Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➔በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️
➘ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya
➘ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya
ኹጥባ_የተዉሂዷ ቃል (ላኢላሐ ኢለሏህ)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
كلمة التوحيد (لا إله إلا الله)
የተዉሂዷ ቃል (ላኢላሐ ኢለሏህ)
🕌 ኮምቦልቻ አደም መስጂድ
🎙 أبو ريس محمد بن إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7318
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7318
የጁሙዓ ኹጥባ
كلمة التوحيد (لا إله إلا الله)
የተዉሂዷ ቃል (ላኢላሐ ኢለሏህ)
🕌 ኮምቦልቻ አደም መስጂድ
🎙 أبو ريس محمد بن إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7318
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7318
ከአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 ሰዎች
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
ከአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 ሰዎች
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌙 Sticker
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን ቀን 10
Sadat
ረመዳን ቀን 10
ጂብሪል (አለይሂ ሰላም)
ሁለት ዱአዎች
ጂብሪል (አለይሂ ሰላም)
ሁለት ዱአዎች
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💭🌸خدمة تلاوات🎧 – الجزء الثامن القارئ محمد المنشاوي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ 9 በአቡበክር አል ሻጥሪ
t.me/Mahdi_Quran_Recitation
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ዘጠኝ
الليلة( 9) رمضان
🎤ቃሪእ አቡ በክር አል ሻጥሪ
ከሱረቱል አዕራፍ 88__ ሱረቱል አንፋል 40☪️
📜ከገፅ 162➖181
https://t.me/https_Asselfya/5085
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ዘጠኝ
الليلة( 9) رمضان
🎤ቃሪእ አቡ በክር አል ሻጥሪ
ከሱረቱል አዕራፍ 88__ ሱረቱል አንፋል 40☪️
📜ከገፅ 162➖181
https://t.me/https_Asselfya/5085
➡️በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
✅ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
✅ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
تلاوه مريحه بصوت يوسف الصقير | سورة الحشر
تلاوة مريحة بحق
💦ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ በማለት ለሶሀባዎቻቸው ጠየቁ።
✅ ወንጀላችሁ የሚያብስ ደረጃችሁ ከፍ የሚያደርግ ስራ ልጠቁማችሁን⁉️
✅ሰሀባዎችም አዎ እንዴታ ጠቁሙን አሉ።
✅መልእክተኛውም፦
🔹በምትጠሉበት ወቅት ውዱእ አሳምሮ ማድረግ
🔹ወደ መስጅድ መመላለስና
🔹አንድ ሶላት ከሰገዱ በኋላ ሌላን ሶላት መጠባበቅ ናቸው አሉ።
✅ እነዚህ (ሶስት ተግባር መፈፀማችሁ) በአላህ መንገድ ላይ ድምበር እንደመጠበቅ (እንደ ጅሀድ) ይቆጠርላችኋል አሉ።
📚ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።

❀•°
قوَّة المؤمن في قلبه ..
قال شُميط: «إنَّ اللّٰـه جعل قوة المؤمن في قلبه ولم يجعلها في أعضائه؛ ألا ترون أنَّ الشيخ يكون ضعيفاً يصوم الهواجر ويقوم اللَّيل، والشَّاب يعجز عن ذلك؟!»
• حلية الأولياء، لأبي نعيم | ج3 | ص130 |
.

