💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Sadat – ረመዳን ቀን 5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ወደ አላህ የሚወስደው መንገድ ረጅም ነው
እኛ በሱ ላይ እንደ ኤሊ እየተጓዝን ነው።
አላማችን መንገዱን መጨረስ አይደለም።
ይልቁንም መንገዱ ላይ ሆነን መሞት ነው።"
[ሸይኹል አልባኒ]
~~~~
እውነቱም (ሞት)
እስኪመጣህ ድረስ
ጌታህን ተገዛ፡፡
[አል ሒጅር 15፡99]
እኛ በሱ ላይ እንደ ኤሊ እየተጓዝን ነው።
አላማችን መንገዱን መጨረስ አይደለም።
ይልቁንም መንገዱ ላይ ሆነን መሞት ነው።"
[ሸይኹል አልባኒ]
~~~~
እውነቱም (ሞት)
እስኪመጣህ ድረስ
ጌታህን ተገዛ፡፡
[አል ሒጅር 15፡99]
➙ታላቅ ብስራት ለዉዷ እህቴ
☑️ ትንሸ ስራ ትልቅ ምንዳ ማለት ይህ ነዉ !!
📩«ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣
📩 የረመዳንን ወር ከፆመች፣
📩ብልቷን ከጠበቀች፣
📩ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።
📒ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል
=
t.me/https_Asselfya
☑️ ትንሸ ስራ ትልቅ ምንዳ ማለት ይህ ነዉ !!
📩«ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣
📩 የረመዳንን ወር ከፆመች፣
📩ብልቷን ከጠበቀች፣
📩ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።
📒ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል
=
t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
حكم وآداب خروج المرأة للصلاة
ተራዊህ ለምትወጣ ሙስሊም ሴት አደቦች
🎙ለበለጠ ሸይኹ በደንብ ስሟቸዉ🎧
https://t.me/https_Asselefya1
ተራዊህ ለምትወጣ ሙስሊም ሴት አደቦች
⓵ ኢኽላስ ሊኖራት ይገባል!
⓶ሙሉ ሸሪዓዊ ሂጃብ መልበስ አለባት!
⓷ድምፃ ዝቅ ማድረግ አለባት!
⓸ሽቶ ተቀብታ መዉጣት የለባትም!
⓹ የተረጋጋች መሆን አለባት........
🎙ለበለጠ ሸይኹ በደንብ ስሟቸዉ🎧
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💭🌸خدمة تلاوات🎧 – الجزء الخامس محمد أيوب
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء السادس القارئ أحمد العجمي
💭🌸خدمة تلاوات🎧
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ስድስት
الليلة( ➅) رمضان
🎙القارئ : أحمد العجمي
=
https://t.me/https_Asselfya/5059
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ስድስት
الليلة( ➅) رمضان
🎙القارئ : أحمد العجمي
=
https://t.me/https_Asselfya/5059
ረመዳናዊ ግሳፄ -01- (رمضان - ٥-١٤٤٤)
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
☑️ ረመዳናዊ ግሳፄ -01- (رمضان - ٥-١٤٤٤)
🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
@SheikhMuhammedZainAdam
🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
👉ዛሬ ሰኞ ረመዳን 5- 1444 በአቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ (ፉሪ) ከዓሱር ሰላት በኃላ የተሰጠ ትምህርት ነው።@SheikhMuhammedZainAdam
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💭🌸خدمة تلاوات🎧 – الجزء السادس القارئ أحمد العجمي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء السابع القارئ صلاح بو خاطر
💭🌸خدمة تلاوات🎧
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ሰባት
الليلة( ➆) رمضان
🎙القارئ : صلاح بو حاطر
=
https://t.me/https_Asselfya/5062
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ሰባት
الليلة( ➆) رمضان
🎙القارئ : صلاح بو حاطر
=
https://t.me/https_Asselfya/5062
✅💢 ውድ እህቴ ስራ በዝቶብሽ ቁጭ ብለሽ ቁረአን የምትቀሪበት ግዜ አተሽ ተበሳጭተሽ ሊሆን ይችላል ግን አብሽሪ በጥሩ ኒያ አላህን እያወሳሽ ዚክርሽን እየዘከርሽ
🔹እህትዋ ባልሽንና ቤተሰቦችሽን በመካደም ከተጋሽ አሏህ ዘንድ ምንዳን አገኝበታለሁ ብለሽ አስበሽ ለእነርሱ የሚበቃቸው የሆነን ምግብ ካዘጋጀሽ እሱአሻናፊና የላቀው አሏህን በመገዛት ላይ ነሽ።
♻️ግን ለማንም ሴት አይደለም ከአላህ አጅር ፈልጋ ለሰራች ሴት ብቻ ነው።
🔹ማንኛውንም ስራ እየስራሽ ምላስሽ ከዚክር ሊወገድ አይገባም
🔹እቃ እያጠብሽ ፣ቤት እያጸዳሽ ፣ ምላስሽ ከዚክር ሊወገድ አይገባም
🔹በተጨማሪም ስትወጭ ስትገቢ የሀፈሽውን ትንሽም ትሁን ቁረአን ትቀሪያለሽ
🔹ዱአ እናብዛ አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በርግጥ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ኢንሻ አሏህ
🔹የትኛውም ቦታ ተቀጥረን የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ዱኒያዊ ደመዎዝን ብቻ ማየት የለብንም አጅሩንም እንደምናገኝበት መዘንጋት የለብንም
📌ብልጥና ጮሌ የሆነች ሴት
ማንኛውም ስራ አላህን ከማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም ።
እናማ እንበርታ
https://t.me/https_Asselfya

🌙 Sticker
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን ቀን 7
Sadat
ረመዳን ቀን 7
የመጀመሪያው እና የመጨረሻው መልክተኞች ኑሕ እና ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም)
ሁለት ዱአዎች
የመጀመሪያው እና የመጨረሻው መልክተኞች ኑሕ እና ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም)
ሁለት ዱአዎች
✒️ 📃 አይ ዱንያ ሁለመናዋ ወረቀት 📃
~ የልደት ወረቀት
~ የክትባት ወረቀት
~ የምስክር ወረቀት
~ የትምህርት ማስረጃ ወረቀት
~ የህክምና ማስረጃ ወረቀት
* ወረቀቱ ይቀጥላላል *
~ የጋብቻ ወረቀት
~ የግብዣ ጥሪ ወረቀት
~ የጉዞ ወረቀት
~ የቤት ካርታ ወረቀት
~ የመኪና ሊብሬ ወረቀት
~ ገንዘብ እራሱ ወረቀት
~ ህይዎታችን ባጠቃላይ ወረቀት በወረቀት።
• ያውም ጊዜ ጠቅልሎ ቀዶ ወይም አበስብሶ የሚጥለው ወረቀት። ያም ሁኖ ግን:-
~ ስንቱ ለወረቀት አዘነ ?!
