💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
«ጥቂት_ወሳኝ_ነጥቦች_ስለ_ሶደቀተ'ል_ፊጥር».pdf
2.7 MB
📚«ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ስለ ሶደቀትል ፊጥር»

⇛ከ ወንድም ኢብኑ ሙሐመድዘይን ቆየት ካሉ ፁሁፎች ተወስዶ፤በ ወንድም አቡ ሡፍያን ወደ PDF የተቀየር።

⇘ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በትንሹም ቢሆን ተዳሶበታል።⇓

□ የሶደቀተል ፊጥር ብይን ምንድን ነው?
□የተደነገገበት ጥበቡ(ሂክማው) ምን ይሆን?
□ ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግድ ትሆናለች?
□ ዘካተል ፊጥር ካማን ትወጣለች?
□ ዘካተል ፊጥር መቸ ትሰጣለች?
□ የዘካተል ፊጥር ልኩ ምን ያክል ነው?
□ ዘካተል ፊጥር ከምን አይነት ነገር ነው የሚወጣው?
□ ዘካተል ፊጥር ለማን ነው?
□ ዘካተል ፊጥርን እንዴት ለሚስኪኖች ማድረስ ይቻላል?
□ ዘካተል ፊጥር የሚሰጥበት የት ነው?
t.me/AbuSufiyan_Albenan
•============•
t.me/IbnuMuhammedzeyn/362
ረመዳን ቀን 23
Sadat
ረመደን ቀን 23
አላህ ከአርሽ በላይ ነው
አንድ ዱአ
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
=
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ።
=
እስቲግፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።

አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)

=
☑️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።

«ከታላላቅ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ እስቲግፋር ነው። የእስቲግፋር በር ሰፊ ነው። በንግግሩ፣ በተግባሩና በሲሳዩ ላይ መቀነስን የተመለከተና የቀልቡ መገልበጥ ያስተዋለ ሰው እስቲግፋር ሊያደርግ ይገባል።»

📚المجموع الفتاوى 11/698

https://t.me/https_Asselfya
📌 قوله تعالى: {أَيَّامًا مَعْدُودَاتٍ فَمَنْ كَانَ مِنْكُمْ مَرِيضًا أَوْ عَلَى سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِنْ أَيَّامٍ أُخَرَ}

💡 أي: هذا الصِّيامُ مفروضٌ عليكم أيها المؤمنون في أيَّامٍ قليلةٍ، مَحصيَّةٍ ساعاتُها، وهي أيَّامُ شهرِ رَمضانَ، فمَن كان منكم في حالِ مرضٍ أو سَفَر، فأفطَر، فعليه أنْ يَقضيَ صيامَ الأيَّامِ الَّتي أفطَرها فيصومها في أيَّامٍ أخرى.
 
📚 التفسير المحرر- موقع الدرر السنية
☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦

የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው
①) በዝንጉነትና
②) በወንጀሎች ሲሆን
ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው
①) በእስቲግፋርና
②) በዚክር
📚الوابل الصيب (50)

በዚክር በርቱ

☑️ በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!

⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
ረመዳን ቀን 25
Sadat
ረመዳን ቀን 25
አየቱል ኩርሲ
ሁለት ዱአዎች
ባለ ሂጃቢቷ የሸሪአ ፋና
ያቺ ዉብ እህቴ ሳያት ተከናንባ
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ
አላህ ያዘዛትን የአቅሞን ከሰራች
ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች
ቁርአን ሱናዉን መመርያ ካረገች
ለፈረንጆች ባህል አልገዛ ካለች
ቦዲዉን ሱሪዉን አዉልቃ ከጣለች
ሂጃብ ከሱሪ ጋር መብቶ ካላረገች
አረ እሷስ ዉብ ናት እንቁ የመሰለች