💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ የልብ መወልወያ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሰላትን አስተካክሎ መስገድ ለሙእሚን ብርሃን እንደሆነ በሐዲሥ ተነግሯል።

ከሰላት በኋላ የሚደረጉ ዚክሮች ደግሞ መስታወትን ከወለወሉ በኋላ እንደመጥረግ እንደሆነ እናታችን ኣዒሻህ* ተናግረዋል። መጅሙዑል-ፈታዋ 22/495

በሰላት ልባችንን ወልውለን ከሰላት በኋላ በተደነገጉ ዚክሮች ደግሞ ልንጠርገውና ይበልጥ ልናስውበው ይገባል።
የማይጸዳ መስታወት በቂ ብርሃን እንደማያስገባው ሁሉ በሰላትና በዚክር የማይጸዳ ልብም ዱኒያ ላይ ጥሩና መጥፎን
ለይተው የሚያውቁበትን፣ ኣኺራህ ላይ ደግሞ ሲራጥን የሚሻገሩበትን በቂ ኑር/ብርሃን ሊያገኝ አይችልም።

https://t.me/https_Asselfya
የዛሬዋን ለሊት በኢባዳ እናሳልፋት

ያረብ አንተ መልካሙን ነገር ሁሉ ወፍቀን

መጨረሻችንን አሳምርልን

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
❀•°


قال سماحة الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله عن زكاة الفطر:

«إنَّها طُعمةٌ للفقراء،
وتزكيةٌ وطُهرةٌ للصَّائم،
ورفعٌ لما قد يكون مِن خَلَلٍ في صيامه وأعماله
في هذا الشَّهر العظيم المبارك».

[دروس الحرم المكي: 28-9-1423هـ]


የአላህ ባሮች መገለጫዎች
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩

❶ እርጋታና ክቡር መሆን፤ ለአላህ መተናነስ እንዲሁም ለባሮቹ በሚገባቸው ልክ መተናነስ

❷ ሶላትን - በተለይም የሌሊት ሶላቶችን - ተጠባብቆ መስገድ

❸ ከእሳት ቅጣት መፍራታቸውና መጨነቃቸው

❹ በማባከን እና በንፉግነት መካከል ላይ ሆነው ገንዘባቸውን የሚለግሱ ናቸው

❺ ከከባድ ወንጀል እና ከታላላቅ ሐጢያቶች መራቃቸው

❻ ጸያፍ ተግባራት ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መራቅ

❼ ለአላህ ንግግር ክብር ይሰጣሉ፣ በውስጡ ያለውን መልእክትም ይቀበላሉ

❽ በዱዓ ላይ ትኩረት መስጠታቸው፣ ለአላህ መተናነሳቸው

የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ከነዚህ መገለጫዎች መካከል የትኛው ከኛ ህይወት ጋር ይዛመዳል? እያንዳንዱን በራሳችን ላይ ለማምጣት መታገል ተገቢ ነው።

➷➘➴➷➘➴ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر 
አንድን ነገር ለአላህ ብለህ ተው!! ከከለከለህ ሁሉ ተከልከል።

♦️ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና ከፊል ሰለፎች እንዲህ ብለዋል አሉ።

ማፍጠሪያህ ሞት እስኪሆን ድረስ በዱንያ አለም ላይ እስካለህ ከሀራምና አላህ ከከለከላቸው ነገራቶች ሁሉ ፁም (ተከልከል)።
📚لط
ائف المعارف

https://t.me/https_Asselfya
ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!!

♦️وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ

➡️
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡
Audio
ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️

አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!

🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➡️ እህቴ ሆይ አደራ !! ለዒባዳና ወደ አላህ ለመቃረብ ከቤት ስትወጪ አላህን ከማስቆጣትና ሸሪዓውን ከመጣስ ተጠንቀቂ!

♦️የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።

https://t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፋጭ ተክቢራ

🔻تقبل الله منا ومنكم عيد مبارك