💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💢 ውድ እህቴ ስራ በዝቶብሽ ቁጭ ብለሽ  ቁረአን የምትቀሪበት ግዜ አተሽ ተበሳጭተሽ ሊሆን ይችላል ግን አብሽሪ በጥሩ ኒያ አላህን እያወሳሽ ዚክርሽን እየዘከርሽ

🔹እህትዋ ባልሽንና ቤተሰቦችሽን በመካደም ከተጋሽ አሏህ ዘንድ ምንዳን አገኝበታለሁ ብለሽ አስበሽ ለእነርሱ የሚበቃቸው የሆነን ምግብ ካዘጋጀሽ እሱአሻናፊና የላቀው አሏህን በመገዛት ላይ ነሽ።

♻️ግን ለማንም ሴት አይደለም ከአላህ አጅር ፈልጋ ለሰራች ሴት ብቻ ነው።

🔹ማንኛውንም ስራ እየስራሽ ምላስሽ ከዚክር ሊወገድ አይገባም

🔹እቃ እያጠብሽ ፣ቤት እያጸዳሽ ፣ ምላስሽ ከዚክር  ሊወገድ አይገባም

🔹በተጨማሪም ስትወጭ ስትገቢ የሀፈሽውን ትንሽም ትሁን  ቁረአን ትቀሪያለሽ

🔹ዱአ እናብዛ አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን  በርግጥ ከችግር  በኋላ ምቾት አለ ኢንሻ አሏህ

🔹የትኛውም ቦታ ተቀጥረን የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ዱኒያዊ ደመዎዝን ብቻ ማየት የለብንም አጅሩንም እንደምናገኝበት መዘንጋት የለብንም

📌ብልጥና ጮሌ የሆነች ሴት

ማንኛውም ስራ አላህን ከማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም ።

እናማ እንበርታ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ረመዳን ቀን 7
Sadat
ረመዳን ቀን 7

የመጀመሪያው እና የመጨረሻው መልክተኞች ኑሕ እና ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም)

ሁለት ዱአዎች
✒️      📃 አይ ዱንያ ሁለመናዋ ወረቀት 📃

~ የልደት ወረቀት
~ የክትባት ወረቀት
~ የምስክር ወረቀት
~ የትምህርት ማስረጃ ወረቀት
~ የህክምና ማስረጃ ወረቀት
    
      *  ወረቀቱ ይቀጥላላል *

~ የጋብቻ ወረቀት
~ የግብዣ ጥሪ ወረቀት
~ የጉዞ ወረቀት
~ የቤት ካርታ ወረቀት
~ የመኪና ሊብሬ ወረቀት
~ ገንዘብ እራሱ ወረቀት
~ ህይዎታችን ባጠቃላይ ወረቀት በወረቀት።
• ያውም ጊዜ ጠቅልሎ ቀዶ ወይም አበስብሶ  የሚጥለው ወረቀት። ያም ሁኖ ግን:-
~ ስንቱ ለወረቀት አዘነ ?!
~ ስንቱ ለወረቀት ተደሰተ ?!
© ግን ...
  ብቸኛዋ የሰው ልጅ የማያያት ወረቀት ብትኖር የሞት የምስክር ወረቀት (ورقــــــــة شهادة الوفاة) ናት። አዎ እርሷ ናት። እናማ ወንድሜ ለእርሷ ስትል ስራ። ለእርሷ ስትል ትጋ ምክንያቱም የወረቀቶች ሁሉ ዋና እና አንገብጋቢዋ ወረቀት እርሷ ናት።

🌐
https://t.me/Abulbuhari
﴿ وَٱلذَّ ٰ⁠رِیَـٰتِ ذَرۡوࣰا ﴾

[الذاريات : ١]
.
በረመዳን የሚሰራው መልካም ስራ እንደሌላው ቀን እንዳልሆነ መረጃ👇

በረመዳን የሚሰራ መልካም ስራ
    እንደውም አንዳንድ ሱና የሆኑ ስራዎች
     አጅራቸው የፈርድ ያህል ተደርጎ
     እስኪከፈል ድረስም ከፍ ይደረጋል.

➡️ለዚህም መርፉዕ በሆነ ኢማም
     ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት
      ዘገባ ላይ የአላህ ለአንዲት
      ሴት "ረመዳን ሲመጣ ዑምራ
      አደርጊ ምክንያቱም በረመዳን
      ሚደረገው ዑምራ ከእኔ ጋር ሀጅ
      ያደረገ ያህ ተደርጎ ያስመነዳል
      ብለዋታል።  ).


ኢማም ኢብኑ አል ጀውዚይ

"ይህ ሀዲስ የመልካም ስራ ምንዳ
   በተከበሩና በተላቁ ጊዜያት ላይ 
  እንደሚጨምር ያስገነዝበናል ይላሉ።

ለዚህም አል ዙህሪይ በረመዳን የሚባለው አንድ ሱብሀነላህ ከረመዳን ውጪ ከሚባለው አንድ ሺ ሱብሀነ ላይ በአጅር የተሻለ ነው ይላሉ። ).

ይህ የተባረከ ወር ላይ ውስጣችን ላይ ያለው ሙሉ ሀይል በማውጣትና በመጠቀም መልካም እንሸምት።.

Copy

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
الجزء الثامن القارئ محمد المنشاوي
💭🌸خدمة تلاوات🎧
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➔ ጁዝ  ስምንት
الليلة( 8 )  رمضان

🎙القارئ : محمد المنشاوي
=
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa/236183
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
የጧትና የማታ ዚክር አትዘናጉ
   

➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።

(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።

يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።

👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ

https://t.me/https_Asselfya/5024
በዚህ ዘመን የነብዩ፦
♦️ጥምጣም
♦️ቀሚስ
♦️ጫማ
♦️ፀጉር
አለ የሚል ሰው ውሸታም ነው።

t.me/https_Asselfya/5072
﴿ أَن تَقولَ نَفسٌ يا حَسرَتا عَلى ما فَرَّطتُ في جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السّاخِرينَ ﴾ - الزمر

#تلاوة
ረመዳን ቀን 9
Sadat
ረመዳን ቀን 9

በነብይነታቸው መመስከር ምን ያስፈርዳል?

https://t.me/https_Asselfya/5076
በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️

ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ

"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ  ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya
ኹጥባ_የተዉሂዷ ቃል (ላኢላሐ ኢለሏህ)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

كلمة التوحيد (لا إله إلا الله)
የተዉሂዷ ቃል (ላኢላሐ ኢለሏህ)

🕌 ኮምቦልቻ አደም መስጂድ

🎙 أبو ريس محمد بن إمام
         ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7318
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7318