💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
✍️ ለሰዉ ይቅርታ ማድረግ ቀላል ነገር ቢሆንም የነበረንን እምነት መልሶ ማግኘት ግን በጣም ከባድ ነዉ።

=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. حفظك الله ورعك

قال سبحانه في سورة الصافات عن إبراهيم عليه السلام ( وقال إنّي ذاهب إلى ربّى سيهدين)٩٩"

وقال تعالى أيضاً في سورة يٓس. (أولم يروا أناخلقنا لهم ممّا عملت أيدينآ أنعمًا فهم لها مالكون)٧١"

الشاهيد إلى ربّى و بأيدينآ

የእነዚህን ተፍሲር ምንድን ነው ማንስ ፈሰራቸው ከ3 ክፍለ ዘመናት ነቅል ቢደረግለን?
t.me/ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group/88828
✍️ የተሻልክ ሆነህ መገኘት ያለብህ  ከሌላ ሰዉ ሳይሆን  ከትናንትናዉ ማንነትህ ነዉ።

=
ወደ ተውሒድ ጥሪ ማድረግ
Abdusomed MNur
ወደ ተውሒድ (لا إله إلا الله ) ጥሪ ማድረግ አለብን።

🎤በኡስታዝ አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር

https://t.me/https_Asselfya
➪ጀግና ይወለዳል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከመስጅድ በር ላይ ጠላት የሚያሶግድ፡
ፍፁም ለጠላቱ የማያሸነግድ፡
የእምነቱን ህግጋት የሚያስከብር በግድ፡
ጭቆና ሲበዛ ገለባው ይጠራል፡
ከሙስሊሞች መሀል ልባም ይፈጠራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የኢስላም ጠላቶች ቢጫወቱብንም፡
ማስተዋል ከጀመርን ተስፋ አለን አሁንም፡
ባዕድ አምልኮትን ሽርክን ስናስቀረው፡
ሾናት ጭሌ ቆሌን ስንሰባብረው፡
በተውሒድ ላይ ፀንተን ሀቁን ስናከብረው፡
ሱናውን ምድር ላይ ስንተገብረው፡
ያኔ ለሙስሊሞች አንዱ አምላክ ይፈርዳል፡
ከመካከላችን ጀግና ይወለዳል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
 á‹¨á‹ąáŠ•á‹Ť ውዴታ á‰ áˆá‰Łá‰˝áŠ• ነግሶ፡
ግፍና መከራ በደል ተደግሶ፡
መሞት እየፈራን áŠ˘áˆ›áŠ“á‰˝áŠ• አንሶ፡
የሙስሊሞች መብት ተንቋል ጨርሶ፡
የቁርኣን መቀደድ á‹¨áˆ˜áˆľáŒ‚ዾ ፈረሳው፡
የሚስኪን ቤት መናድ ብሎም የመድረሳው፡
ከአማኞች ልብ ላይ መች ነው የሚረሳው!?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አመፅ በርትቶብን ወንጀላችን ከፍቶ፡
አየሩ ታውኮ የሰው ደም ከርፍቶ፡
ሰው በዘር ይሸሻል ከአሏህ ሸፍቶ፡
“ሸሂድ ልሁን” ብሎ á‹¨áˆšáŠáˆł ጠፍቶ፡
ከእስልምናህ ፍቅር ዘር ከቀደመብህ፡
ወላሒ ወቢላህ መመርመር አለብህ፡
እንደ ሙስሊምነት ጤና ይጎልሀል፡
ጎደሎ ፍጡር ነህ ማስተዋል ያንስሀል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በነጋ በጠባ ለአመፅ እየታጨን፡
የመስጂዱ መፍረስ በምን ልብ ይቁጨን፡
በመጥፎ አስተሳሰብ በዘር ተበክለን፡
ሽርክና ቢዲዐን እንደ ጉድ ታድለን፡
በዘር ሰልፍ መሀል ተሰድረን ቆመን፡
ከአሏህ እርቀን እጂግ በጣም ታመን፡
በክፉ ጠላት ላይ ለስልሰን ከጎመን፡
እባካችሁ እያልን ይዘናል መለመን፡
ይሔው እንስቃለን መስጂዱን አውድመን፡
እኔ እምለው...!?
ግፈኛን ታቅፋ በምትሸልም ሀገር፡
አልላከቅ ካለች ተጣብቃ እንደ መዥገር፡
መስጂድ ፍርስራሽ ላይ ለተሰራች ሸገር፡
ማን ሰሚ አለንና እንደት እንናገር፡
የእናቶች እንባ á‹¨áˆ…áƒáŠ“á‰ľ ሲቃ፡
ከጧት እስከ ማታ ሆኖ በፈረቃ፡
የንፁሀኖች ደም ሲሆን እንደ ጭቃ፡
እንደ ሰበር á‹œáŠ“á‹ ተላመድነው በቃ⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በተቻለኝ አቅም እኔ ግን አላምንም፡
ከኢስላሜ አይበልጥም ማንም ሆነ ምንም፡
ነፍሱ በአካሉ  እስካለ በምድር፡
አማኝ በእምነቱ አይቀርብም ድርድር፡
ሙዕሚን ሰው አይደለም ግፍ ለምዶ áˆšá‹Ťá‹ľáˆ­áĄ
ተውሒዲን ያወቀ ሱናን የተረዳ፡
ከጨለማው መሀል የበራ ማለዳ፡
የፍትህን አርማ ይዞ እንደ መታገል፡
ሲያሸረግድ ያድራል ለሸይጧኖች ግልገል፡
ፉላን ፉላን ብሎ ቆጥሮ ከአንድ እስከ አስር፡
ሲናከስ የሚውል በዘረኝነት ስር፡
በእደነዚህ አይነት ብንሸማቀቅም፡
እኛ በእስልምና ድርድር አናውቅም፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መንገድ áŒ á‹áŠ• እንጂ á‹áŒáŒ ነን እኛ፡
ቋንቋ አይከልለንም የኛም ሆነ ኬኛ፡
ሲለመን አይወድም áŒĽáŠ•á‰ľáˆ በደለኛ፡
ታሪክ የነገረን አንድ እውነት ግን አለ፡
የሰው ልጅ በደል ላይ ከተደላደለ፡
የሚስኪኖች እንባ ደም ሆኖ ካየለ፡
በዚሁ ከቀጠለ á‹­áˆ… ግፍ ሄዶ ሄዶ፡
መመለሹ አይቀርም áŠ áŠ•á‹ľ ጀግና ወልዶ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዘር ተተብትበን ምንም ባንግባባ፡
በአሏህ የአመነ ዙሮ ወደ ከዕባ፡
መስጂዳችን ሲፈርስ ብናፈስም እንባ፡
በእምነታችን ብቻ ቢበዛም ወከባ፡
ጀግና ይወለዳል ከግፍ በስተ ጀርባ፡
መከራው ሲበዛ አማኝ ያዛመዳል፡
የፖለቲካውን ተጨባጭ ይረዳል፡
ሰው ከዘሩ በላይ እምነቱን ይወዳል፡
ከሽርክም ከጥመት በተውሒድ ይፀዳል፡
ያኔ በአሏህ ፈቃድ ጀግና ይወለዳል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጀግና ከመከራ መካከል ይፈለቀቃል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍️በኑረዲን አል አረቢ➊➍➍➍
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
❝የአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም ዋትሳፕ ደርስ ግሩፕ ይቀላቀሉ⟱⟱⟱⟱

