💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
آية الكرسي ግድ ከተደረገበት ፈርድ ሶላት በኋላ አየተል ኩርስይ የሚቀራ ሰው፧ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ነገር የለም ሞት ቢሆን እንጂ】 https://t.me/https_Asselfya
☑️ አየተል ኩርስይ ትርጉም
  〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📩ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلْحَىُّ ٱلْقَيُّومُ
አላህ ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡
📩 لَا تَأْخُذُهُۥ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ
ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡
📩 لَّهُۥ مَا فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَمَا فِى ٱلْأَرْضِ
በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ የአላህ ብቻ ነው፡፡
📩 مَن ذَا ٱلَّذِى يَشْفَعُ عِندَهُۥٓ إِلَّا بِإِذْنِهِۦ
ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው?
📩 يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ
አላህ (ከፍጡሮች) በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡
📩 وَلَا يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِۦٓ إِلَّا بِمَا شَآءَ
በሻውም ነገር ቢሆን እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም (አያውቁም)፡፡
📩 وَسِعَ كُرْسِيُّهُ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ
ኩርስዩን ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡
📩 وَلَا يَـُٔودُهُۥ حِفْظُهُمَا
ጥበቃቸውንም አያቅተውም፡፡
وَهُوَ ٱلْعَلِىُّ ٱلْعَظِيمُ
እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው፡፡


https://t.me/https_Asselfya
የሰለፎች መንገድ ከኢኽዋኖች መንገድ የጠራ ነዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
አዲስ ሙሐደራ

→ርዕስ↓

የሰለፎች መንገድ ከኢኽዋኖች መንገድ የጠራ ነዉ።

🕌 ደሴ አስሱና መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/7500
Audio
አጭር መልእክት በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች !
- (1)
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Muhammedsirage
☑️ አላህ የሠጣቸዉን ፀጋ በመልካም ይጠቀሙ ለነበሩ ደጋግ ባሪያዎች ብስራት!!

إِنَّ ٱلْأَبْرَارَ يَشْرَبُونَ مِن كَأْسٍۢ كَانَ مِزَاجُهَا كَافُورًا
♦️በጎ አድራጊዎች መበረዣዋ ካፉር ከኾነች ጠጅ ይጠጣሉ፡፡

عَيْنًۭا يَشْرَبُ بِهَا عِبَادُ ٱللَّهِ يُفَجِّرُونَهَا تَفْجِيرًۭا
♦️ከእርሷ የአላህ ባሮች የሚጠጡላት (ወደፈለጉበት) ማንቧቧትን የሚያንቧቧት ከኾነች ምንጭ (ይጠጣሉ)፡፡

يُوفُونَ بِٱلنَّذْرِ وَيَخَافُونَ يَوْمًۭا كَانَ شَرُّهُۥ مُسْتَطِيرًۭا
♦️ በስለታቸው ይሞላሉ፡፡ መከራው ተሰራጪ የኾነንም ቀን ይፈራሉ፡፡

وَ
يُطْعِمُونَ ٱلطَّعَامَ عَلَىٰ حُبِّهِۦ مِسْكِينًۭا وَيَتِيمًۭا وَأَسِيرًا
♦️ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ፣ ለየቲምም፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ፡፡

إِنَّمَا نُطْعِمُكُمْ لِوَجْهِ ٱللَّهِ لَا نُرِيدُ مِنكُمْ جَزَآءًۭ وَلَا شُكُورًا
♦️«የምናበላችሁ ለአላህ ውዴታ ብቻ ነው፡፡ ከእናንተ ዋጋንም ማመስገንንም አንፈልግም

إِنَّا نَخَافُ مِن رَّبِّنَا يَوْمًا عَبُوسًۭا قَمْطَرِيرًۭا
♦️«እኛ (ፊትን) የሚያጨፈግግን ብርቱ ቀን ከጌታችን እንፈራለንና፤» (ይላሉ)፡፡

فَوَقَىٰهُمُ ٱللَّهُ شَرَّ ذَٰلِكَ ٱلْيَوْمِ وَلَقَّىٰهُمْ نَضْرَةًۭ وَسُرُورًۭا
♦️አላህም የዚያን ቀን ክፋት ጠበቃቸው፡፡ (ፊታቸው) ማማርንና መደሰትንም ገጠማቸው፡፡

وَجَزَىٰهُم بِمَا صَبَرُوا۟ جَنَّةًۭ وَحَرِيرًۭا
♦️በመታገሣቸውም ገነትንና(ጀነት) የሐር ልብስን መነዳቸው፡፡

مُّتَّكِـِٔ
ينَ فِيهَا عَلَى ٱلْأَرَآئِكِ ۖ لَا يَرَوْنَ فِيهَا شَمْسًۭا وَلَا زَمْهَرِيرًۭا
♦️በውስጧ በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች በውስጧ ፀሐይንም ጨረቃንም የማያዩ ሲኾኑ፡፡

📚ሱረቱል ኢንሳን

https://t.me/https_Asselfya
እዉቀት እርጅናንም ጭምር ያሳምራል
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
♦️መሀመድ ቢን ከእብ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል።

《من قرأ القرآن متع بعقله وإن بلغ مائتي سنة》

《ቁርአንን የሚቀራ ሰው እድሜው ሁለት መቶ ቢደርስም እንኳ በአቅሉ እንዲጠቀምበትና በትክክ እንዲያስብበት ይደረጋል።》


📚 صفوة الصفوة (2/473)

https://t.me/https_Asselfya
ኡስታዝ አቡ ረይስ ከኢኽዋኖች ጋር ያደረገው ውይይት ሳታደምጡ ያለፋችሁ በዚህ ግቡ በቅደምተከተል ታገኙታላችሁ

https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
ኢኽዋነል ሙስሊሚን ተብለዉ የሚጠሩ እስልምና ዉስጥ የተፈጠሩ የሆኑ ቡድኖች የአቂዳ ችግር አለባቸዉ -----

ግቡና አድምጡ
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi/87
✍️
ወንድማማችነት የሚመጣዉ ቁርአን ሀድስ ላይ ብቻ ነዉ ።
አንዱ ኢኸዋን ሌላኛዉ ተብሊግ ሌላኛዉ ሶፊ ሌላኛዉ ተክፊሪ ሆኖ ወንድማማችነት አይገኝም

🎤ወንድማችን አባ ረኢስ

✍️
መልካምነት ትታደለዋለህ እንጅ አትዋሰዉም!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እናታችን  ዓኢሻ አላህ መልካመሰ ስራዋን ይወደድላትና እንዲህ ብላለች  የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ በማለት አስተላልፈዋል፡-

‹‹በላጫችሁ ለቤተሰቦቹ መልካም የሆነው ነው፡፡ እኔ ለቤተሰቦቼ መልካማችሁ ነኝ፡፡›(አል ቲርሚዚ 3895)

https://t.me/https_Asselfya
ለእናትህ ትካዜህንና መከፋትህን አለመናገር ለርሷ መልካም ከመዋል ይመደባል።

ምክንያቱም እርሷ አዛኝ ስለሆነች ካንተ በላይ ባስጨነቀህ ጉዳይ ትጨነቃለች፣ ካንተ በላይ ባሳዘነህ ጉዳይ ታዝናለች፣ ባስከፋህ ትከፋለች።

t.me/https_Asselfya