💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
️የማይሰግድ ሰው ፃም በተመለከተ


♦️የማይሰግድ ሰው የሚፃመው ፃም ተቀባይነት አለውን?

ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ሸይኽ መሀመድ ሷሊህ አልኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

↪️ የማይሰግድ ሰው የሚፃመው ፃም ምንም ሊጠቅመው አይችልም። አላህ ዘንድም ተቀባይነት አያገኝም። ቢፃም እራሱ እስካልሰገደ ድረስ ነገ አላህ ፊት ከመጠየቅ አይድንም። አንድ ሰው እስካልሰገደ ድረስ ፃም አለብህና ፁም አይባልም። ምክንያቱም የማይሰግድ ሰው እንደ የሁድና ነሷራ አምሳያ ነው። ታዳ የአይሁድና የነሳራ እምነት ተከታይ የሆነ ሰው ረመዷንን ቢፃም ይፈይደዋልን? ፃሙንስ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛልን? በጭራሽ ሊሆን አይችልም። ይህም ሰው ልክ እንደነሱ አምሳያ ነው። ባይሆን አንድ ሰው ሶላትን የማይሰግድ ሆኖ ሲፃም ካየነው፦ መጀመርያ ከመፃምህ በፊት ወደ አላህ ተውበት አድርግ፣ ሶላትህንም ጀምር ከዛ በኋላ ፁም ብለን እንመክረዋለን። በመፀፀት ወደ አላህ የተመለሰ ሰው አላህ ተውበቱን ይቀበለዋልና።

📚 【مجموع الفتاوى(ج20 ص87)】

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
በዚክር በርቱ አላህ ያግዘን መልካም የረመዷን ግዜ አላህ ያድርግልን እምንጠቀም አላህ ያድርገን

وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ﴾
➡️ጌታህን በብዛት አውሳው በማታና በጧትም አወድሰው

☑️ ሼኸ አብዱረዛቅ አልበድር አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል።

አላህን ከማውሳት (ከዚክር) ያገለለ (የራቀ) ሰው ሸይጧን ልክእንደጥላውይጣበቅበታል።

📚 فِقْهُ الْأَدْعِيَةِ وَالْأَذْكَار: ١٧/١
@Quran63bot
@Quran63bot
➹➹➹➹➹➹➹

የቁርአን  ቦት  ነዉ  የፈለጋችሁት ቃሪዕ ድምፀ እያወረዳችሁ  መስማት ብቻ!!ወሩ  የቁርአን ነዉ!!

📍ከቁርአን ጋር እንኑር!
☑️ ቁርአንን መቅራትና ማዳመጥ ፡ ወደ አላህ ከሚያቀራርቡ ታላላቅ የመልካም ስራ አይነቶች ናቸው ።

ኢብኑ ረጀብ

በተለይ በዚህ በተከበረ ወር የበለጥ እንጠንክር
☑️ የተራዊህ ሶላት ለምትሰግዱ ስለ አሰጋገዲ ስረአትና ቅደም ተከተል አጭር ጥቆማ ።

 ➙እነዚህ ተግባራቶችን በቅደም ተከተል እንስራቸው ኢንሻ አላህ ።

⓵))መጀመሪያ የኢሻ ሶላትን ስገዱ !

⓶))ከዚያ ልክ የኢንሻን ሶላትን ሰግዳችሁ እደጨረሳችሁ  ወዲያው ከሶላት ቡሀላ የሚባሉትን አዝካሮችን በሉ

➂))ከዚያ ልክ አዝካሮቹን እደጨረሳችሁ የኢንሻን ራቲባ  ,ሁለት ረከአ ሱና ሶላት ስገዱ ።

➃))ከዚያ ተራዊህ ሶላት (8)ረከአ ስገዱ። ሁለት ሁለት ረከአ እያረጋችሁ የቻላችሁትን መስገድ ትችላላችሁ  ።

➄))በየአራቱ (4) እረከአ ጥቂት አጠር ያለች እረፍት ብትወስዱ መልካምነው ።

➅))ተራዊህ በምትሰግዱ ጊዜ ቁረአን ሀፊዝ ካልሆን(ካልሆሽ) ቁረአኑን እያየህ (ሽ)መቅራት ትችላለህ (ሽ)
ወይም ትንሽም ቢሆን የሀፈዝከውን (ሽ)ካለህ (ሽ) የን እየደጋገምክም(ሽ) ቢሆን በዚያ መስገዲ ትችላለህ (ሽ)
የቻልከውን የምታውቀውን ቅራ (ቅሪ)።