Forwarded from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
«በነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም, ላይ በተወረደች ግዜ ኢብሊስ ያለቀሰባት የቁርአን ምዕራፍ ማን ትባላለች?
Anonymous Quiz
27%
سورة آل عمران
50%
سورة الإخلاص
23%
سورة البقرة
የጎዳና ኢፍጣሩን ወደ ጎን ትተን ተውሒድን በየጎዳናው ባወጅን ምነኛ በታደልን?
በርካቶች የአብሬትና አልከሶ መውሊድ በደማቁ ይከበር ዘንድ እየተጣሩ ፣ ስለ ተውሒድ አለማስተማር ከባድ በደል ነው። ወጣቱ በሽርክ መንዙማ ውስጥ ተዘፍቆ ሳለ የተውሒድን ጉዳይ ወደ ጎን ገሸሽ ማድረግ ጥፋቱ ከባድ ነው። በተለይም የመስጂድ ኢማሞች ፣ ቁርዓንና ኪታብ የሚያስተምሩ ኡስታዞች ፣ በየመስጅዱ ዳዕዋ በማድረግ ላይ የሚገኙ ዳዒዎች ለተውሒድ ቅድሚያ ልንሰጥ ይገባል።
በጣም የሚያሳዝነው ይህን ጉድ [ ሽርክ ] በውስጣችን ሸጉጠን ፣ ህዝበ ሙስሊሙን በማይጠቅመው ነገር መጥመዳችን ነው። ይህም ሰሞኑን የሚነገረው የጎዳና ላይ ኢፍጣር ነው። የጎዳና ላይ ኢፍጣርን መስጂድ ውስጥ በአዋጅ ለመናገር ድፍረቱን እንዳገኛችሁ ሁሉ ፣ ስለ አብሬት ፣ ቃጥባሬ ፣ አልከሶ ፣ኑር ሑሴን ፣ አባራጎ ና መሰል የሽርክ ተግባራት በአዋጅ መናገር ብንችል ምነኛ በታደልን። ዛሬ ህዝበ ሙስሊሙን ሐቁን ደብቀነው ብናልፍ ነገ አላህ ፊት የምንቆምበት ቀን አለና አላህን እንፍራ።
አቡ ሪማን አሕመድ ኸይረዲን
ቅደሜ መጋቢት 23/2015
https://t.me/medresaamannn

☑️ ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላለ፦
«አንድ ሰው አላህን ወደ መታዘዝ ሲቀጣጭ እውነተኛነቱን ለማረጋገጥ አላህ ማዘናጊያዎችን ይልክበታል።
እነዚህ ማዘናጊያዎችን ታግሎና በአምልኮው ፀንቶ ከቀጠለ የተላኩበት ማዘናጊያዎች በተቃራኒው ለእሱ አጋዥና ተባባሪ ይኾኑለታል።»
ልክ አሏህ እንዳለው፦
وَالَّذِينَ جٰهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا
እነዚያ በእኛ (መንገድ) ላይ የታገሉት (ትክክለኛው) መንገዳችን እንመራቸዋለን።
=

ما تيسر من سورة الذاريات | القارئ سعيد الخطيب
@Almanarhd : المنار الهادي
☑️ ጣፋጭ ቲላዋ
〰️〰️〰️〰️〰️
👉ቁርአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ። ይታዘንላችኃልና!
=
〰️〰️〰️〰️〰️
👉ቁርአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ። ይታዘንላችኃልና!
=
☑️ ወቅት ሱሁር➘
〰️〰️〰️〰️
ከግማሽ ለሊት በፊት መመገብ ሱሁር ተብሎ አይቆጠርም።
🍽 وقت السّحـور 🍽
✘ الأكلقبل نصف الليل لا يُعتبر سحورًا ✘
✑ قال الإمام النووي رحمه الله :
❞ وَقْتُ السَّحورِ بَينَ نِصفِ اللَّيلِ وَطُلُوعِ الْفَجرِ ❝.
◂ المجموع (٣٦٠/٦) | 📔🖇
=
〰️〰️〰️〰️
ከግማሽ ለሊት በፊት መመገብ ሱሁር ተብሎ አይቆጠርም።
🍽 وقت السّحـور 🍽
✘ الأكل
✑ قال الإمام النووي رحمه الله :
❞ وَقْتُ السَّحورِ بَينَ نِصفِ اللَّيلِ وَطُلُوعِ الْفَجرِ ❝.
◂ المجموع (٣٦٠/٦) | 📔🖇
=
☑️ የአላህ መልክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
➡️ ሀሳቡና ጭንቁ ዱንያ ብቻ የሆነ ሰው፣ ጉዳዩን አላህ ይበታትንበታል፣ ድህነቱን በዓይኑ መሀል ያደርግበታል፣ ከዱንያም የተቀደረለት እንጂ አይመጣለትም።
➡️ ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ ሰው አላህ መብቃቃትን በቀልቡ ያደርግለታል። ጉዳዩን ይሰበስብለታል። ዱንያ የግዷ ወደሱ ትመጣለች።
📚(ቲርሚዚይ ዘግቦታል)
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر
=
t.me/https_Asselfya

Sadat – ረመዳን ቀን 10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM