💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ከአረብ አገር የመጡ ሴቶችን ችግር የለም እኔ አገባታለሁ.ግን ምን ይዛ መጣች ያችኘዎሥ እዛ ምን ያህልነው እዛ ቆይታ የነበረችው በደብ ሸቅላለችዎይ ምን አላት ቤት ሰርታለችወይ
አላህን አፈራም አንተ
ወድሜ እደህ ያለ አሥተሣሠብም ውሥጥ ገባህ ወንድ ልጅ ነው ሴት ልጅን እድያሥተዳድር ግደታ የተደረገበት ተፍ ተፍ በል አትዳከም ከሠራህ አላህ ይሠጥሀል!!!

🎙በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
ስለጠላሺዉ ብቻ ባልሺ ቶሎ ፍች አትጠይቂ ያ ኡኽቲ ሶብር አድርጊ ምን አልባች ከመቆየት ልትወጂዉ ትችያለሽ በተለይ እሱ የሚወድሽ ከሆነማ ቀስ በይ ዉዷ ለፍች አትሩጪ!! ለአንቺዉ ነዉ በኋላ አምልጦሽ እንዳይቆጭሽ ነዉ እሺ¡¡

🎈 t.me/https_Asselefya1 🎈
«መልካም ጸባይ»

አንድን ሙስሊም ከሰዎች ሁሉ በላጭ ያደርገዋል።
ኢብኑል ቀይዪም አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፦
«ወንጀል እና ጥፋት፦ ሃሳብ ፣ ሃዘን ፣ ትካዜን ፣ ፍርሃትን የልብ መጣበብን ፣ እንድሁም የቀልብ በሽታን  ያመጣልከኢስቲጝፋር እና ከተውበት ውጪ ምንም መድሃኒት የለውም።»

[ዛዱ-ል-መዓድ: 4/191]
t.me/https_Asselfya
የአስተዋይ ሠዉ ንግግር እንደ ዉቂያኖስ ትልቅ እንደ ምንጭ ዉሃ ጣፋጭ ነዉ!!

«በዱንያ ላይ ለሚደርስብህ ማንኛውም ስቃይ አትጨነቅለት።
ቢያንስ ቢያንስ በሞት ትገላገለዋለህ።»


«መጨነቅ ለዘላለሙ የአኺራ ህይወት ነው»
"ማንም ከማንም አይበልጥም (ኢላ በተቅዋ) አላህን በመፍራቱ ና በመልካም ስነ ምግባሩ ቢሆን እንጂ"
             ረሱል  [صلى الله عليه وسلم ]

✍️
«ህፃን ልጅ ሲያስነጥሰው የርሀሙከላህ አይደለም የሚባለው «ባረከሏሁ ፊክ» ነው የሚባለው»።

✍️
አህሉ ሱና ወልጀማዐህ እነማን ናቸው⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)  እና በባልደረቦቻቸው (በሶሓቦቻቸው) የእምነት፣ የንግግር እና የተግባር  ፍኖት ላይ ቅንጣት ሳይጨምሩና ሳይቀንሱ የተጓዙ ብርቅዬ ትውልዶች ናቸው፡፡ 
♦️  “አህሉ ሱና” የተባሉበት ሱናን አጥብቀው በመያዛቸው ሲሆን
♦️ “ወልጀመዐህ” የተባሉበት ደግሞ በሱና ላይ ስለተሰባሰቡ ነው፡፡

✍️
https://t.me/https_Asselfya
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
7 MB
የጧት የማታ ዚክር ላይ አንዘናጋ !!

⇨ዚክር ለቀደምትም ሆነ ለአሁኖቹ ደጋግ የአላህ ባሮች የህልውናቸው መሠረት ናት። ህይወታቸውን ያንፁበታል ፣ ኑሮአቸውን ያስውቡበታል ፣ ኻቲማቸውን ያሣምሩበታል ፣ በጀነት ውስጥ ደረጃቸውን ከፍ ያረጉበታል ፡፡ቀኑን ዚክር ሲያደርጉ ይውሉና ለሊቱንም በኢባዳ ያሣልፉና ንጋት ላይ በጥፋት ላይ እንዳደረ ወንጀለኛ እስቲግፋር ያበዛሉ ፤ የከአላህ ምህረትን ይጠይቃሉ……።

⇛እርካታ ሲለካ
በዚክር ነው ለካ!