_Asselfya
አንድ
ሰዉ ጓደኛዉን በሚመክርበት ግዜ ስድብ ፦ጥላቻ ፦የተለያዩ ዛቻዎች (ስድቦች ) ሊሰደብ ይችላል። ለዛ ለተሳደበዉ አካል የወረወረዉን ድንጋይ ከመወርወር ይልቅ የወረወረዉ ድንጋይ ላይ ዉሀን እንርጭበት። የዛኒየ ክስም ይላል።ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ የመልካም ስነምግባር(የፀባይ )ባለቤት እንሁን ።
t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው ወደ ሀሰነል በስርይ መጣና፦ የሰኢድ አባት ሆይ ቀልቤ ደርቋል ምን ላድርግ ብሎ ስሞታ አቀረበ። እሳቸውም በዚክር ስርአት አሲዛት አሉት።[ ذم الهوى: 69 ]
t.me/https_Asselfya
መልካም ስነ-ምግባር [حسن الخلق]
በአቡ ዑበይዳ ሰዒድ
የስነ-ምግባር ማማር [حسن الخلق]
🎙በአቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🎙በአቡ ዑበይዳ ሰዒድ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በአቡ ዑበይዳ ሰዒድ – መልካም ስነ-ምግባር [حسن الخلق]
🌴 فضائل حُسن الخُلق
🌱 الأخلاق الحَسَنة من أسباب دخول الجنة: سُئِلَ رَسولُ الله ﷺ عن أكثر ما يُدخِل الناسَ الجنة فقال: (تَقوَى الله، وحُسْن الخُلُق).
🌱 الأخلاق الحَسَنة سبب في مَحبَّة الله لعَبدِه: قال الله تعالى: {إن الله يحب المحسنين}، وقال أيضا: {إن الله يحب المقسطين}، وقال ﷺ: (أَحبُّ عِبادِ الله إلى الله أَحسَنُهم خُلُقًا).
🌱 الأخلاق الحَسَنة من أسباب مَحبَّة الرسول ﷺ: قال ﷺ: (إن مِن أَحبِّكم إليَّ وأَقربِكم مِنِّي مَجلِسًا يوم القيامة أَحاسِنكم أَخلاقًا).
🌱 مكارم الأخلاق أَثقَل شيء في الميزان يوم القيامة: قال ﷺ: (ما مِن شَيءٍ في الميزان أَثقَل مِن حُسْن الخُلُق).
🌱 الأخلاق الحَسَنة تُضاعِف الأَجْر والثواب: قال ﷺ: (إن الرَّجُل ليُدرِك بحُسْنِ خُلُقِه درجات قائم الليل صائم النهار).
🌱 الأخلاق الحَسَنة مِن خيرِ أعمالِ العِباد: قال ﷺ لأبي ذر: (عليك بحُسْنِ الخُلُق، وطُولِ الصمت، فوالذي نَفْسِ محمدٍ بيَدِه، ما عَمِل الخلائق بمِثلِهما).
🌱 الأخلاق الحسنة تزيد في الأعمار وتعمر الديار: قال ﷺ: ((حسن الخلق وحسن الجوار يعمران الديار ويزيدان في الأعمار)).
🌱 الأخلاق الحَسَنة عَلامَة على كَمالِ الإيمان: قال ﷺ: (أَكمَل المؤمنين إيمانا أَحسَنُهم خُلُقًا).

ለአቂዳና ለተፍሲር ተማሪዎች የተሠጠ ነሲሀ በደንብ አድምጡት
=
=