💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ረመዳን ቀን 15
Sadat
ረመዳን ቀን 15

ድግምት እና ጥንቆላ
ሁለት ዱአዎች
☑️ በቀን ውስጥ ከዋጅብ ሰላት በፊትና በሗላ የሚሰገዱ ሱና ሰላቶች


ረዋቲብ የሆኑት 12 ረከዓዎች

👉እነዚህኞቹ በጣም የጠነከሩትና በየቀኑ እንዳንተዋቸው የታዘዝናቸው ሱና ሰላቶች ናቸው

🔹እነሱም

♻️ ከዙህር በፊት 4 ረከዓ
🔹 ከዙህር በሗላ 2 ረከዓ
🔹ከመግሪብ በሗላ 2 ረከዓ
🔹 ከኢሻ በሗላ 2 ረከዓ
🔹 ከሱብሒ በፊት 2 ረከዓ
,
ለዚህም መረጃው፦

📩 ኢማም ትርሚዚ በዘገቡት ሀዲስ ላይ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም  "እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች በየቀኑ የሰገደ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል" ብለዋል።

=
t.me/https_Asselfya
..

" ‏أفضل الصُّوّام أكثرهم ذكراً لله عزّ وجل في صومهم ".

#ابن_القيم - الوابل الصيب ٧٥/١

🌸🍃
🔴ምሺት 10:00 ስዓት ይጠብቁን.....!!

~በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ዱአ ደጋግመን እንበለው
👇👇👇👇👇👇👇👇
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
📩በሚያገኝህ መካራ ታገስ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
وَٱصْبِرْ وَمَا صَبْرُكَ إِلَّا بِٱللَّهِ ۚ وَلَا تَحْزَنْ عَلَيْهِمْ وَلَا تَكُ فِى ضَيْقٍۢ مِّمَّا يَمْكُرُونَ
ታገስም፤ መታገስህም በአላህ (ማስቻል) እንጂ አይደለም፡፡ በእነርሱም ላይ (ባያምኑ) አትተክዝ፡፡ (ባንተ ላይ) ከሚመክሩትም ተንኮል በጭንቀት ውስጥ አትኹን፡፡

إِنَّ ٱللَّهَ مَعَ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوا۟ وَّٱلَّذِينَ هُم مُّحْسِنُونَ
አላህ ከእነዚያ ከሚፈሩትና ከእነዚያም እነሱ መልካም ሠሪዎች ከኾኑት ጋር ነውና፡፡

📚ሱረቱል አል _ነህል 127-128
=
t.me/https_Asselfya
📩እስቲግፋር ...
ለቀልብህ  እርፈት ፣ለአእምሮህ እርካታ፣ ለነፍስህ ደስታ፣ ለልቦናህ ጤና፣ ለገንዘብህ በረከት፣ለመንፈስህ ምግብ ነዉ።
أستغفر الله
أستغفر الله
أستغفر الله •
يٰأَيُّهاالَّذِينءَامنُواْ ٱذكُرُوا اللَّهَ ذِكراً كَثيراً,وسَبِّحُوه بُكرةً وأصِيلاً

سُبْحان اللَّهِ وبحَمدهِ,سُبحانَ اللَّه العَظيمِ....

=
📩ሱና ከመሰባሰብ ጋር እንዴተቆራኘዉ ሁሉ ቢድዓም ከመለያየት ጋር የተቆራኘ ነዉ።

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ
ወደ አላህ መመለስ
abdu shikur abu fewzan
ወደ አሏህ መመለስ

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

ዛሬ በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
የመልካም ስራ ውጤት ኢማን ነው
Daru tewhid
☑️ የመልካም ስራ ውጤት ኢማን ነው !
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በግለሰቦች ጥፋት ዲንን [መንሀጅን] መሳደብ


አንዳንዶች ሰለፊይ ነኝ ሚለው ከማገባ ታማኝ የሆነውን ተብሊግ [ኢኸዋን] ማግባት ይሻላል ለምትሉ.....

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
እርምት 3 ለሀቢብ ቅጥፈት '
በሙርሰል ሰይድ ጨፌ28/7/15
الرد الثالــــثْ ..... على ذاك الخبيــثْ

👉እርምት ሶስት ለሀቢብ ኑሩ ቅጥፈት

💫ግልባጭ
👉ለዑመር ኮምበልቻ
👉ለአቡበክር ሱለይማን
👉ወሒድ ለተባለዉ ነጭ ጃሂል

👉ዉድ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶቼ ሆይ!! አደራ የአቂዳችን ጉዳይ ነዉና በጣም ረጋ ብላችሁ ካዳመጣችሁት በሗላ ሼር አድርጉት።

ثم أقــول له"!!
💫يَا مَنْ تُوَسْوِسُ قُلُوْبَ الضُّعَفَـــــا
💫يَا مَنْ تَخَلَّفْتَ عَنْ نَّهْجِ الْمُصْطَفَـىٰ

💫يَا مَنْ تُكَذِّبُ مَنْ قَدْ أَنْصَفَــــــــــا
💫نَادَيْتُكَ حَقٍّا بِالْحُبِّ وَالصَّفَــــــــا

💫إِلَىٰ مَا اخْتَارَهُ خَيْرُ مَنْ سَلَفَــــــا
💫دِينُنَا جَلِيٌّ لَيْسَ فِيهِ خَفَــــــــــا

💫فَتَمَسَّكْ بِهِ لَا تَكُنْ جَلَفــــــــــــا
💫عَلَيْكَ بِالْهُدَى عَلَيْكَ بِالْوَفَـــــــا

💫وَتُبْ إِلَى الْمَوْلَىٰ ثُمَّ كُنْ مُنْصِفــا
💫وَصِفْهُ حَتْمًا بِمَا قَدْ وُصِفَــــــــــا

🤞تنبيه!!
بعض هذه الأبيات موزون ــ من بحر الرجزـــ وبعضه مكسور.

በሙርሰል ሰይድ ጨፌ30/07/15
👉https://t.me/murselseid
ጠብቀው ከያዙት እድልን በተስፋ፡
ምንም ብትጨቆን ምን ስምህ ቢጠፋ፡
ያሰቡት አይቀርም ለጊዜው ቢያለፋ

   [[ኢንሻ አሏህ]]

=
Audio
🎙ወንድሜ አብደል ጀሊል


"ከየመን ምድር"
☑️ ስኬታማ የሆነ ሰዉ ብሎ ማለት በንግግሮቹ እሚተናነስ ሲሆን በተግባሮቹ ደግም ከፍ ያለ ነዉ።

ትንሸ መናገር አብዝቶ ዝምታ ጥልቀት ያለዉ ሰላም ይሠጣል።

=
Audio
☑️ ከአላህ ቃል በኋላ ከንግግሮች ሁሉ በላጩ !!

أَفْضَلُ الْكَلَامِ بَعْدَ كَلَامِ اللَّهِ عَزّ وَجَلَّ

🎙|الْشَّيْخْ عَبْدُ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرِ -حَفِظَهُ اللَّهُ-
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru