💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
«ሙስሊም ማለት ለሙስሊም ለወንድሙ ህመም የሚታመም ነው።

ወንድሙን ሲያመው ልክ እሱኑ ራሱን ያመመው ያክል ይሰማዋል።»

ኢብኑል ቀይም
=
«እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና  ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው»።

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል


ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)

=
https://t.me/https_Asselfya
የጧት ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ዚክር  የልብ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው፡

"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነውለዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡

ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።


=
☑️ እስልምና= ውበትና ንጽህና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ልብሱ የቆሸሸን ሰው ባዩ ጊዜ "ይህ ሰው ልብሱን የሚያጥብበት ውኋ አጥቶ ነው እንዴ?!" በማለት ሁኔታውን አውግዘዋል።

ጸጉሩ የተንጨባረረ ሰው ባዩ ጊዜም
"ይህ ሰው ጸጉሩን የሚያስተካክልበት (ቅባትና ማበጠሪያ) አጥቶ ነው እንዴ?!" ብለዋል።

📚 አቡ ዳውድ 4062

ኢስላም ውስጥን በዒባዳና በተውበት፣ ውጭን በውሃና በልብስ እንድናሳምር ያዛል።

➙እናማ ዉስጥህን በተዉበት (በተቅዋ)አስዉበዉ
➙ዉጭህን ንጹህ በሆነ ልብስ አስዉበዉ
➙ንጽህና የኢማን ግማሽ ነዉ።


https://t.me/https_Asselfya
••📖
«نَصِيحَتِي لِكُلِّ طَالِبٍ عِلْمٌ فِي كُلِّ بَلَدٍ؛ اتَّقِ اللَّهَ وَتَذَكَّرْ: (مَنْ كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ فَلْيَقُلْ خَيْرًا أَوَلْيَصْمُتْ)
فَإِيَّاكَ وَالتَّحْرِيشَ بَيْنَ الْمَشَايِخِ، وَلَاتَكَنْ نَمَّامًا فَأَقْبَحَ النَّمَّامَيْنَ مَنْ أَفْسَدَ بَيْنَ الْمَشَايِخِ، وَإِنْ لَمْ تَصْدُرْ مِنْكَ كَلِمَةٌ تَجْمَعُ فَاحْذَرْ أَنْ تَصْدُرَ مِنْكَ كَلِمَةً تَفَرَّقَ، وَالْزَمْ الْأَدَبُ مَعَ عُلَمَاءِ وَشُيُوخِ أَهْلِ السُّنَّةِ فِي بَلَدِكَ وَفِي غَيْرِهَا

📜-تَغرِيدَة الشّيخْ سُليمَان الرُّحيلِي
Audio
☑️ በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር ..!!
لَا تَتَكَلَّم فِيمَا لَا يَعنِيكَ..!!
መልካም አንደበት ከመልካም ሽቶ ይበልጣል

=
መልካም ዉሎ ..
✍️
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
abdu shikur abu fewzan – ወንድ ከሆንክ ቁምና ጠብቀኝ
☑️ጥበብ የአላህ ጸጋ ነዉ
     〰️〰️   〰️〰️   〰️〰️
يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡

=
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ
〰️〰️〰️〰️
መልካም ለይል

=
https://t.me/https_Asselfya
❀•°

متى يبدأ وينتهي وقت أذكار الصباح والمساء...

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله.

.
➨ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም !!
« Abu Useymin »
☑️ አዲስ ወቅታዊ ትምህርት


አማኝ ሁለቴ አይነደፍም ❜ !!

አማኝ ራሱን ይጠብቃል !!
↬በሙስሊም ደም መቆመር !!
↬በየሳምንቱ ብጥብጥ ማስነሳት !!
ጠቅለል ያለ ማሳሳቢያ ጭምር !!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
የፊትህን ደስታ ከሚያውቁልህ ብዙ ጓደኞች ይልቅ ፣የልብህን ሀዘን የሚረዳህ  አንድ ጓደኛ ይበልጣል።

ይህ ጓደኛህ በየትም ቦታ አታገኘውምና አጥብቀህ ያዘው!!

#አንተን ከሱ ሊያለያዩህ ምቀኞች ቢመጡ ጆሮ አትስጣቸው!!

=
መልካም ዉሎ ....
ኪታቡ ተዉሂድ 004
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ደርሥ

ኪታቡ ተዉሂድ…

باب فضل التوحيد وما يكفر من الذنوب

ክፍል 004

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ኪታቡ ተዉሂድ 004
አደራ ይሄን ደርስ በደንብ ተከታተሉ እንዳያመልጣችሁ ....

#የሚቀርብበት ሰአት ሁለየም ከመغሪብ በኋላ

ቀርተነዋል ብለን መዘናጋት የለብንም

# ሁለየም ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን

=
ቅድሚያ ለተዉሒድ
Abu Abdillah Ibnu heyru
ማንኛዉም ተጣሪ ዳዕዋ አድራጊ ሊጀምር የሚገባዉ ዳዕዋዉ ከተዉሒድ ነዉ። 

🔖ከኪታብ ደርስ የተቆረጠ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 ➴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◾️ኡዝር ቢልጀህል በተመለከተ ወሳኝ ፅሁፍ

ከዚህ በፊት {በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል ስለመኖሩ ግራ ለተጋባችሁ!} በሚል ርእስ ለተክፊሮች መልስ የተሰጠበትን ተከታታይ ፅሁፍ አንድ ወንድሜ «በተወሰኑ አከባቢዎች "በድብቅም ቢሆን" የተክፊሮች እንቅስቃሴ ስላለ ለሁለተኛ ጊዜ ሼር ብታደርገው ፅሁፉ ላልደረሳቸው ይደርሳል በዑዝር ቢልጀህልም ዙሪያ ከተክፊሮች ጋር መወያየት ለሚፈልጉ ወንድሞች ያግዛቸዋል እንድሁም ተክፊሮች ባሉበት አከባቢ በዚህ ርእስ እራሳቸውን ከሹበሃ ለመጠበቅ ሰበብ ይሆናቸዋል» ብሎ በጠየቀኝ መሰረት ከዚህ በታች ከክፍል 1–8  በሊንክ ተዘጋጀተው ቀርበዋል ፅሁፎቹን ሊንኩን እየተጫናችሁ በመግባት አንብቧቸው ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጓቸው (ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን)

{በኢስላም ዑዝር ቢልጀህል ስለመኖሩ ግራ ለተጋባችሁ!}

➡️ ክፍል
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/196

➡️ ክፍል
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/212

➡️ ክፍል
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/213

➡️ ክፍል ④
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/845

➡️ ክፍል ⑤
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/220

➡️ ክፍል ⑥
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/227

➡️ ክፍል ⑦
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/235

➡️ ክፍል ⑧
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/278

ማሳሰቢይ:- ይህ ተከታታይ ፅሁፍ  አላለቀም ኢን ሻአሏህ በተመቼኝና ጊዜ ባገኙሁ ጊዜ ወደፊት ለመጨረስ እሞክራለሁ!

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•