💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
=
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ።
=
እስቲግፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።

አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)

=
☑️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።

«ከታላላቅ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ እስቲግፋር ነው። የእስቲግፋር በር ሰፊ ነው። በንግግሩ፣ በተግባሩና በሲሳዩ ላይ መቀነስን የተመለከተና የቀልቡ መገልበጥ ያስተዋለ ሰው እስቲግፋር ሊያደርግ ይገባል።»

📚المجموع الفتاوى 11/698

https://t.me/https_Asselfya
📌 قوله تعالى: {أَيَّامًا مَعْدُودَاتٍ فَمَنْ كَانَ مِنْكُمْ مَرِيضًا أَوْ عَلَى سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِنْ أَيَّامٍ أُخَرَ}

💡 أي: هذا الصِّيامُ مفروضٌ عليكم أيها المؤمنون في أيَّامٍ قليلةٍ، مَحصيَّةٍ ساعاتُها، وهي أيَّامُ شهرِ رَمضانَ، فمَن كان منكم في حالِ مرضٍ أو سَفَر، فأفطَر، فعليه أنْ يَقضيَ صيامَ الأيَّامِ الَّتي أفطَرها فيصومها في أيَّامٍ أخرى.
 
📚 التفسير المحرر- موقع الدرر السنية
☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦

የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው
①) በዝንጉነትና
②) በወንጀሎች ሲሆን
ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው
①) በእስቲግፋርና
②) በዚክር
📚الوابل الصيب (50)

በዚክር በርቱ

☑️ በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!

⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
ረመዳን ቀን 25
Sadat
ረመዳን ቀን 25
አየቱል ኩርሲ
ሁለት ዱአዎች
ባለ ሂጃቢቷ የሸሪአ ፋና
ያቺ ዉብ እህቴ ሳያት ተከናንባ
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ
አላህ ያዘዛትን የአቅሞን ከሰራች
ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች
ቁርአን ሱናዉን መመርያ ካረገች
ለፈረንጆች ባህል አልገዛ ካለች
ቦዲዉን ሱሪዉን አዉልቃ ከጣለች
ሂጃብ ከሱሪ ጋር መብቶ ካላረገች
አረ እሷስ ዉብ ናት እንቁ የመሰለች
☑️ እዳ ያለበት ሰው የሚያደርገው ዱዓ

اَللَّهُمَّ اكْفِنِيْ بِحَلاَلِكَ عَنْ حَرَامِكَ وَأَغْنِنِيْ بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ.

አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ አብቃቃኝ፡፡ በትሩፋትህ ከአንተ ውጭ ያሉ አካላትን ከመጠየቅ አድነኝ፡፡

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ وَالْحُزْنِ، وَالْعَجْزِ وَالْكَسَلِ، وَالْبُخْلِ وَالْجُبْنِ، وَضَلَعِ الدَّيْنِ وَغَلَبَةِ الرِّجَالِ.

አላህ ሆይ! ከትካዜና ሐዘን፣ ከደካማነትና ስንፍና፣ ከስስትና ፍርሃት፣ ከእዳ ጫናና ከሽንፈት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡

=
https://t.me/https_Asselfya
☑️ ቁርአንን ማድመጥ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
‏عن عبدالله بن مسعود - رضي الله عنه قال :
‏قال لي النبي ﷺ:
‏(اقرأ عليّ القرآن) قلت : آقرأ عليك وعليك أُنزل ؟!
‏قال : ( إني أحب أن أسمعه من غيري ) .. صحيح البخاري  ⁩
አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ይላል

ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)በኔ ላይ ቁርአንን ቅራልኝ"አሉኝ።እኔም አልኳቸው፦ባንተ ላይ ወርዶ ሳለ እኔ እንዴት እቀራብሀለው?ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)እንዲህ አሉኝ፦"ከኔ ውጭ ካለ አካል ቁርአንን ስሰማው ያስደስተኛል።]
            
📚 ( ቡኻሪ ፥ 4762 )

📖 ቀርኣንን ማዳመጥ የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው ።

📖 ቀርኣንን ማዳመጥ የመቅራት አንድ አካል ነው።

📖ቀርኣንን ማዳመጥ ስህተታችንን ለማረም ይረዳል ።
📖ቀርኣንን ማዳመጥ የመቅራት ፍላጎትንና ነሻጣን ይጨምራል።

https://t.me/https_Asselfya
سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
☑️ ቆንጆ ቲላዋ

የኢማንን ጥፍጥና ከሶስት ነገር ፈልጉት
▪️ ሶላት በመስገድ
▪️ ዚክር( አላህን በማውሳት
▪️ ቁርአን በመቅራት
➡️ከነዚህ የኢማን ጥፍጥና ካለ ጡሩ። ካልሆነ ግን ባቡ( በሩ) ዝግ መሆኑን እወቁ።

=
✍️
https://t.me/https_Asselfya