☑️ ከመኝታ በፊት የሚባል
〰〰〰〰〰〰〰
▪️اَللَّهُمَّ أَسْلَمْتُ نَفْسِيْ إِلَيْكَ، وَفَوَّضْتُ أَمْرِيْ إِلَيْكَ، وَوَجَّهْتُ وَجْهِيَ إِلَيْكَ، وَأَلْجَأْتُ ظَهْرِيْ إِلَيْكَ، رَغْبَةً وَرَهْبَةً إِلَيْكَ، لاَ مَلْجَأَ وَلاَ مَنْجَا مِنْكَ إِلاَّ إِلَيْكَ، آمَنْتُ بِكِتَابِكَ الَّذِيْ أَنْزَلْتَ وَبِنَبِيِّكَ الَّذِيْ أَرْسَلْتَ.
አላህ ሆይ! ነፍሴን ለአንተ አስረክቢያለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ ወደ አንተ አስጠግቻለሁ፡፡ ፊቴን ወደ አንተ አዙሪ ያለሁ፡፡ ጀርባዬን ወደ አንተ መልሻለሁ፡፡ እርካታህን ለማግኘት በመጓጓት፤ ቁጣህን በመፍራት፡፡ መመላሻም፣ ከአንተ ከቅጣትህ ነፃ መውጫም ወደአንተ ከመመለስ ውጭ ሌላ መንገድ የለም፡፡ ባወረድከው ኪታብ፣ በላከው ነብይም አምኛለሁ።
📚ሙስሊም
👉መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ።
==
https://t.me/https_Asselfya

📍ለሊት መስገድን አትርሱ!!
إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡
=====================
إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡
=====================
☑️ የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!!
»ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ
»የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»
»ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ
»የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይንአደም ሀፊዘሁሏህ ቴሌግራም ቻናላቸዉ➘➘➘➘➘➘ይቀላቀሉ!
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
☞ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶቻቸዉ ➴➴➴
https://t.me/SheikhMuhammedZain
https://t.me/SheikhMuhammedZain
🔎ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
☞ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶቻቸዉ ➴➴➴
https://t.me/SheikhMuhammedZain
https://t.me/SheikhMuhammedZain
🔎ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም – مذكرة في أحكام الصيا 03
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብደሏህ ኢብኑ አምር ኢብኑ—አል ዓስ (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
"ይህች አለም (ዱንያ) መጣቀሚያ ናት፤ ከመጣቀሚያዋ ሁሉ በላጯ መልካም ሴት ናት።"
📒ሙስሊም ዘግበውታል
ጭብጥ‼️
✅ መልካም ስብዕናን የተላበሰች የትዳር ጓደኛ መምረጥ ተገቢ ነው፡፡ መልካም ሚስት ለባሏ የደስታ ምንጭና አላህን በማምላክ (ኢባዳ) እንዲጠናከር አጋዥ ናትና።
https://t.me/https_Asselfya
"ይህች አለም (ዱንያ) መጣቀሚያ ናት፤ ከመጣቀሚያዋ ሁሉ በላጯ መልካም ሴት ናት።"
📒ሙስሊም ዘግበውታል
ጭብጥ‼️
✅ መልካም ስብዕናን የተላበሰች የትዳር ጓደኛ መምረጥ ተገቢ ነው፡፡ መልካም ሚስት ለባሏ የደስታ ምንጭና አላህን በማምላክ (ኢባዳ) እንዲጠናከር አጋዥ ናትና።
https://t.me/https_Asselfya
✍ ከባዱ ፈተና ዓይነ ስዉርነት ሳይሆን _ ልበ ስዉርነት ነወ።
ዓይነ ስዉር እዉነትን ማየት ይችላል። ልበ ስዉር ግን እዉነትን ማየት ፈጽሞ አይቻለወም።
✍
==
ዓይነ ስዉር እዉነትን ማየት ይችላል። ልበ ስዉር ግን እዉነትን ማየት ፈጽሞ አይቻለወም።
✍
==
ያለንበት የሸእባን ወር ነዉ። ሰዎች የሚዘናጉበት ወር!!
ሚዲያዎችን ቀነስ በማድረግ ተዉበት በማድረግ በዚክር-በቁርአን ቀልባችንን አለስልሰን እረመዷናችንን አንጠብቀዉ። አሁኑ ነፍስያችንን እናለማምዳት!
ወደአላህ ከምንቃረብባቸዉ ታላላቅ ኢባዳዎች ዉስጥ ጾም ነዉ። የምንችል እንፁም።
✍ለማስታወስ ያክል
==
https://t.me/https_Asselfya
ሚዲያዎችን ቀነስ በማድረግ ተዉበት በማድረግ በዚክር-በቁርአን ቀልባችንን አለስልሰን እረመዷናችንን አንጠብቀዉ። አሁኑ ነፍስያችንን እናለማምዳት!
ወደአላህ ከምንቃረብባቸዉ ታላላቅ ኢባዳዎች ዉስጥ ጾም ነዉ። የምንችል እንፁም።
✍ለማስታወስ ያክል
==
https://t.me/https_Asselfya
ከማንኛዉም ቦታ ቆይታችሁ ስትነሱ ማለታችሁን አትርሱ።
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.
አላህ ሆይ! ጥራትና ምስጋና ይገባል፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ ምህረትህን እለምንሃለሁ፡፡ ወደአንተ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡ ’
==
https://t.me/https_Asselfya
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.
አላህ ሆይ! ጥራትና ምስጋና ይገባል፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ ምህረትህን እለምንሃለሁ፡፡ ወደአንተ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡ ’
==
https://t.me/https_Asselfya
« የዑለማኦች ታላቁ ደረጃ »
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
✅አዲስ ~ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖➖
📍ርዕስ ፦የዑለማኦች ታላቁ ደረጃ »
➴የዑለማኦች ደረጃ በትንሹ !
➴ዑለማኦች ለምድር ጌጥ ናቸው !
➴ከኛ ለነሱ ምን ይጠበቃል ??
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/LeSheikh_Muhammedzain_BetMaseria
➖➖➖➖➖➖➖
📍ርዕስ ፦የዑለማኦች ታላቁ ደረጃ »
➴የዑለማኦች ደረጃ በትንሹ !
➴ዑለማኦች ለምድር ጌጥ ናቸው !
➴ከኛ ለነሱ ምን ይጠበቃል ??
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/LeSheikh_Muhammedzain_BetMaseria
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም – مذكرة في أحكام الصيا 04
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተዉሂድ የስኬት ምንጭ ነዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
التوحيد سر السعادة
ተዉሂድ የደስታ ሚስጥር ነዉ
🕌 ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጂድ
🎙 أبو ريس محمد بن إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184
የጁሙዓ ኹጥባ
التوحيد سر السعادة
ተዉሂድ የደስታ ሚስጥር ነዉ
🕌 ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጂድ
🎙 أبو ريس محمد بن إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7184