❝ ኮድ ⓵ ⇘⇘
chat.whatsapp.com/Hy8VXIPn2kwDcpSJZ0Y1a1

❝ ኮድ ⓶⇘⇘
chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD

❝ ኮድ ⓷⇘⇘
chat.whatsapp.com/D1SwoMDQ5CE7ypmQ2ulTuR

⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰⟰
11 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!

✅ ክፍል  ➀➀

▪የኪታብ pdf➘➘

https://t.me/https_Asselfya/5448

🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
በይቁኒያህ 004
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
  〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
     
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!

📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة

🎙
አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ

📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
ÂŤ t.me/https_Asselfya/5517
🏷 እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ብዙ መስራት የምንችል ፍጡር ነን እሺ¡ ካልደረሱብንም አንደርስም እሺ!! ያዉ የሴት እንደወንድ ይፍ አይታወቅምጂ ብዙ ሰሪዎች ነን በቃ !!

🏷 ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።
ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።

✍️
➙የረጋ ቅቤ ይወጠዋል ትላላች እናቴ !!

ረጋ ብለን ከተጓዝን
ካሠብነዉ በላይ እንደርሳለን
ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ እኛ ሴቶች የጎላ ሚና እንጫወታለን ብቻ አላህ ይገዘን

የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል ነዉና ሴቶችዬ በርቱ !

✍️
➰ስለዚክር  ምን ያህል እናውቃለን? እስቲ እታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እራሳችሁን ፈትሹ። በራሳችሁ ለመስራት ሞክሩ።

*مسابقة عباد الرحمن*

هل أنت من أهل الأذكار ؟!

جرب واختبر نفسَكَ...

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfdFrYfCazQp6B8sGzYeSrBV0Pqwj7nd9s_tW1LEkn_4ZEbyw/viewform
ስደት የአላህ ታላቅ ኒእማ ነው።

እጥፍ ድርብ ክስረት ማለት አላህ ስደትን ወፍቆሺ  ድንሽን ሳትማሪ በሌላ ነገር ተጠምደሺ ሾለልሾሽ አለባበስ በአንችላይ ምን ዋጅብ ምን ሱና እንደሆነ ሾለ አለባበስሺ እንኳን ሳታቂ ሶሻል ሚድያ እየተጠቀምሺ  ግዜሺን በከንቱ የምታሳልፊ ከዛ ሀገርሺ የምትገቢ!!!
እመኒኝ አንች እጥፍ ድርብ ኪሳራ ላይ ነሺ ፊል ሀቂቃ አላህ ከዋለልን ውለታ ስደት ነው።
  ምንም እንኳን ያለ መኽረም መጓዛችን ሀራም ቢሆን አላህ ትልቅን ውለታ ውሎልናል ወለከልሀምድ  ስደቴ ትምህርት ቤቴ ልዩ የሚወዳደራት የለላት ብቸኛዋ ነች ።
ማጣትን ፣ማገኘትን ፣ደስታን፣ ሀዘንን፣ ስቃይን መቻቻልን ፣ፍቅርን ፣ህመምን ፣ጤንነትን ኧረ ምን እሚቀር አለ !!
ከዚህ ሁሉ ኸይሯ ይበዛል ጌታየን  እዳቀው  ሸሪክ አጋር እደሌለው ብቸኛ አምላክ እደሆነ እዳላሻርክበት ያደረገችኝ  ስደቴ ስበቤ ስስቴ ነች።

ሀቂቃ ቃል የለኝም ልዩ ነሺ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ስደት!!!
ምንም እማማርርበት ነገር የለኝም ስደተኛ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ምንም እንኳን መከራወች ቢደራረቡ  አላህ የዋለልኝን ሳስብ ነገ ጧት ቀን እደሚወጣልኝ እደሚያልፍልኝ በጌታየላይ  ትልቅ ተስፋ ስላለኝ መከራወችን  አየሳኩ በደስታ በተስፋ አሳልፋቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ የጌታየን ፀጋ ሳስታውስ ልቤ በደስታ ትሞላለች  !!

ስንቶቻችን አላህን አመስግነናል?

~~~
وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡
          ❪ሱረቱ ኢብራሂም - 34 ❫

አሏህ ብዙ ፀጋዎችን ውሎልናል። እኛ ግን አናመሰግንም  ስንቶቻችን ነን ኢላሂ ለዋልክልኝ ፀጋ አመሰግናለሁ ያልነው።

ይሄን ሁሉ ሳስብ በራሴ አስተሳሰብ እደኔ ሀብታም  ደስተኛ በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም!!!

  የኔ ሀብቴ ጤንነቴ ነው ላይ ታች ብየ  ምግብ ሳልመርጥ መብላቴ መጠጣቴ እደፈለኩ መንቀሳቀሴ ሾል  እንድሰራ ጤንነቱን ችሎታውን አቅሙን ስለሰጠኝ   የጌታየን ኒእማ  እዳቅ ያደረገኝ ነው !!!
ከዚህ በላይ ሀብት የለም።

እኔ የበላዮቸን  የገንዘብ ሚሊየነሮችን ሳይሆን እምመለከተው ከኔ በታች ያሉትን እማየው አልሀምዱሊላህ በጣም  ከሀብታሞች ሁሉ ሀብታም ነኝ በብር ሳይሆን አላህ   በኔላይ የዋላቸው ነገሮች ሳስብ ይች አለም በአጠቃላይ ተሰባስባ በብር ካልኩሌሺን ተደርጋ ብትሸጥ የማገዛውን ነገር ስለሆነ የዋለልኝ  !!
ይሄን ነገር ሳስብ  ልቤ በደስታ ይሞላል ከዚህ በላይ  ምን አለ !!!
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ
(ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 1)
ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
(አል-ፋቲሐህ - 2)
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
(አል-ፋቲሐህ - 5)
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡


ከእህታችን ✍binet_jemal_hassen_aselfya

https://t.me/https_Asselfya
➰ጌጥን የፈለገ እዉቀት
ይበቀዋል።

✍️
ከአላህ ውጭ ለሌላ ነገር ማረድ ሽርክ ነው።
Abdusomed MNur
📌 ከአላህ ውጭ ለሌላ ነገር ማረድ ሽርክ ነው።

🎤በኡስታዝ አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
ሴቷንም አብረህ አውግዝ(ገስፅ)‼️
=
ዩቱብ ተጠቃሚዎች ሆይ!ሁላቹህም በየ ፊናቹህ መስጂድ ፈረሰ እያላቹህ ድምፅ ስታሰሙ ይታያል ይሄ የሚያስመሰግን ነገር ነው።

ነገር ግን ሴቶች መስጂድ ፈረሰ በሚል ስም በየ ሚዲያው በቪዲዮ ዘልቀው ሐያእን በተጣረሰ መልኩ ሲጮሁ ይታያሉ ይህ ተግባር ከመስጂድ ፈረሳ ያልተናነሰ ተግባር ስለሆነ አብሮ መወገዝ አለበት።

ስለዚህ ዩቱበሮች ፊቷን ተጋልፃ በቪዲዮ መስጂዴ ፈረሰ የሚሉትንም ጭምር አብረን አሏህ ፍሪ ማለት አለባቹህ።

✍አቡ ሙዓዝ