ተቀርተዉ ያለቁ የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ደርሶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18268
https://t.me/MohamedAljawi/18268
▪️ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18268
https://t.me/MohamedAljawi/18268
▪️ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
ተቀርተዉ ያለቁ የኡስታዝ አቡ አረይስ ደርሶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18246
https://t.me/MohamedAljawi/18246
▪️ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18246
https://t.me/MohamedAljawi/18246
▪️ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
✍️ትንሽም ብቶን በየትኛዉም ቦታ ቂርአትን በማቅራት የተሠማራን እህቶች ሁልጊዜ ይችን አስተንትኗት።
ልዩ የሆነ የመልእክተኛዉ ስጦታ
ከአላህ ቁርአንን (መጽሀፍ )ዉስጥ አንድን አንቀጽ ያስተማረ ሠዉ ያቺ አያ(አንቀጽ)በተቀራችዉ ልክ አጅሩን ያገኛል።
https://t.me/https_Asselfya
ልዩ የሆነ የመልእክተኛዉ ስጦታ
ከአላህ ቁርአንን (መጽሀፍ )ዉስጥ አንድን አንቀጽ ያስተማረ ሠዉ ያቺ አያ(አንቀጽ)በተቀራችዉ ልክ አጅሩን ያገኛል።
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🌿تـــــلاوة طيبــــہ
((وكان بالمؤمنين رحيما ً))..
((وكان بالمؤمنين رحيما ً))..
✍️ ➰ጀግናና አሸናፊ ማነው➰?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ታላቁ አሸናፊነት ስሜትን ማሸነፍ ነው።
የሽንፈት ሁሉ ሽንፈት ለጊዜያዊ ደስታ ብሎ የኣኺራን ደስታ የሚያሳጣ ወይም የሚቀንስ ነገር ማድረግ ነው።
ጀግና ማለት በሩጫ ወይም በትግል ሰዎችን ሁሉ የሚያሸንፍ ሳይሆን በሁሉም ነገርና ቦታዎች ላይ አላህን መፍራት ነው።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
== t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ታላቁ አሸናፊነት ስሜትን ማሸነፍ ነው።
የሽንፈት ሁሉ ሽንፈት ለጊዜያዊ ደስታ ብሎ የኣኺራን ደስታ የሚያሳጣ ወይም የሚቀንስ ነገር ማድረግ ነው።
ጀግና ማለት በሩጫ ወይም በትግል ሰዎችን ሁሉ የሚያሸንፍ ሳይሆን በሁሉም ነገርና ቦታዎች ላይ አላህን መፍራት ነው።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
== t.me/https_Asselfya
📍ስለ ዘረኝነት ጥንብ እና ፀያፍነት በሁሉም ብሔር እና ጎሳ ያሉ ሸይኾች ፣ኡስታዞች ትኩረት ሰጥተው ኡማውን መታደግ ካልቻሉ የኡማው የወደፊት የአንድነት ህልውና በጣም አስፈሪ ነው።
«በተለይ ደግሞ የዘረኝነቱን መሪ የሚዘውሩት ሸይኽና ኡስታዝ ተብየዎች ሆኖ ማየት የኡማውን ውድቀት ያፋጥነዋልና ሊመከሩ፣ ሊገሰፁ፣ሊዘከሩ ይገባቸዋል»።✍ ابو رسلان الجاميِّ
👍1
እዉቀት ፈላጊዎች ሶስት አይነት ናቸዉ
abdu shikur abu fewzan
እዉቀት ፈላጊዎች ሶስት አይነት ናቸዉ...
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
abdu shikur abu fewzan – እዉቀት ፈላጊዎች ሶስት አይነት ናቸዉ
እዉቀትን ስንፈልግ ንያችንን እናስተካክል
ይደመጥ
✍️
ይደመጥ
✍️
➙ከድንቃድንቅ_የኡለሞች_ንግግር
"
አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ ረሂመሁላህ
"አንድ ሰው ዓሊም ከመሆን አይወገድም
፣ዒልምን በመፈለግ ላይ እሰካለ ድረስ።"
ራሱን ግን ዓሊም ነኝ ብሎ ማሰብ
ከጀመረ ፣ የዚህን ጊዜ መሀይምነቱ
ጀመረ ይባላል።"አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ ረሂመሁላህ
ባለፈዉ ስህተት ተማርበት እንጅ አትማረርበት
።
መሳሳት አይደለም የሰዉልጅ ድክመቱ አለመማሩ ነዉ ካለፈዉ ሰህተቱ።
✍️የአብደላህ ማም
።
መሳሳት አይደለም የሰዉልጅ ድክመቱ አለመማሩ ነዉ ካለፈዉ ሰህተቱ።
✍️የአብደላህ ማም
☞በአላህ እምላለሁ!፡፡ አንድ ቀን ዉስጥህን የሚያስደስት፤ ከደስታ ብዛትም የሚያስፈነድቅሽ ነገር ይመጣል፤ ይህን ስልህ ወደፊት ስለሚሆነው ነገር ዕውቀት ኖሮኝ አይደለም፤ ግና በአላህ በርግጠኝነት ስለማምን እና ስለምተማመን ብቻ ነው፤ እሱ ለባሮቹ አዛኝ ነው፡፡
ወዳጆቼ!
ከሐዘን በኋላ ደስታ እንጂ ምን አለ! ማጣትን ማግኘት እንጂ ሌላ ምን ይከተለዋል! ምሽቱስ እየነጋ አይደል የሚሄደው? ከጨለማ በኋላ ብርሃን እንጂ ምን ይመጣል፡፡
ኢንሻአላህ የጨለመው ይበራል ።
የጠፋዉም ይገኛል ።
~
✍️ወንድሜ አቡ ሱፍያንትጠቀማላችሁ ጆይን በሉ
➘➘➘➘➘
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
▫️ብልህ ሰው
▫️ስነምግባሯ ያማረን
▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
✨✨✨✨✨✨
💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ
منقول
▫️ስነምግባሯ ያማረን
▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
✨✨✨✨✨✨
💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ
منقول
وَإِنَّا إِذَا أَذَقْنَا الْإِنسَانَ مِنَّا رَحْمَةً فَرِحَ بِهَا ۖ وَإِن تُصِبْهُمْ سَيِّئَةٌ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيهِمْ فَإِنَّ الْإِنسَانَ كَفُورٌ
«እኛም ሰውን ከእኛ የኾነን ጸጋ ባቀመስነው ጊዜ በርሷ ይደሰታል፡፡ እጆቻቸው ባስቀደሙትም ኀጢአት ምክንያት መከራ ብትደርስባቸው (ተስፋ ይቆርጣሉ)፡፡ ሰው (ውለታን) በጣም ከሐዲ ነውና፡፡»
•
«እኛም ሰውን ከእኛ የኾነን ጸጋ ባቀመስነው ጊዜ በርሷ ይደሰታል፡፡ እጆቻቸው ባስቀደሙትም ኀጢአት ምክንያት መከራ ብትደርስባቸው (ተስፋ ይቆርጣሉ)፡፡ ሰው (ውለታን) በጣም ከሐዲ ነውና፡፡»
•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM