💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
☑️ ጣፋጭ ዱኣ!!
〰️〰️〰️〰️〰️
▪️ اللهم أحينا على التوحيد

https://t.me/https_Asselfya
የረመዷን ሌሊቶችን በጫት ማሳለፍ
Sheikh Muhammed Zain
የረመዷን ሌሊቶችን በጫት ማሳለፍ

- የጫት ጉዳቶች
- ሙስሊምና ጫት ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም
- የሀበሻን ሙስሊም ሴት ያረገው ጫት ነው
- ፋጢማና ዘይነባን የጫት ማሻሻጫ ማረግ
- የባሰው ደግሞ ለጫት ኣዳብና ሹሩጥ ማረግ...

https://t.me/FewaidSheikhMuhammedZain/252
◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

➡️ ሶስት አይነት ሰዎች አይኖቻቸው የውመልቂያማ እሳት አትነካቸውም።
①) አላህን ፈርታ ያለቀሰች አይን
②) በአላህ መንገድ ላይ ስትጠብቅ ያደረች አይንና
③) አላህ ሀራም ያደረገው ከማየት ዞር ያለች (የራቀች) አይን ናቸው።
📚(السلسلة الصحيحة)
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ

ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለሾ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ!  የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ!

ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !

ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም  ለመሆን ታገል ... 

ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን  ሩሕ  እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ



وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡

https://t.me/Muhammedsirage
ኢብኑ አል'ጀውዚይ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ:-

"የሞተ ማለት ከጎኑ ላይ ሩሁ የወጣ ሰው ማለት አይደለም። ነገር ግን የሞተ ማለት የጌታው ሃቅ በሱ ላይ ምን እንደሆነ ያልተገነዘበ ሰው ነው"።

ምንጭ:-📚
انظر: التذكرة (18)
🔖ቀጥ ማለት!

➫የኔ ውድ እህቶች አንድ ነገር ላስታውሳቹ በጣም የተገረምጉበት በጣም ያሳዘነኝ ጉዳይ ቢኖን የስቲቃማችን ጉዳይ ነው ፈያ ሱብሀን አላህ ግን በመን ሀጃችን ላይ እንዴት ነን ለምንድ ነው በቀላሉ ምንሸራተተው ?

➴ተምረን ተምረን ትምህርታችን ከንቱ ለምን ሆነ ስለምን እና ስለ ማን ነበር ብለን የምንቀራው የተለያዩ ኪታቦች ስንቀራ ስለ አንድ ነገር ሲነገረን ያለ ማስረጃ ነበር እንዴ የተማርነው ?

እስቲ ዞር ብለን እንይ ቢያንስ ቲንሺትዋ ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ አካቶ የያዛቸው መረጃዎችን እንይ ታድያ አንቺ ስለ መንሀጅ ስትማሪ የነበረው እምነት ሁሉ በደሊል እንደተገነባ እያወቅሽ ማንም መቶ ያለ ደሊል ሲጎትትሽ ከመንሀጅሽን ምትንሸራተችው ለምድ ነው??

➴ኧረ እህቴ አቂል እንሁን እንጂ መንሀጃችን ማታ ለብሰን ጠዋት እንደ ምናወልቀው ቢጃማ አይደለም እኮ ማንም መጥቶ ይህን ይህን ብሎ ሹቡሀ ስለለቀቀብሽ መረጃ ብሎ ሰማይና ምድር ማይገናኝ ነገር ስለሰጠሽ መንሸራተት የለብሽም እህቴ መንሀጅሽ ሰዎች አይደሉም መሆን ያለበት በቁርአን እና በሀዲስ ሰለፎች በተጏዙበት እነሱ በተረዱበት አረዳድ ተገንዝበን ልንጎዝ ይገባል::

ስንትና ስንት እህቶች ነን ስለ ሀይድ ስለ ኢስቲሀዷ ስለ ኒፋስ ደም ሁክማቸው ሳናው ቅ ወይም የተለያዩ በሴቶች ላይ ግዴታ የሆነባትን ነገር ሳናውቅ መሳላ ኢጅቲሀዲያ ውስጥ ገብተን ያለ አቅማችን ተጠራርተን ሰዎችን ያለ ምንም ሁጃ በተብዲዕ የምንፈርጅ ?

➴እህቴ አንቺን የሚመለከቱ ብዙ ብዙ የሆኑ ልታውቃቸው የሚገቡ በሴቶች ላይ የተገደቡ አህካሞች አሉ እነሱን አውቀሽ በስነስራት ተምረሽ ቁአንና ሀዲስ  በተገቢ ሁኔታ ተገንዝበሽ መንገድሽ ቀጢ ጀርህ ማድረግ ለዑለሞች ተይው::

"ግን
አንድ አንዴም ግንዛቤ ይኑረን ዓሊም መሆን በሸበተ አይደለም አልም ሚባለው በቂ እውቀት ያለው በእውቀቱ ላይ ግንዛቤ ያለው ለክብሩ እና ለጎሳው ታአሱብነት ሳይኖርበት ለአላህ ብሎ በአወቀው ላይ እውነተኛ የአላህን ፍራቻ ያደረበት ሰው ነው::በመን ሀጅሽ ላይ አትገለባበጪ ፅኚ በመንሀጅሽ አዙረሽ ተመልከቺ ታአሱብነት አያጥቃሽ ጎሳሽ መንሀጅሽ አይሆንም ሰዎች ደሊል አይሆኑሽም::"

➴በአሁን ጊዜ አጥማሚዎች ሀቅ በብዛት አይለካም ሀቅ ሀቅ ከሆነ ትንሽም ሰው ቢሆን መከተል አለብሽ ይላሉ ኤ ናዓም ሀቅ ሀቅ እስከሆነ ድረስ አንድም ሰው ቢሆን እንከተል አለን ግን የሚያሳዝነው ነገር ጥመት ላይ ቁጭ ብለው ሀቅ ተከተይ በብዛት አትመኝ ይላሉ ያአኽዋቲ አትሸወዱ እንጂ ይቺ ወደ ጥመት መሳቢያ ነች አፉን አሰማምሮ ሹበሀው ሊለቅብሽ እንደ ማር ሁኖ ቢቀርብሽ/ብትቀርብሽ አትገዳገጂ በራስሽ ጭቅላት እንጂ በሰው ጭቅላት አትመሪ

«ተአብዲላህ ኢብኑ ሱፊያን አሰቅፊ ለአላህ መልክተኛ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው:- በእስልምና ውስጥ ከአንተ ሌላ ሌላን አካል ማልጠይቅበት ንገኝ አላቸው እሳቸውም በአላህ አመንኩኝ በል ከዚያም ቀጥ በል አሉት::"

«ዑመር ኢብኑ ኸጧብ አላህ መልካም ስራቸው ይውደድላቸውና እንዲህ አሉ እስቲቃማ ማለት እንደ ተኩላ እዛና እዚህ ማለት አይደለም እስቲቃማ ማለት አላህ ባዘዘው መልኩ መታዘዝና በከለከለው ነገር መከልከልህ ነው::"
➘➘➘➘➘➘➘➘➘✍️
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ቀጥ ማለት! ➫የኔ ውድ እህቶች አንድ ነገር ላስታውሳቹ በጣም የተገረምጉበት በጣም ያሳዘነኝ ጉዳይ ቢኖን የስቲቃማችን ጉዳይ ነው ፈያ ሱብሀን አላህ ግን በመን ሀጃችን ላይ እንዴት ነን ለምንድ ነው በቀላሉ ምንሸራተተው ? ➴ተምረን ተምረን ትምህርታችን ከንቱ ለምን ሆነ ስለምን እና ስለ ማን ነበር ብለን የምንቀራው የተለያዩ ኪታቦች ስንቀራ ስለ አንድ ነገር ሲነገረን ያለ ማስረጃ ነበር እንዴ የተማርነው…
ፁሁፉ ረዘመ ብላቹ እንዳታልፉት ሁላችንም የሚመለከት ጉዳይ ነው አንብቡት !!!
☑️ የልብ መወልወያ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሰላትን አስተካክሎ መስገድ ለሙእሚን ብርሃን እንደሆነ በሐዲሥ ተነግሯል።

ከሰላት በኋላ የሚደረጉ ዚክሮች ደግሞ መስታወትን ከወለወሉ በኋላ እንደመጥረግ እንደሆነ እናታችን ኣዒሻህ* ተናግረዋል። መጅሙዑል-ፈታዋ 22/495።

በሰላት ልባችንን ወልውለን ከሰላት በኋላ በተደነገጉ ዚክሮች ደግሞ ልንጠርገውና ይበልጥ ልናስውበው ይገባል።
የማይጸዳ መስታወት በቂ ብርሃን እንደማያስገባው ሁሉ በሰላትና በዚክር የማይጸዳ ልብም ዱኒያ ላይ ጥሩና መጥፎን
ለይተው የሚያውቁበትን፣ ኣኺራህ ላይ ደግሞ ሲራጥን የሚሻገሩበትን በቂ ኑር/ብርሃን ሊያገኝ አይችልም።

https://t.me/https_Asselfya
የዛሬዋን ለሊት በኢባዳ እናሳልፋት

ያረብ አንተ መልካሙን ነገር ሁሉ ወፍቀን

መጨረሻችንን አሳምርልን

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
❀•°


قال سماحة الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله عن زكاة الفطر:

«إنَّها طُعمةٌ للفقراء،
وتزكيةٌ وطُهرةٌ للصَّائم،
ورفعٌ لما قد يكون مِن خَلَلٍ في صيامه وأعماله
في هذا الشَّهر العظيم المبارك».

[دروس الحرم المكي: 28-9-1423هـ]


•
የአላህ ባሮች መገለጫዎች
➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩

❶ እርጋታና ክቡር መሆን፤ ለአላህ መተናነስ እንዲሁም ለባሮቹ በሚገባቸው ልክ መተናነስ

❷ ሶላትን - በተለይም የሌሊት ሶላቶችን - ተጠባብቆ መስገድ

❸ ከእሳት ቅጣት መፍራታቸውና መጨነቃቸው

❹ በማባከን እና በንፉግነት መካከል ላይ ሆነው ገንዘባቸውን የሚለግሱ ናቸው

❺ ከከባድ ወንጀል እና ከታላላቅ ሐጢያቶች መራቃቸው

❻ ጸያፍ ተግባራት ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መራቅ

❼ ለአላህ ንግግር ክብር ይሰጣሉ፣ በውስጡ ያለውን መልእክትም ይቀበላሉ

❽ በዱዓ ላይ ትኩረት መስጠታቸው፣ ለአላህ መተናነሳቸው

✅ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ከነዚህ መገለጫዎች መካከል የትኛው ከኛ ህይወት ጋር ይዛመዳል? እያንዳንዱን በራሳችን ላይ ለማምጣት መታገል ተገቢ ነው።

➷➘➴➷➘➴ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر