💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ዐብዱ-ል'ሏሂ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየ-ል'ሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፦

«በኢኽላስ ለጌታው የሚሠራ ሰው ምሳሌው በአሸዋ እንደሚሄድ ሰው ነው። እርምጃው አይሰማም፣ ፋናው ግን ይታያል»።

=
አልበር እንዳሞራ ሰዉ አርጎ ፈጥሮኛል
ሰዉ ጋር ተቀምጨ ሠዉ ይናፍቀኛል

=
አንድ ሰው መጥቶ ምከረኝ ካለህ ይህን በለው وصية النبي ﷺ
اتق الله حيثما كنت
የምክር ሁሉ ቆንጮ ያኢላሂ አንተ እርዳን!

=
ـــــــــــــ


ወንድሜ ሆይ እባክህ  አላህን ፍራ በስርአትና በአደብ ለማሳደግ ሲጥር ወገቡ የተሰበረው አባትን ሴት ልጅ አታበላሽ!!

እስቲ መልሱኝ ዛሬ አደብ ያላቸው ጥቡቅ የሆኑ ሴቶችን የምታበላሹ ከሆነ እንዴት ብላቹ ነው

👉ጥሩ ሚስት መልካም የምትውል ሴት ልጅ አላህን የምትፈራ እናትና ምርጥና ፅዱ የሆነች እህት የምትፈልጉት!!!?


✍🏻እህቴ አንቺም...በምትችይው የአላህን ድንበር ጠብቂ እሱም ይጠብቅሻል ጌታሽንም በምትችይው ተጠንቀቂ እሱ ዘንድ ካለው መልካምም ይለግስሻል

➡️ አደራሽን ለአንቺ በውስጣቸው ብዙ
     ሸርን የደበቁ ለሆኑ የሰው ተኩላዎች
     ጆሮሽን አትስጨጪ..

ፅዱና ከፍ ያለሽም ሁኚ..

ዲንሽን ጥቡቅነትሽንና የመልክተኛሽን
ሱናንም አጥበብቀሽ ያዢ።

✍️አቡ ዚክራ
https://t.me/https_Asselfya
ስንት ወንጀሎች አሉህ የተዳፈርካቸው
መዝገብ የሰፈሩ ጀሊሉ ቆጥሯቸው
እሱ አይረሳምና አንተ ብትረሳቸው
በስቲغፋር በተውባ ዛሬ አብሳቸው።


=
«ሙስሊም ማለት ለሙስሊም ለወንድሙ ህመም የሚታመም ነው።

ወንድሙን ሲያመው ልክ እሱኑ ራሱን ያመመው ያክል ይሰማዋል።»

ኢብኑል ቀይም
=
«እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና  ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው»።

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል


ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)

=
https://t.me/https_Asselfya
የጧት ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ዚክር  የልብ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው፡

"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነውለዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡

ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።


=
☑️ እስልምና= ውበትና ንጽህና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ልብሱ የቆሸሸን ሰው ባዩ ጊዜ "ይህ ሰው ልብሱን የሚያጥብበት ውኋ አጥቶ ነው እንዴ?!" በማለት ሁኔታውን አውግዘዋል።

ጸጉሩ የተንጨባረረ ሰው ባዩ ጊዜም
"ይህ ሰው ጸጉሩን የሚያስተካክልበት (ቅባትና ማበጠሪያ) አጥቶ ነው እንዴ?!" ብለዋል።

📚 አቡ ዳውድ 4062

ኢስላም ውስጥን በዒባዳና በተውበት፣ ውጭን በውሃና በልብስ እንድናሳምር ያዛል።

➙እናማ ዉስጥህን በተዉበት (በተቅዋ)አስዉበዉ
➙ዉጭህን ንጹህ በሆነ ልብስ አስዉበዉ
➙ንጽህና የኢማን ግማሽ ነዉ።


https://t.me/https_Asselfya
••📖
«نَصِيحَتِي لِكُلِّ طَالِبٍ عِلْمٌ فِي كُلِّ بَلَدٍ؛ اتَّقِ اللَّهَ وَتَذَكَّرْ: (مَنْ كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ فَلْيَقُلْ خَيْرًا أَوَلْيَصْمُتْ)
فَإِيَّاكَ وَالتَّحْرِيشَ بَيْنَ الْمَشَايِخِ، وَلَاتَكَنْ نَمَّامًا فَأَقْبَحَ النَّمَّامَيْنَ مَنْ أَفْسَدَ بَيْنَ الْمَشَايِخِ، وَإِنْ لَمْ تَصْدُرْ مِنْكَ كَلِمَةٌ تَجْمَعُ فَاحْذَرْ أَنْ تَصْدُرَ مِنْكَ كَلِمَةً تَفَرَّقَ، وَالْزَمْ الْأَدَبُ مَعَ عُلَمَاءِ وَشُيُوخِ أَهْلِ السُّنَّةِ فِي بَلَدِكَ وَفِي غَيْرِهَا

📜-تَغرِيدَة الشّيخْ سُليمَان الرُّحيلِي
Audio
☑️ በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር ..!!
لَا تَتَكَلَّم فِيمَا لَا يَعنِيكَ..!!
መልካም አንደበት ከመልካም ሽቶ ይበልጣል

=
መልካም ዉሎ ..
✍️
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
abdu shikur abu fewzan – ወንድ ከሆንክ ቁምና ጠብቀኝ
☑️ጥበብ የአላህ ጸጋ ነዉ
     〰️〰️   〰️〰️   〰️〰️
يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል። ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡

=
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ
〰️〰️〰️〰️
መልካም ለይል

=
https://t.me/https_Asselfya