~ ስንቱ ለወረቀት ተደሰተ ?!
© ግን ...
ብቸኛዋ የሰው ልጅ የማያያት ወረቀት ብትኖር የሞት የምስክር ወረቀት (ورقــــــــة شهادة الوفاة) ናት። አዎ እርሷ ናት። እናማ ወንድሜ ለእርሷ ስትል ስራ። ለእርሷ ስትል ትጋ ምክንያቱም የወረቀቶች ሁሉ ዋና እና አንገብጋቢዋ ወረቀት እርሷ ናት።
🌐 https://t.me/Abulbuhari

.
በረመዳን የሚሰራው መልካም ስራ እንደሌላው ቀን እንዳልሆነ መረጃ👇
✅በረመዳን የሚሰራ መልካም ስራ
እንደውም አንዳንድ ሱና የሆኑ ስራዎች
አጅራቸው የፈርድ ያህል ተደርጎ
እስኪከፈል ድረስም ከፍ ይደረጋል.
➡️ለዚህም መርፉዕ በሆነ ኢማም
ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት
ዘገባ ላይ የአላህ ለአንዲት
ሴት "ረመዳን ሲመጣ ዑምራ
አደርጊ ምክንያቱም በረመዳን
ሚደረገው ዑምራ ከእኔ ጋር ሀጅ
ያደረገ ያህ ተደርጎ ያስመነዳል
ብለዋታል። ).
ኢማም ኢብኑ አል ጀውዚይ
"ይህ ሀዲስ የመልካም ስራ ምንዳ
በተከበሩና በተላቁ ጊዜያት ላይ
እንደሚጨምር ያስገነዝበናል ይላሉ።
ለዚህም አል ዙህሪይ በረመዳን የሚባለው አንድ ሱብሀነላህ ከረመዳን ውጪ ከሚባለው አንድ ሺ ሱብሀነ ላይ በአጅር የተሻለ ነው ይላሉ። ).
ይህ የተባረከ ወር ላይ ውስጣችን ላይ ያለው ሙሉ ሀይል በማውጣትና በመጠቀም መልካም እንሸምት።.
Copy
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
በረመዳን የሚሰራው መልካም ስራ እንደሌላው ቀን እንዳልሆነ መረጃ👇
✅በረመዳን የሚሰራ መልካም ስራ
እንደውም አንዳንድ ሱና የሆኑ ስራዎች
አጅራቸው የፈርድ ያህል ተደርጎ
እስኪከፈል ድረስም ከፍ ይደረጋል.
➡️ለዚህም መርፉዕ በሆነ ኢማም
ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት
ዘገባ ላይ የአላህ ለአንዲት
ሴት "ረመዳን ሲመጣ ዑምራ
አደርጊ ምክንያቱም በረመዳን
ሚደረገው ዑምራ ከእኔ ጋር ሀጅ
ያደረገ ያህ ተደርጎ ያስመነዳል
ብለዋታል። ).
ኢማም ኢብኑ አል ጀውዚይ
"ይህ ሀዲስ የመልካም ስራ ምንዳ
በተከበሩና በተላቁ ጊዜያት ላይ
እንደሚጨምር ያስገነዝበናል ይላሉ።
ለዚህም አል ዙህሪይ በረመዳን የሚባለው አንድ ሱብሀነላህ ከረመዳን ውጪ ከሚባለው አንድ ሺ ሱብሀነ ላይ በአጅር የተሻለ ነው ይላሉ። ).
ይህ የተባረከ ወር ላይ ውስጣችን ላይ ያለው ሙሉ ሀይል በማውጣትና በመጠቀም መልካም እንሸምት።.
Copy
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💭🌸خدمة تلاوات🎧 – الجزء السابع القارئ صلاح بو خاطر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء الثامن القارئ محمد المنشاوي
💭🌸خدمة تلاوات🎧
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ስምንት
الليلة( 8 ) رمضان
🎙القارئ : محمد المنشاوي
=
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa/236183
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➔ ጁዝ ስምንት
الليلة( 8 ) رمضان
🎙القارئ : محمد المنشاوي
=
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa/236183
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
የጧትና የማታ ዚክር አትዘናጉ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።
(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ
https://t.me/https_Asselfya/5024