💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
أفضل عبادة يفعلها المسلم في ليلة القدر | للشيخ سليمان الرحيلي
.

فضيلة الشيخ / سليمان الرحيلي حفظه الله

«أفضل عبـــادة يفعلها المسلم
فـــي لـــيـــلـــة الــــــقــــــدر»


#شهر_رمضان
02 حقيقة الأخوة في الله
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
«حقيقة الأخوة في الله»
[የምር ለአሏህ ሲሉ የመዋደድ እውነታ]

               ክፍል 02

🎙አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🌐
t.me/AbuOubeida/3882
Audio
በኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ አቡ ሂዛም

ተሀጁድን እና ተራዊህ አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራሪያ

https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌙 Sticker
በዱአ ፦መልካም ነገሮችን በማብዛት እንበርታ አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይወፍቀን።
Audio
⬅️ لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
♦️መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

↘️ አላህ ለሁላችንም ለይለተል ቀድር በረካ ይወፍቀን

https://t.me/https_Asselfya
إِنَّ ٱلَّذِينَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسْتَقَٰمُوا۟ فَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ፣ ከዚያም ቀጥ ያሉ በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፡፡ እነርሱም አያዝኑም፡፡

=
أُو۟لَٰٓئِكَ أَصْحَٰبُ ٱلْجَنَّةِ خَٰلِدِينَ فِيهَا جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
እነዚያ የገነት ጓዶች ናቸው፡፡ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡ በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ታላቅን ምንዳ (ይምመነዳሉ)፡፡

=
«ጥቂት_ወሳኝ_ነጥቦች_ስለ_ሶደቀተ'ል_ፊጥር».pdf
2.7 MB
📚«ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ስለ ሶደቀትል ፊጥር»

⇛ከ ወንድም ኢብኑ ሙሐመድዘይን ቆየት ካሉ ፁሁፎች ተወስዶ፤በ ወንድም አቡ ሡፍያን ወደ PDF የተቀየር።

⇘ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በትንሹም ቢሆን ተዳሶበታል።⇓

□ የሶደቀተል ፊጥር ብይን ምንድን ነው?
□የተደነገገበት ጥበቡ(ሂክማው) ምን ይሆን?
□ ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግድ ትሆናለች?
□ ዘካተል ፊጥር ካማን ትወጣለች?
□ ዘካተል ፊጥር መቸ ትሰጣለች?
□ የዘካተል ፊጥር ልኩ ምን ያክል ነው?
□ ዘካተል ፊጥር ከምን አይነት ነገር ነው የሚወጣው?
□ ዘካተል ፊጥር ለማን ነው?
□ ዘካተል ፊጥርን እንዴት ለሚስኪኖች ማድረስ ይቻላል?
□ ዘካተል ፊጥር የሚሰጥበት የት ነው?
t.me/AbuSufiyan_Albenan
•============•
t.me/IbnuMuhammedzeyn/362
ረመዳን ቀን 23
Sadat
ረመደን ቀን 23
አላህ ከአርሽ በላይ ነው
አንድ ዱአ
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
=
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ።
=
እስቲግፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።

አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)

=
☑️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።

«ከታላላቅ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ እስቲግፋር ነው። የእስቲግፋር በር ሰፊ ነው። በንግግሩ፣ በተግባሩና በሲሳዩ ላይ መቀነስን የተመለከተና የቀልቡ መገልበጥ ያስተዋለ ሰው እስቲግፋር ሊያደርግ ይገባል።»

📚المجموع الفتاوى 11/698

https://t.me/https_Asselfya