💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የትም ብትሆን አላህን ፍራ
Ibnu Munewor
የትም ብትሆን አላህን ፍራ
~
ዛሬ ረመዷን 11/1444 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me//IbnuMunewor
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ
〰️〰️〰️〰️
መልካም ለይል

=
https://t.me/https_Asselfya
☑️_አንብቡና አስተንትኑ_
     
*ወንጀል ለመስራት ባሰብን ቁጥር ሁልጊዜ እነዚህን ሶስት የቁርአን አያቶችን እናስታውስ ።

1)"ألم يعلم بأن الله يرى"

"አላህ የሚያይ መሆኑን አያውቅምን?"

2)"ومن يتق الله يجعله مخرجا"
"አላህን የፈራ መውጫ መንገድ ያደርግለታል።"
3)"ولمن خاف مقام ربه جنتان"
"ጌታው ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ጀነቶች አሉለት።
==
https://t.me/https_Asselfya
ኢቅራዕ

አላህ(ሱብሀነሁ.ወተዐላ) መጀመሪያ ባወረደው የቁርአን አንቀፅ እንዲህ ይላል፡-

ﺍﻗْﺮَﺃْ ﺑِﺎﺳْﻢِ ﺭَﺑِّﻚَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺧَﻠَﻖَ

“አንብብ፣ በዚያ (ሁሉንም ነገር) በፈጠረው ጌታህ ስም።”(አልአለቅ 96፤1)

➙አዎ ማንበብ ከፅልመት እና ከአስተሳሰብ ዝቅጠት ወደ ብርሀናማ መንገድ ይወስድሀል፤ አላህ(ሱ.ብሀነሁወተዐላ) ዘንድ ክብርን እና ደረጃን ያጎናፅፍሀል።

=
https://t.me/https_Asselfya
አላህ ሆይ! አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከዉ ስነምግባራችንን አሳምርልን።

لَقَدْ خَلَقْنَا ٱلْإِنسَٰنَ فِىٓ أَحْسَنِ تَقْوِيمٍۢ
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡

=
✍️
ረመዳን ቀን 12
Sadat
ረመዳን ቀን 12

ነብዩ ኢሳ እና ነብዩ ሙሐመድ (የአላህ ሰላት እና ሰላም በነሱ ላይ ይሁን)
ሶስት ዱአዎች
☑️ ዊትር  ሰግደን ካጠናቀቅን በኋላ የሚባል
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️         
የአላህ መልእክተኛ የዊትርን ሰላት ካሰላመቱ ቡሀላ 3 ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር

                  (( سُبحانَ الملِكِ القدُّوس ))

በ 3ኛው ላይ ድምፃቸውን ከፍ ያደርጉ ነበር

📚 سنن ابن ماجة
=
https://t.me/https_Asselfya
📌ረሱል(ﷺ) ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

"ከዙፋኑ ላይ ካለ ንጉስ
  በሱጁድ ላይ ያለ ሙዕሚን ይበልጣል።"

=
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

أهمية الدعاء في رمضان

فضيلة الشيخ أ.د. عبدالسلام بن محمد الشويعر حفظه الله


https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from AL - AMAAN ONLINE ACADEMY (Abu Riman Ahmed Khyredin)
ተወሱል 1 (1).amr
4.8 MB
🎧 ተወሱል

  ክፍል አንድ

🎤 አቡ ሪማን አሕመድ ኸይረዲን

ሰኞ መጋቢት 25 / 2015

https://t.me/medresaamannn
✒️       [አላህ ከክፋታቸው ይጠብቀን]

   *"ኢኽዋን አልሙፍሲዲን አሁንም በተለያዩ መንገዶችና ዘዴዎች  ህዝባችንን እና የእስልምናችንን መለያ እያበላሹ ይገኛሉ። አላህ ይምራቸው ወይ ጀርባቸውን ይቁረጣቸው።"*
🌐 https://t.me/Abulbuhari
☑️ ነፍስህን በዕውቀት ላይ ተመርኩዘህ አስተካከል።
ከዛም! በዙሪያህ ያሉ ሌሎችን አስተካክል!!!

ሸይኽ መሀመድ አማን አል-ጃሚ(ረሂመሁአሏህ)

[ሸርህ ቁወት አዩን አል-መወሂዲን (13)]

=
t.me/https_Asselfya
«በእናትህ»
ኸድር አሕመድ
📍በእናትህ......

🎙ኡስታዝ ኸድር ከሚሴ «حفظه الله»
-
قال الحافظ ابن رجب رحمه الله - :

وبالجملة : فدواء الذنوب الاستغفار .

📚 جامع العلوم والحكم (2-415)
..
☑️ ሱጁድ  ላይ  ሊረሱ  የማይገቡ  ወሳኝ  ዱአዎች
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሸይሕ  አብዱልአዚዝ  ኢብኑ  ባዝ  አላህ ይዘንላቸውና  እነዚህን  ሶስት  ዱአዎች  ሱጁድ  ላይ  እንዳትተው  በማለት  አደራ  ይሉ  ነበር። እነሱም


⓵ اللهم إني أسألك حسن الخاتمة
አላህ  ሆይ  መጨረሻዬን  አሳምርልኝ


⓶ اللهم ارزقني توبة النصوحة قبل الموت
አላህ  ሆይ  ከመሞቴ  በፊት  እውነተኛና  ትክክለኛ  ተውበትን  ወፍቀኝ


➂ اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
አላህ  ሆይ  አንተ  ልብን  እንደፈለክ  የምታገላብጥ  ነህና  ልቤን  በዲነል  ኢስላም  አፅናልኝ

=