የዛሬዋን ለሊት በኢባዳ እናሳልፋት
ያረብ አንተ መልካሙን ነገር ሁሉ ወፍቀን
መጨረሻችንን አሳምርልን
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
ያረብ አንተ መልካሙን ነገር ሁሉ ወፍቀን
መጨረሻችንን አሳምርልን
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
የአላህ ባሮች መገለጫዎች
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩
❶ እርጋታና ክቡር መሆን፤ ለአላህ መተናነስ እንዲሁም ለባሮቹ በሚገባቸው ልክ መተናነስ
❷ ሶላትን - በተለይም የሌሊት ሶላቶችን - ተጠባብቆ መስገድ
❸ ከእሳት ቅጣት መፍራታቸውና መጨነቃቸው
❹ በማባከን እና በንፉግነት መካከል ላይ ሆነው ገንዘባቸውን የሚለግሱ ናቸው
❺ ከከባድ ወንጀል እና ከታላላቅ ሐጢያቶች መራቃቸው
❻ ጸያፍ ተግባራት ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መራቅ
❼ ለአላህ ንግግር ክብር ይሰጣሉ፣ በውስጡ ያለውን መልእክትም ይቀበላሉ
❽ በዱዓ ላይ ትኩረት መስጠታቸው፣ ለአላህ መተናነሳቸው
✅ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ከነዚህ መገለጫዎች መካከል የትኛው ከኛ ህይወት ጋር ይዛመዳል? እያንዳንዱን በራሳችን ላይ ለማምጣት መታገል ተገቢ ነው።
➷➘➴➷➘➴ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/https_Asselfya

سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر
✅ አንድን ነገር ለአላህ ብለህ ተው!! ከከለከለህ ሁሉ ተከልከል።
♦️ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና ከፊል ሰለፎች እንዲህ ብለዋል አሉ።
✅ ማፍጠሪያህ ሞት እስኪሆን ድረስ በዱንያ አለም ላይ እስካለህ ከሀራምና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች ሁሉ ፁም (ተከልከል)።
📚لطائف المعارف
https://t.me/https_Asselfya
♦️ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና ከፊል ሰለፎች እንዲህ ብለዋል አሉ።
✅ ማፍጠሪያህ ሞት እስኪሆን ድረስ በዱንያ አለም ላይ እስካለህ ከሀራምና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች ሁሉ ፁም (ተከልከል)።
📚لطائف المعارف
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️
አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➡️ እህቴ ሆይ አደራ !! ለዒባዳና ወደ አላህ ለመቃረብ ከቤት ስትወጪ አላህን ከማስቆጣትና ሸሪዓውን ከመጣስ ተጠንቀቂ!
♦️የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።
https://t.me/https_Asselfya
♦️የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።
https://t.me/https_Asselfya
Audio
✅ ጣፋጭ ተክቢራ
〰〰〰〰〰〰
🔻تقبل الله منا ومنكم عيد مبارك
〰〰〰〰〰〰
🔻تقبل الله منا ومنكم عيد مبارك
◾️የኢድ ቀን እንኳን አደረሳችሁ መባባል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ጁበይር ኢብኑ ኑፈይር የተባለው ታብዒይ እንዲህ ይላሉ፦ «የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ባልደረቦች የኢድ ቀን በተገናኙ ጊዜ አንዳቸው ሌላኛውን "ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም" ይለው ነበር።
📚 ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁል ባሪ ላይ ሰነዱ ሶሂህ (ትክክል) ነው ብለዋል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ጁበይር ኢብኑ ኑፈይር የተባለው ታብዒይ እንዲህ ይላሉ፦ «የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ባልደረቦች የኢድ ቀን በተገናኙ ጊዜ አንዳቸው ሌላኛውን "ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም" ይለው ነበር።
📚 ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁል ባሪ ላይ ሰነዱ ሶሂህ (ትክክል) ነው ብለዋል።
ዒድን ከፖለቲካ ንግግር፣ ከነሺዳና መሰል ኮተቶች ማፅዳት ትልቅ ስራ ነው። ይህንን ያደረጉን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው። ለወደፊትም ሊቀጥል የሚገባ ነው። ለሌሎችም አላህ ይወፍቃቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
سورة الكهف Al-Kahf - عبد الودود حنيف Al-Haramien HD
قناة القرآن الكريم Al Haramien
ሱረቱል ካህፍ
✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
⤵️
https://t.me/https_Asselfya
✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
⤵️
https://t.me/https_Asselfya
የኢድ አልፊጥር ኹጥባ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خطبة عيد الفطر لعام 1444 هجري
የኢድ አልፊጥር ኹጥባ የ 1444 ሂጅሪይ
العيد ومباني الإسلام
ኢድ እና የኢስላም መሰረቶች
🕌 ኮምቦልቻ አንሧር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7455
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7455
የኢድ አልፊጥር ኹጥባ የ 1444 ሂጅሪይ
العيد ومباني الإسلام
ኢድ እና የኢስላም መሰረቶች
🕌 ኮምቦልቻ አንሧር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7455
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7455
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ጥያቄ፡- “የረመዳንን ቀዷእ ቀናት ሳያወጣ በፊት የሸዋልን ስድስት መፆም ይቻላልን?”
መልስ፡- “በረመዳን ያፈጠረባቸውን (ያልፆመባቸውን) ቀናት ቀዷእ ካወጣ በኋላ ከዚያም ስድስቱን ከፆመ ይሄ መልካም ነው። ይህንንም ያንንም ማድረግ የማይችል ከሆነ ግን ነብዩ ﷺ “ረመዳንን ፆሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለ ልክ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ነው” ያሏትን ስድስቷን (አስቀድሞ) ሊፆም ይችላል። ለምን ይህን አልን? ምክንያቱም የቀዷው ጊዜ ከስድስቷ ፆም በተለየ (ወቅቱ) ሰፊ ስለሆነ ነው። (ስድስቷ ግን) ከሸዋል ውጭ ጊዜ የላትም። የቀዷእ ወቅት ግን ከዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንደመጣው እንዲህ ብላለች፡ ‘በሸዕባን (ወር) እንጂ ቀዷየን አላወጣም ነበር።’ ምክንያቱም በአላህ መልእክተኛ ﷺ ጉዳይ ትጠመድ ስለነበር ነው።” http://olamayemen.com/Dars-9443
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 25/ 2014)
የቴሌግራም ቻናል :-

✅ ከረመዷን ጾም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን መጾም አንድ አመት የመጾም ያህል ምንዳ አለው።
ከአቢ አዩብ አል-አንሳሪይ - ረዲየ አሏሁ ዓንሁ - እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
👉 ረመዷንን ጾሞ ከዛም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን (በመጾም) ያስከተለው አንድ አመት የጾመ ያህል ነው።
(ሙስሊም ዘግበውታል)
ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤ ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

.
مَنْ كَانَ يَعبُدُ الله فِي رَمَضَان
فَإنَّ رَمَضَانَ رَحَلَ
وَمَنْ كَانَ يَعْبُدُ الله
فَإِنَّ الله حَيٌ لَايَمُوتُ.
وَ مَنْ يَعْرِفُ الإِسْلْامَ فِي رَمَضَان
فَالإِسْلاَمُ حَقُ وَ الحَقُ بَاقِ
.
مَنْ كَانَ يَعبُدُ الله فِي رَمَضَان
فَإنَّ رَمَضَانَ رَحَلَ
وَمَنْ كَانَ يَعْبُدُ الله
فَإِنَّ الله حَيٌ لَايَمُوتُ.
وَ مَنْ يَعْرِفُ الإِسْلْامَ فِي رَمَضَان
فَالإِسْلاَمُ حَقُ وَ الحَقُ بَاقِ
.