ክፍል 1_እውን በሽርኩል አክበር ላይ ዑዙር ቢልጀህል የለምን?
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ አል-ኬሚሴ
ርእስ፦ እውን በሽርኩል አክበር ላይ ዑዙር ቢልጀህል የለምን?
ክፍል 1
🎙 በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
t.me/DiscussionGruopPublic
t.me/DiscussionGruopPublic
ክፍል 1
🎙 በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
t.me/DiscussionGruopPublic
t.me/DiscussionGruopPublic
«እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው»።
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል
ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)
=
https://t.me/https_Asselfya
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል
ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)
=
https://t.me/https_Asselfya
➰የጧት ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ዚክር የልብ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው፡
"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነውለዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡
ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።
=
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ዚክር የልብ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው፡
"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነውለዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡
ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።
=
☑️ እስልምና= ውበትና ንጽህና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ልብሱ የቆሸሸን ሰው ባዩ ጊዜ "ይህ ሰው ልብሱን የሚያጥብበት ውኋ አጥቶ ነው እንዴ?!" በማለት ሁኔታውን አውግዘዋል።
ጸጉሩ የተንጨባረረ ሰው ባዩ ጊዜም
"ይህ ሰው ጸጉሩን የሚያስተካክልበት (ቅባትና ማበጠሪያ) አጥቶ ነው እንዴ?!" ብለዋል።
📚 አቡ ዳውድ 4062።
ኢስላም ውስጥን በዒባዳና በተውበት፣ ውጭን በውሃና በልብስ እንድናሳምር ያዛል።
➙እናማ ዉስጥህን በተዉበት (በተቅዋ)አስዉበዉ
➙ዉጭህን ንጹህ በሆነ ልብስ አስዉበዉ
➙ንጽህና የኢማን ግማሽ ነዉ።

••📖
«نَصِيحَتِي لِكُلِّ طَالِبٍ عِلْمٌ فِي كُلِّ بَلَدٍ؛ اتَّقِ اللَّهَ وَتَذَكَّرْ: (مَنْ كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ فَلْيَقُلْ خَيْرًا أَوَلْيَصْمُتْ)
فَإِيَّاكَ وَالتَّحْرِيشَ بَيْنَ الْمَشَايِخِ، وَلَاتَكَنْ نَمَّامًا فَأَقْبَحَ النَّمَّامَيْنَ مَنْ أَفْسَدَ بَيْنَ الْمَشَايِخِ، وَإِنْ لَمْ تَصْدُرْ مِنْكَ كَلِمَةٌ تَجْمَعُ فَاحْذَرْ أَنْ تَصْدُرَ مِنْكَ كَلِمَةً تَفَرَّقَ، وَالْزَمْ الْأَدَبُ مَعَ عُلَمَاءِ وَشُيُوخِ أَهْلِ السُّنَّةِ فِي بَلَدِكَ وَفِي غَيْرِهَا.»
📜-تَغرِيدَة الشّيخْ سُليمَان الرُّحيلِي

Audio
☑️ በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር ..!!
لَا تَتَكَلَّم فِيمَا لَا يَعنِيكَ..!!
لَا تَتَكَلَّم فِيمَا لَا يَعنِيكَ..!!
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
abdu shikur abu fewzan – ወንድ ከሆንክ ቁምና ጠብቀኝ
☑️➰ጥበብ የአላህ ጸጋ ነዉ።
〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
✅ يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡
=
〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
✅ يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡
=
➨ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም !!
« Abu Useymin »
☑️ አዲስ ወቅታዊ ትምህርት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❛ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም ❜ !!
↬አማኝ ራሱን ይጠብቃል !!
↬በሙስሊም ደም መቆመር !!
↬በየሳምንቱ ብጥብጥ ማስነሳት !!
↬ጠቅለል ያለ ማሳሳቢያ ጭምር !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❛ አማኝ ሁለቴ አይነደፍም ❜ !!
↬አማኝ ራሱን ይጠብቃል !!
↬በሙስሊም ደም መቆመር !!
↬በየሳምንቱ ብጥብጥ ማስነሳት !!
↬ጠቅለል ያለ ማሳሳቢያ ጭምር !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➰
ይህ ጓደኛህ በየትም ቦታ አታገኘውምና አጥብቀህ ያዘው!!
#አንተን ከሱ ሊያለያዩህ ምቀኞች ቢመጡ ጆሮ አትስጣቸው!!
=
መልካም ዉሎ ....
የፊትህን ደስታ ከሚያውቁልህ ብዙ ጓደኞች ይልቅ ፣የልብህን ሀዘን የሚረዳህ አንድ ጓደኛ ይበልጣል።ይህ ጓደኛህ በየትም ቦታ አታገኘውምና አጥብቀህ ያዘው!!
#አንተን ከሱ ሊያለያዩህ ምቀኞች ቢመጡ ጆሮ አትስጣቸው!!
=
መልካም ዉሎ ....
ኪታቡ ተዉሂድ 004
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ደርሥ
ኪታቡ ተዉሂድ…
باب فضل التوحيد وما يكفر من الذنوب
ክፍል 004
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
ኪታቡ ተዉሂድ…
باب فضل التوحيد وما يكفر من الذنوب
ክፍል 004
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7655
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – ኪታቡ ተዉሂድ 004
አደራ ይሄን ደርስ በደንብ ተከታተሉ እንዳያመልጣችሁ ....
#የሚቀርብበት ሰአት ሁለየም ከመغሪብ በኋላ
ቀርተነዋል ብለን መዘናጋት የለብንም ።
# ሁለየም ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን
=
#የሚቀርብበት ሰአት ሁለየም ከመغሪብ በኋላ
ቀርተነዋል ብለን መዘናጋት የለብንም ።
# ሁለየም ቅድሚያ ለተዉሂድ እንላለን
=
ቅድሚያ ለተዉሒድ
Abu Abdillah Ibnu heyru
☞ ማንኛዉም ተጣሪ ዳዕዋ አድራጊ ሊጀምር የሚገባዉ ዳዕዋዉ ከተዉሒድ ነዉ።
🔖ከኪታብ ደርስ የተቆረጠ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ➴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ከኪታብ ደርስ የተቆረጠ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞 ➴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru