💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 19 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
ልሃምዱሊላህ ጣፋጭ የሆነችን የአቂዳ ኪታብን አጠናቀናል በሊንክ ሠብስበን የምንለቅ ይሆናል !! ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን።
"ሚን ኡሱል አቂደቲ አሕሉሱነቲ ወልጀመአ"

አዉርዳችሁ ያለኔት እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.minusul
ልጓዝ ሱንዬች ጋር!!
〰️〰️〰️〰️〰️
ከመጤ አስተሳሰብ ከቢድአ ርቄ !
ተዉሂድን ልማረዉ አደቡን ጠብቄ!

ልጓዝ ከሱንዬች ጋር በሚያምረዉ ጎዳና!
በማይሠለቸዉ ከሀቢቢ ሱና።


=

✍️
የሴቶች ሚና دَوْرُ المَرأَةِ.apk
139.6 MB
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ !!

【 የሴቶች ሚና دَوْرُ المَرأَةِ | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት

🎙በአቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ከክፍል 01-18 ሙሉ ደርስ

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10816

«share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!»
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪️ተቀርቶ የተጠናቀቀ የከሽፉ ሹቡሓት ደርስ
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ
   
➙የኪታቡ pdf
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7524
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7524

➙ክፍል አንድ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7521
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7521

➙ክፍል ሁለት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7534
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7534

ክፍል ሶስት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7538
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7538

➙ክፍል አራት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7542
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7542

➙ክፍል አምስት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7547
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7547

ክፍል ስድስት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7554
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7554

➙ክፍል ስባት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7569
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7569

➙ ክፍል ስምንት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7579
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7579

➙ክፍል ዘጠኝ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7587
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7587

➙ክፍል አስር
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7588
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7588

➙ክፍል አስራ አንድ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7594
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7594

➙ክፍል አስራ ሁለት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7597
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7597

♦️ሸር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ !
☑️ የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል
▪️ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በዚሁ ቀን ውስጥ ፦

አባታችን ነብዩላህ አደም ተፈጥሮበታል
➙ወደ ጀነትም እንዲገባም ተደርጎበታል
➙ከጀነትም እንዲወጣ የተደረገውም በዚሁ ቀን ነው
➙የውመል ቂያማ ሚቆመውም በዚቹ ቀን ነው።


አንድን ባሪያ የጠየቀውን ነገር የማይመልስበት ዱአን ተቀባይነት ያለበት ሰአት ተደርጎባታል

https://t.me/https_Asselfya
عشائية_خيالية_من_سورة_القصص_قصة_موسى_عليه_السلام_عبدالعزيز_س
<unknown>
تلاوة من سورة القصص
برواية ورش عن نافع طريق الأزرق
القارئ : عبد العزيز سحيم
من: #الجزائر
የአሏህ

አንተ ከሸራቸው በፈለግኸው ብቃን

            اللهم اكفناهم بما شئت

የፈረሱ መስጅዶችን ቆጥረን ሳንጨርስ በየሳምንቱ የሞቱ ወንድሞችን አስክሬን ያስቆጥሩን ጀመሩ?!

ይህ ድርጊት ከሐበሻ ምድር እስልምናን ለማፅዳት የሚደረግ ዘመቻ እንጂ ሌላ ምን ትርጉም ሊሰጠው ይችላል??
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
የሚመጣው አይታወቅምና የምር ወደ አሏህ መመለሳችሁን እንዳትዘነጉ፡ልባችሁን አሏህን ከማስታወስ እንዳታዘናጉ።ላስታውሳችሁ እንጂ ላስደነግጣችሁ አይደልመ።አሏህ ከእናንተ ጋር ይሁን።

መርጃ እንለዋወጥ
https://t.me/AbuOubeida
وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن مَّنَعَ مَسَاجِدَ اللَّهِ أَن يُذْكَرَ فِيهَا اسْمُهُ وَسَعَىٰ فِي خَرَابِهَا ۚ أُولَٰئِكَ مَا كَانَ لَهُمْ أَن يَدْخُلُوهَا إِلَّا خَائِفِينَ ۚ لَهُمْ فِي الدُّنْيَا خِزْيٌ وَلَهُمْ فِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ

የአላህንም መስጊዶች በውስጣቸው ስሙ እንዳይወሳ ከከለከለና እርሷንም በማበላሸት ከሮጠ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው? እነዚያ ፈሪዎች ኾነው እንጂ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው፡፡ ለነርሱም በመጨረሻይቱ አገር ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡


وَلِلَّهِ الْمَشْرِقُ وَالْمَغْرِبُ ۚ فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ وَاسِعٌ عَلِيمٌ

ምሥራቁም ምዕራቡም የአላህ ነው (ፊቶቻችሁን) ወደ የትም ብታዞሩ የአላህ ፊት እዚያ ነው፡፡ አላህ ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነውና፡፡

አል በቀራ 114&115
◾️ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሰዎች በሱ ላይ የተሰባሰቡበት ወይም ጠላትነት የመሰረቱበት የሆነ ሰው "حسبنا الله ونعم الوكيل" (አላህ በቂያችን ነው። ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው) ይበል። ይህን ካለ ልክ ነብዩላህ ኢብራሂምና ሙሀመድ ይህን በማለታቸው ከሰዎች ተንኮል እንደተጠበቁት ሁሉ አላህ እሱንም ይጠብቀዋል።
📚شرح رياض الصالحين (١/ ٥٥٧)
ከደቂቃዎች ቡኋላ

በሽርኩል አክበር ላይ ዑዝር የለምን? ማብራሪያ።
በዑስታዝ አቡ መርጃን ኸዲር ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ
https://t.me/DiscussionGruopPublic
ሙስሊሙ ወንድሜን ገለው ኩራት ቢሰማቸው፣
እንደመሸ  አይቀርም  ይነጋል  በሏቸው፣
⇩⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇩

ለተገደለው ወንድም ተጠያቂው ማነው፣
ድጋፍ ላጣ ዜጋ አይዞህ ባይ ለሌለው፣
ሙስሊሞችን ገለው መደሰት ቢያምራቸው፣
እንደመሸ አይቀርም ይነጋል በሏቸው፣
⇩⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇩

በእሴት ሜዳ ላይ በ'ሸገር መሬት፣
ይሰማኛል ስቃይ ይታየኛል ጭንቀት፣
ይሰማኛል ለቅሶ ይሰማኛል ጩኸት፣
ይሰማኛል ዋይታ ይሰማኛል ብሶት፣
⇩⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇩

ፈተናው ቢበዛም ተጨንቀን ብናዝን፣
መቼም አንፈራም አንድ ጌታ ይዘን፣
ታዛቢ  ቢጠፋም  የሚረዳን  ወገን፣
ጀሊሉ ነው እንጂ ማን ያውቃል የነገን።
⇩⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇨⇩

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
ያረብ ....
በለሊት የሚደረግ ዱዓ ዒላማዉን እንደማይስት ቀስት ነዉ

ኢማም ሻፊዕ

✍️
ቁጥብ ሁኚ እህቴ !!

በየሚዲያዉላይ አትገላለጪ
በየአስባልቱላይ አትገላለጪ
እህቴ እባክሽ ታይ አትላላጪ
ተሰላሳዉ ጋር አትገላፈጪ


በየኮሜቱስ በይ አትልከስክርሺ
እባክሽ እህቴ በሶብር ታገሺ
ለሸይጣን በር አትስጪ አትልከሰከሺ
አድበሽ ተቀመጪ ሰዉ አትረብሺ
_

  አወ ቁጥብሁኚ


ዉድ እማትገኚ በይ ሉል ሁኚ
እህቴ ተደበቂ አረ ዉድ ሁኚ
የመጣ ይሄደዉ ሁሉ አይመኚሽ
ወድ ወደደኝ በለሽ አይደሰት ልብሽ
አድበሽ ተቀመጪ ይልቅ ተሸፍነሺ


ጀግናዉ አይገኚም በየሚዲያላይ
እሱ እሚለምነው አላህን ብቻነው ሁኖ መስገዣዉላይ
ጀግናዋን ወፍቀኝ ብሎ ይማጸናል
አቺን በሚዲያ መቸ ይፈልጋል !!


ጀግናዉን ተፈለግሽ ያንን ሱንዩን
የሱናዉን ጀግና ያንን ሰለፍዩን
እጓዳዉስጥሁኒ  እህቴ በያ ተሰተሪ
የሴት ልብስ አይደለም አትልበሺ ሱሪ
የሴትና የወደ አረ እስቲ ለይተሽ ኑሪ !!
አረ ባአላህ አላህን ፍሪ

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
      ያንን ልብስ ልበሺዉ !!
!

ሂጃቡን ልበሸዉ በይ ተሰተሪ
ኒቃቡን ልበሺው አትልበሺ ሱሪ
ሰፊዉን ጂልባብ እህቴ ደርቢዉ
ከላይ ጀምረሽ እመሬት አውርጂዉ
ኒቃቡን ጨምረሺ አብረሽ ልበሺዉ
የሂጃብ ሀቁን አደራ አሟይዉ
ከነኒቃቡነው እሱ እሚለበሰዉ
ብቻዉን አይደለም ጂልባብ እሚሆነው


በየሚዲያዉላይ አትገላለጪ
የማንም ማረፊ ሁነሺ አትዉጪ
ጥብአሳዉ ሁላ አቦ አይረፍብሽ
የማንም ዱርየ አይጫወትብሽ
እስቲ ተሰተሪ ሱንይዉ ይዉስደሽ !!

እሰባት ጓዳ ገብተሽ ተደበቂ
አላህን ለምኚዉ እህት አጥብቂ

እጋዳ ከገባሁ በየት ያገኝኛል
እደት ብሎ አይቶኝ እደት ያገባኛል
እኔስ መኖሬ አረ እደት ያዉቃል
ብለሽ ተጠየቅሽ መልሱን አድምጪኝ
ላዳፍታ ብቻ ጆሮሺን ስጪኝ !!


አቺ በሚዲያወጥተሽ ሰለተገላለጥሽ
ያሱንይ ጀግና ወላሂ ላይፈልግሽ
ቃጥብሎም አያይሺ እካንም ሊያገባሽ
አረ አኡዙቢላህ ዞርበይነዉ እሚልሽ !!
//////////////////////////////////////
አቺ ተደበቂ አላህ ያመጣዋል
የት ቦታ እዳለሽ እሱ ይመራዋል
በዛዉ በጎዳናው አወ ያመጣዋል
በትክክለኛ መግቢያም ይገባል
አባቷ የታሉ ብሎ ይጠይቃል
አላህ ወደፈቀደዉ ዘሎም ይገባል
በኒካህ አድርጎ የግሉ ያደርግሻል
ሁሌ እያስደሰተ ይከባከብሻል
ካቺ እሚጠበቀዉ አላህን ለምኚው
ተገላልጠሽ ወጥተሽ እዳታስቀይሚዉ
የአርሹን ባለቤት አላህን ፍሪው


በየሚዲያዉ ላይ አለሁኝ አትበይ
ማንም ሳይጠራሽ ብቅብቅ አትበይ
ይልቅ ተጠቀቂ ባሞራ እዳትበይ
እህቴ እደቢ እስቲ ኮሜትም አትስጪ
በቃ እስቲ እደቢ አትገላለጪ


  ቁጥብ ሁኚ

✍️በእሙ አብዲል ወሐብ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
   የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ ብለዋል:-
👉{የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱኒያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ}

👉የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!!
👉ከፈጅር ሶላት መሳነፍ አደገኛ የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና

{ቡኻሪና ሙስሊም}ዘግበውታል
≼ ሸፈዓ ከማ ነዉ የምንፈልገዉ ≽
በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ሸፈዓ ከማነዉ የምንፈልገዉ】

ሙታኖችን ማምለክ !!!

ከአላህ ውጪ ካሉ አካላቶች ሸፈአን መፈለግ እና ሌሎችም ወሳኝ የሆኑ የተውሂድ ጉዳዮች ተጠቅሶበታል!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በአንዳንድ የህክምና ተቋማት ከሚፈፀሙ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ አስከሬንን መበለት ነው። ቤተሰብ ከውጭ እየጠበቀ፣ የፈቀደላቸው አካል ሳይኖር እንዲህ አይነት ብል*ግና ይፈፅማሉ።
ሰብአዊነት የሌላቸው፣ የቤተሰብ ህመም የማያማቸው አ^ው^ሬ^ዎች!
አጭር ማስታወሻ

« የነገውን የሃርቡ ደዕዋ አስመልክቶ ለመሄድ የተዘጋጃችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ መታወቂያ መያዝን እንዳትዘነጉ ።

ሌላው እመኪና ላይ ወሪ ባናበዛ ይመረጣል ካለው ተጨባጭ አንፃር።


🖊 አቡ አኢሻ አወል ካሳው