➆))ከዚያ ዊይትር ስገዲ (ሁለት ረከአ እና አንዲ ለብቻ)መስገዲ ትችላለህ (ሽ) _ባጠቃላይ ሶስት ማለትነው ።
  
      ~ዊትር ስንሰግዲ የመጀመሪያ እረካ አላይ ሡረቱል  አእላን .سورةالاْعلى
ሁለተኛው እረካአላይ ደግሞ ሱረቱል ካፊሩን سورة الكافرون
በሶስተኛው ረከአ ላይ  ሱረቱል ኢህላስን سورة الأخلاص ብንቀራ የተወደደነው ።

⓼)) ከዚያም ልክ ዊትር እንደጨረስን (3)ጊዜ 
       ሡበሀነል ቁዱስ
       ሡበሀነል ቁዱስ
        ሡበሀነል ቁዱስ
  እንበል ።።።።።።።።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ኢንሻ አሏህ ቁርአን አብረን እናኽትም

ጁዝ አንድ ረመዷን
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
القارى الشيخ علي عبد الله جابر رحمه الله!!

ሼይኽ አሊ አብደላህ ጃቢር አላህ ይዘንለቸዉና::


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ስሁርን በቴምር ማሰር ሱና ነው‼️
====================
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»።

ምንጭ፦📒ሶሒሁ ተርጊብ (1027)
﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾

«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
➡️በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
ብልጥና ጮሌ የሆነች ሴት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ማንኛውም ስራ አላህን ከማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም ።

እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ ስራ በሴቶች ላይ ይበዛል  ይህን ከባድ ስራ እሚያቀልላችሁ ነገር ልጠቁማችሁ  !!

👉ዚክር  አላህን ማዉሳት ማብዛት
  〰️     〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
☑️ ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።

💎 قال ابن القيّم رحمه الله :
« الذِّكر يُعطي الذاكرَ قوةً حتى إنه لَيفعل مع الذّكر مالا يُطيق فعلَه بدونه! ».

📒 [ الوابل الصيب: (١٦٤) ]


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➔ለማስታወስ ያክል

እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ የሚሠራዉ ምግብ ያለ የለለነዉና

ሆዳችሁን ለሶስት ክፈሉት ።

አይዋ አገኘን ተብሎ የቀረበዉ ሁሉ አይበላም ።ለሶላተ ተራዊ ከተለያዩ ኢባዳዎች እንዳያዳክማችሁ ።ከመጠን በላይ አለመመገብ ።


==
➔በቁርአን እንተዋወስ !!
     〰️〰️〰️  〰️〰️
☑️  የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል
       ➔➔➔➔➔➔➔➔➔➔➔➔➔➔

📩 لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡
📩 يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ
◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡
📩يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا
◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡
📩وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ
◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡
📩 أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا
◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡
📩 وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا
◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡
📩إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ
◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡

📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ ቁርአን አብረን እናኽትም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➔ጁዝ ሁለት
الليلة (⓶)  رمضان

🎙 الشيخ علي عبد الله  جابر رحمه الله


==
https://t.me/https_Asselfya/5010
በረመዷን ዉስጥ ቁርአን ለማክተም

አላህ ያበርታን

==
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂  شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ 🍂
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
☑️ ውብ ቲላዋ ሱረቱል ካህፍ

➔የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ


📩ቁረአን የልብ ብርሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።

https://t.me/https_Asselfya
በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️

ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ

"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ  ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
https://t.me/https_Asselfya