💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሰው ከእንስሳት የሚለየው በምንድነው?

"ዒልም ባይኖር ኖሮ ሰዎች ልክ እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር።
ዒልም/ እውቀት ለሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ ያስፈልጋቸዋል፤ ምክንያቱም ምግብ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ዒልም ግን በሁሉም ጊዜ ላይ ያስፈልጋል።"

✍️
ሒዳየቱል_ሙስተፊድ_በኡስታዝ_አቡ_አብደላህ_ኢብንኸይሩ.apk
76.8 MB
የሂዳየቱል ሙስተፊድ ሙሉ ቂርአት ‼️


አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት መጠቀም ይችላሉ።

📲በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10693
☑️ የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ።

የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ

📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)
•  سبحان الله وبحمده ، سبحان الله العظيم
• سبحان اللّہ ، الحمد للّہ ، لا إلّہ إلا اللّہ ، اللّہ أڪبر
ሰው እንዴት ሙታን ይማፀናል?
~
ሙታን የሚጣሩ ብዙ ወገኖች አሉ። ሙታኖች አይጠቅሙም፣ አይጎዱም። ሙታን ምን አቅም አላቸው? እንኳን እነ ሸይኽ ጫሊ፣ አና፣ ዳና፣ ቃጥባሬ፣ አብሬ፣ አናጂና፣ ገታ፣ መጂት፣ ሸህ ዐሊ ጎንደር፣ ደገር፣ ... ታላቁ የአላህ ነቢይ ዒሳም እናታቸው መርየምም አይጠቅሙም አይጎዱም። ይሄው ጌታችን አላህ ዒሳንና መርየምን የሚያመልኩ ሰዎችን ሁኔታ ከተነተነ በኋላ እንዲህ ይላል፦
{قُلۡ أَتَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَمۡلِكُ لَكُمۡ ضَرࣰّا وَلَا نَفۡعࣰاۚ وَٱللَّهُ هُوَ ٱلسَّمِیعُ ٱلۡعَلِیمُ}
{“ሰሚውና አዋቂው አላህ ሆኖ ሳለ ከአላህ ሌላ ለናንተ መጉዳትንና መጥቀምን የማይችልን ትገዛላችሁን?” በላቸው፡፡} [ማኢዳህ፡ 76]

ወገኔ ሆይ! ለሁሉ የሚበቃ ህያው ጌታ እያለህ ሙታን ሰፈር ምን አልከሰከሰህ? ወላሂ አብሬት አልከው ጫሊ፣ ደገር አልከው ዳኒይ፣... እድሜ ልክህን ብትጮህ ማናቸውም አይሰሙህም። ቢሰሙህ እንኳ ምላሽ የሚሰጡበት አቅሙ የላቸውም። ይሄ የኔ ቃል አይደለም። ሃያሉ ጌታ ምን እንደሚል ተመልከት፦
{وَٱلَّذِینَ تَدۡعُونَ مِن دُونِهِۦ مَا یَمۡلِكُونَ مِن قِطۡمِیرٍ (13) إِن تَدۡعُوهُمۡ لَا یَسۡمَعُوا۟ دُعَاۤءَكُمۡ وَلَوۡ سَمِعُوا۟ مَا ٱسۡتَجَابُوا۟ لَكُمۡۖ وَیَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ یَكۡفُرُونَ بِشِرۡكِكُمۡۚ وَلَا یُنَبِّئُكَ مِثۡلُ خَبِیرࣲ (14)}
{እነዚያም ከርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ (ስሷ) ሽፋን እንኳን የላቸውም። ብትጠሯቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም። ቢሰሙም አይመልሱላችሁም። በትንሳኤ ቀንም እነሱን ከአላህ ጋር ማጋራታችሁን ይክዳሉ። እንደ ውስጠ-አዋቂው ማንም አይነግርህም።} [ፋጢር፡ 13-14]

እንዲያውም እወቅ! እነዚህ ዛሬ ለጭንቅ ለችግር ይደርሱልኛል ብለህ የምትማፀናቸው አካላት ነገ በቂያማ ቀን ጠላቶችህ ነው የሚሆኑህ። ከራሴ አይደለም የማወራው። ምስክሬ ቁርኣን ነው፦
{وَمَنۡ أَضَلُّ مِمَّن یَدۡعُوا۟ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَن لَّا یَسۡتَجِیبُ لَهُۥۤ إِلَىٰ یَوۡمِ ٱلۡقِیَـٰمَةِ وَهُمۡ عَن دُعَاۤىِٕهِمۡ غَـٰفِلُونَ (5) وَإِذَا حُشِرَ ٱلنَّاسُ كَانُوا۟ لَهُمۡ أَعۡدَاۤءࣰ وَكَانُوا۟ بِعِبَادَتِهِمۡ كَـٰفِرِینَ (6) وَإِذَا تُتۡلَىٰ عَلَیۡهِمۡ ءَایَـٰتُنَا بَیِّنَـٰتࣲ قَالَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ لِلۡحَقِّ لَمَّا جَاۤءَهُمۡ هَـٰذَا سِحۡرࣱ مُّبِینٌ (7)}
{እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ለሱ የማይመልስለትን ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ይበልጥ የጠመመው ማነው? እነሱም (ተጠሪዎቹ) ከጥሪያቸው የዘነጉ ሆነው ሳለ?! ሰዎች (ቂያማ) በተሰበሰቡ ጊዜም ለነሱ ጠላቶች ይሆናሉ። መመለካቸውንም የሚክዱ ይሆናሉ።} [አሕቃፍ፡ 5-6]

ገዴለህም ከፍጡር አትነካካ። {ህያው በሆነው በዚያ በማይሞተው ላይ ተመካ።} [ፉርቃን፡ 58]
ደግሞ እወቅ። ለጭንቅ ለችግር መጣራት፣ ሪዝቅ ፈልጎ፣ አደጋን ፈርቶ መማፀን፣ ዱዓእ ማድረግ ዒባዳ ነው፣ አምልኮት። ዒባዳ ደግሞ የፈጣሪ ሐቅ ስለሆነ ለፍጡር አይሰጥም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-
الدُّعاءُ هو العبادةُ
{ዱዓእ በእርግጥም አምልኮት ነው።} [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1329]

ታዲያ ዱዓእ አምልኮት ከሆነ ለፍጡር መሄድ አለበትን? በጭራሽ! ልክ እንደ ሶላቱ፣ እንደ ፆሙ ለአላህ እንጂ ለማንም ሊሰጥ አይገባውም። ኃያሉ ጌታ እንዲህ ይላል
{فَلَا تَدۡعُوا۟ مَعَ ٱللَّهِ أَحَدࣰا}
{ከአላህ ጋር አንድንም አትጣሩ!} [ጂን፡ 18]

ነብዩም ﷺ {ስትለምን አላህን ለምን} ይላሉ። [ሚሽካቱል መሷቢሕ፡ 5302]

ቀድሞ ነገር ፍጡር ማንስ ቢሆን ምን ሊፈይድ ይጠራል? አዛኙ ጌታ:-

* {ለምኑኝ እመልስላችኋለሁ} አላለምን? ይህንን አታምንም?
* {ባሪያዬ ስለኔ ከጠየቀህ እኔ ቅርብ ነኝ} አላለምን? ትጠራጠራለህ?
* {አላህ ለባሪያው በቂ አይደለምን?} እያለ ነው። "አዎ በቂ አይደለም" ነው መልስህ? ከበቃህ ታዲያ ፍጡር ዘንድ ያውም ሙታን ሰፈር ምን ትሰራለህ? ለራስህ ስትል እወቅበት። ቁርኣንን ጥለህ ከአባት፣ ከአያት በመጣ ውርስ አትሸነፍ። በህሊናህ ላይ አትሸፍት። ሰው እንዴት በዚህ ዘመን ሙታን ይደርስልኛል ብሎ ያምናል? ልክፍት ነው!
=
( Ibnu Munewor ፣ ሸዋል 18/1444 (ሚያዚያ 30/ 2015 ))
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ:- 1.አንድ ሰው የሆነ ኪታብን በኦውዲዮ ቀርቶ፣ እገሌ ጋር ቀርቻለው ማለት ይችላልን?

2. ሸይኽ ጋር ቀርቦ መቅራት ካልተቻለ ሪከርድ የተደረገ ደርስን ማዳመጥ በቂ ነው አንድ ኪታብን ለመረዳትን?

📎የፈታዋ/ ቁጥር ❷

🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ አለ-ኸሚሴ
نصيحة عامة للشباب حول طول الأمل وقصره
Abduselam Hassen Ali
ስለ ተስፋ ማስረዘም እና ማሳጠር
ለወጣቶች የተሰጠች ጥቅል ምክር
ቦታ = ደብረ ብርሃን
 
t.me/abduselamabuabdillah
حق العلم على حامله _لفضيلة الشيخ صالح سندي
<unknown>
☑️ እውቀት በተማሪ ላይ ያለው መብት(ሐቅ)

🎤በተከበሩት ሸይኽ ሷሊሕ ሲንዲ ሐፊዞሁላህ


t.me/https_Asselfya
ምናላት ብሎ ሴት ልጅ የሚጠይቅ ወንድ

ልብ የለሌዉ ወንድ ነዉ


✍️
ማንነትክን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ! ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እውነትን ይመሰክራል።»

✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ ያለ ኢልም መስተካከል አይታሰብም!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉እውነተኛው አገር (ህይወት) የአሄራው ህይወት ነው ይህ ህይወት ደሞ ያለ እውቀት ግቡ ሊመታ አይችልም

🎙الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ባዶ ጭንቅላት እንጅ ባዶ ኪስ ማንንም ወደኋላ አያስቀርም ! ዝቅ ብሎ የሠራ ከፍ ብሎ ይኖራል

https://t.me/https_Asselfya

✍️
ያለሱ መኖር አልችልም ተብሎ ሙ ጭ ጭ የሚባልበት አንድ አላህ ብቻ ነዉ‼️


✍️
↷በቲክ ቶክ ለተሸወዱ አጭር ምክር↶
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
በቲክ ቶክ ለተሸወዱት አጭር ምክር ↶

You tube
☞Tik tok
☞subscribe

ሰበር ዜና በማለት ጊዜያችሁን አትግደሉ
!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10700
ዘር
NABAWI TUBE
የጮኸ ሁሉ አይዉሰድህ
መለኪያህ ዘርህ አይሁን

🎤ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya