💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ኡስታዝ፦ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም – مــتــن الـبـيـقـونــيــة 01
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 002
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
↬ኢህሳን
↴
አላህም እንዲህ ብሏል፦
{ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَ ٱلَّذِینَ ٱتَّقَوا۟ وَّٱلَّذِینَ هُم مُّحۡسِنُونَ }
√ አላህ እነዚያ ከሚፈሩትና ከእነዚያም ከእነሱ መልካም ሰሪዎች ጋር ነዉና።አንነህል 128
↴በጂብሪል ሀዲስ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ኢህሳን ተጠይቀዉ አላህን ልክ እንደምታየዉ ሆነህ ማምለክ ባታየዉም ያይሀልና ብለዋል።
↬የኢስላምና የኢማን ትስስር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↴ነብያችን ሰለላህ አለይሂ ወሰለም የኢማንና የኢህሳንን ምንነት ጂብሪል ጠይቋቸዉ ሲመልሱ፦ኢስላም የአካል ተግባራት፣እነሱም ሁለቱ የምስክር ቃላት ፣ሰላት፣ዘካ፣ፆምና ሀጂ ኢማን ደግሞ የልብ የእምነት አይነቶች እነሱም፦በአላህ፣በመል፣በመልአኮቹ፣በመፀሀፍቱ፣በመልዕክተኞቹ፣በመጨረሻዉ ቀንና በቀደር ማመን፤ ኢህሳን ደግሞ ታማኝ በመሆን ልክ አላህን እንደሚያይ ሆኖ በዉስጥም በዉጭም አካል አላህን ማምለክ እንደሆነ ተናግረዋል።
↬ይሁንና ኢስላም ኢማን እና ኢህሳን በተናጠል ሲታዩ ኢስላም ኢማንን ኢማን የኢስላምን ኢህሳን ደግሞ የኢስላምንና የኢማንን ትርጉም ያቅፍሉ።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
↴
ኢህሳን ማለት አላህን በፍፁም ታማኝነት ማምለክ እንዲሁም ምንዳዉን በመከጀልና ቅጣቱንም በመስጋተሰ የሚወዳቸዉን ተግባራት በግልፀም በስዉርም መስራት እና በከፍተኛ ጥንቅቁነት የሚጠላቸዉን ተግባራት መራቅ ነዉ።አላህም እንዲህ ብሏል፦
{ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَ ٱلَّذِینَ ٱتَّقَوا۟ وَّٱلَّذِینَ هُم مُّحۡسِنُونَ }
√ አላህ እነዚያ ከሚፈሩትና ከእነዚያም ከእነሱ መልካም ሰሪዎች ጋር ነዉና።አንነህል 128
↴በጂብሪል ሀዲስ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ኢህሳን ተጠይቀዉ አላህን ልክ እንደምታየዉ ሆነህ ማምለክ ባታየዉም ያይሀልና ብለዋል።
↬የኢስላምና የኢማን ትስስር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↴ነብያችን ሰለላህ አለይሂ ወሰለም የኢማንና የኢህሳንን ምንነት ጂብሪል ጠይቋቸዉ ሲመልሱ፦ኢስላም የአካል ተግባራት፣እነሱም ሁለቱ የምስክር ቃላት ፣ሰላት፣ዘካ፣ፆምና ሀጂ ኢማን ደግሞ የልብ የእምነት አይነቶች እነሱም፦በአላህ፣በመል፣በመልአኮቹ፣በመፀሀፍቱ፣በመልዕክተኞቹ፣በመጨረሻዉ ቀንና በቀደር ማመን፤ ኢህሳን ደግሞ ታማኝ በመሆን ልክ አላህን እንደሚያይ ሆኖ በዉስጥም በዉጭም አካል አላህን ማምለክ እንደሆነ ተናግረዋል።
↬ይሁንና ኢስላም ኢማን እና ኢህሳን በተናጠል ሲታዩ ኢስላም ኢማንን ኢማን የኢስላምን ኢህሳን ደግሞ የኢስላምንና የኢማንን ትርጉም ያቅፍሉ።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
የመንገድ ሐቆች!
አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
" 'የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የመንገድ ሐቅ ምንድነው?' ተብለው ሲጠየቁ፡
* 'እይታን መስበር፣
* ሰዎችን ከሚያስቸግር ነገር መቆጠብ፣
* ሰላምታን መመለስ፣
* በመልካም ማዘዝ እና
* ከመጥፎ መከልከል ናቸው' አሉ።"
[ቡኻሪ፡ 2629]
=
አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
" 'የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የመንገድ ሐቅ ምንድነው?' ተብለው ሲጠየቁ፡
* 'እይታን መስበር፣
* ሰዎችን ከሚያስቸግር ነገር መቆጠብ፣
* ሰላምታን መመለስ፣
* በመልካም ማዘዝ እና
* ከመጥፎ መከልከል ናቸው' አሉ።"
[ቡኻሪ፡ 2629]
=
➙መልስ አለዉ ዝምታ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በበሰለ አእምሮ ቁሞ ላስተዋለዉ ፡
ከንግግር በላይ ዝምታ መልስ አለዉ፡
ባሉ ባልታ ወሬ ከቶ ሳይረታ ፡
ጭቆና በደሉን ሰቶ ወደ ጌታ ፡
ምላሱን ለያዘ ከጧት እስከ ማታ ፡
ረቂቅ የሆነ መልስ አለዉ ዝምታ።
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በበሰለ አእምሮ ቁሞ ላስተዋለዉ ፡
ከንግግር በላይ ዝምታ መልስ አለዉ፡
ባሉ ባልታ ወሬ ከቶ ሳይረታ ፡
ጭቆና በደሉን ሰቶ ወደ ጌታ ፡
ምላሱን ለያዘ ከጧት እስከ ማታ ፡
ረቂቅ የሆነ መልስ አለዉ ዝምታ።
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 09 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
➰አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➉
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ ክፍል ➉
▪የኪታብ pdf➘➘
https://t.me/https_Asselfya/5448
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ዲን ከርስ የሚሞላበት ሳይሆን ጀነት የሚገባበት ነው።
➙ሰሌን ላይ የሚተኙት ዉዱ ነብያችንአለይሂ ሰለቱወሰላም
➙የሳቸው ተከታይ በመሆንህ ደስ ይበልህ !
➙ፈጣሪህን አመስግን !
🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
➙ሰሌን ላይ የሚተኙት ዉዱ ነብያችንአለይሂ ሰለቱወሰላም
➙የሳቸው ተከታይ በመሆንህ ደስ ይበልህ !
➙ፈጣሪህን አመስግን !
🎤ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/Muhammedsirage
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም – በይቁኒያህ 002
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በይቁኒያህ 003
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
❝አዲስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚የደርስ አይነት፦ መትን በይቁንያ!!
📝مـــتـــن الــبــيــقــوـــنيــة
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሀፊዘሁላህ
📥 የኪታቡ 𝐏𝐃𝐅 ⇣⇣⇣
« t.me/https_Asselfya/5517
☑️ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ ይመደባል። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።
📚መጂመዑ_ረሳዒል 35/4
➙ፈጅር.........
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊ ሰቢሊላህ ይመደባል። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።
📚መጂመዑ_ረሳዒል 35/4
➙ፈጅር.........
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==

ኹጥባ አህሉሱና ሰለፍዮች ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
«የጁሙዓ ኹጥባ»
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
✍️ ለሰዉ ይቅርታ ማድረግ ቀላል ነገር ቢሆንም የነበረንን እምነት መልሶ ማግኘት ግን በጣም ከባድ ነዉ።
=
=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. حفظك الله ورعك
قال سبحانه في سورة الصافات عن إبراهيم عليه السلام ( وقال إنّي ذاهب إلى ربّى سيهدين)٩٩"
وقال تعالى أيضاً في سورة يٓس. (أولم يروا أناخلقنا لهم ممّا عملت أيدينآ أنعمًا فهم لها مالكون)٧١"
الشاهيد إلى ربّى و بأيدينآ
የእነዚህን ተፍሲር ምንድን ነው ማንስ ፈሰራቸው ከ3 ክፍለ ዘመናት ነቅል ቢደረግለን?
t.me/ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group/88828