💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
•••

﴿ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اذكُرُوا اللَّهَ ذِكرًا كَثيرًا ﴾ - الأحزاب

#تلاوة

.
☑️ አላህ ከቀደረዉ ዉጭ እሚሆን ነገር የለም !!

☞የዱንያን ጭንቀት አትሸከሚ ዱንያ የአላህ ነች
☞ስለ ርዝቅሽም አትጨናነቂ ርዝቅም ከአላህ ነው
☞ወደፊት የሚያጋጥምሽን ችግር አታስቢ በአላህ እጅነው ያለው ሁሉም ነገር

☞ስለ አንድ ሀሳብ ብቻ ተጨነቂ አላህን እንዴት ማስደሰት እንደምትችይ አላህን ካስደሰትሽ ተደስቶብሽ ያስደስትሻል መብቃቂያሽ ሆኖልሽ የደስታን ሀብት ይሰጥሻል ።ከሃብት ሁሉ ትልቅ ሃብት የልብ ሃብት ነው።አቂደን መገንዘብ ነው።ሀላሉን ከሀራም ለይቶ ማወቀና ጠቃሚና ጎጂን መለየትነው።አብሽሪ ሁሉም ነገር ጊዜው ስደርስ በአሏሀ ምርጫ ይመጣልናል።ሪዝቃችን ማንም አይነጥቀንም።ዬትም አያመልጠንም አሏህ የፃፈልን ነገር እሺ
☞ልብሽ በደማበት የህይወት ችግር ተስፋ አትቁረጪ
☞ወደ አላህ ተጣሪ ወደ ኸይር ቀይርልኝ ብለሽ 
☞ሀዘን በስግደት ይጠፋል
☞ደስታ በዱአ ይመጣል
ብቻ ምን ልበልሽ

ለነገሮች በጣም ቦታ ሰጠሽ አትጨናነቂ ሰበቡን አድርሺ ከዚያም በጌታሽ አሏህ ተመኪ "በእርሱ የተመካ ሁሌም ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዳለ ነው

➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
የምር  አራዳ ነሽ እሱም ሀያዕ ካለሽ?


ይህች ነች አራዳ ለአኼራዋ
አስባ ተዉሂድ ያስቀደመች
  ከሽርክ ከቢዲአ የተጠነቀቀች

ሱናን ተከትላ በሂጃብ  የፈካች
ሀያዕን ተላብሳ አይናፋር የሆነች
ካፀያፊ ተግባር ከሀራም የራቀች
ከአሉ ባልታ ዉሬ እራሷን ያቀበች
ወንድን የማትፈትን ማሬ ዉድ እያለች
ዝምታዋን መርጣ አደብን የገዛች
የምር አራዳነሽ አንች ምርጥ ወጣት"

💎አወ አራዳዋ አንችነሽ

ጌታዋን የፈራች ቁጥብ ተሰታሪ
ንግግሯ መልካም ቤተሰብ አክባሪ
ይህችነች አራዳ ለደን ተቆርቋሪ"

ዒልምን ፈላጊዋ የጀግኖች ተማሪ
ለጌታዋ ትእዛዝ የሆነች ታታሪ
ከመጥፎ ከልክላ በኸይር ተጣሪ
አንደበትሽ ጣፋጭ አስታዋሽ መካሪ
እዉነት አራ ዳነሽ ሁሌ በድንሽ ላይ የማትበገሪ ::
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ሰላት ሲሰግዱ ወደ ሰማይ የሚያንጋጥጡ ሰዎች ምን ነክቷቸው ነው? አይናቸውን እንዳይነጠቁ አይሰጉምን?”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል

==
Audio
❀•°

🔖 لماذا كان النبي ﷺ يكثر من الصيام في شهر شعبان؟

🎤للشَّيخ د. صالح العصيمي - وفَّقه الله -

https://t.me/https_Asselfya

..
📍አማኝ ሴት ንቁ ናት(ማንቂያ ናት)
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን
ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች


በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ  አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል የሆነች ናት::

☑️ የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::

➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
☑️ የሂፍዝ ወሳኝ ቃኢዳ(መሰረቶች) :

📊 ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ  + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥት + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀአ በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ

🔻ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው።

وباالله التوفق


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
•° ስተኙ አያተል ኩርሲን መቅራታችሁን አትርሱ

إنَّ مِنَ الأَذكَار العَظِيمة التَي يُستَحبُّ للمُسلم أن يُحافِظَ عَليها كُلّ لَيلة عندما يأوي إلى فراشه قراءةَ آية الكُرسي، التي هي أعظم آية في القرآن الكريم، فقد جاء في السُّنَّة ما يدل على فضل ذلك، وأنَّ مَن قرأها إذا أوى إلى فراشه فإنَّه لَم يزل عليه من الله حَافظ ولا يَقربه شيطان حتى يصبح.

📖 #فقه_الأدعية_والأذكار
#الشّيخ_عبد_الرّزّاق_البدر_حفِظهُ_اللّه

.https://t.me/https_Asselfya
💎ኢብን ተይሚያ (ረሂመሁሏህ) እንድህ ብለዋል፦

إياك نعبد وإياك نستعين
የምትለውን የቁርአን አንቀፅ መልእክት በትክክል የተረዳ ሰው ለእዩልኛና ለኩራት አይጋለጥም።
:

"አንተን ብቻ አመልካለሁ" ማለቱ ከአንተ ውጭ ላሉ ነገራቶች ብዬ የምፈፅመው አምልኮ አይኖረኝም እንደማለት ሲሆን ይሄም ሪያእና ሱምዐን ይከላከላል።

"በአንተ ብቻ እታገዛለሁ" የሚለው ደግሞ ደካማ ነኝና የአንተን እገዛ እሻለሁ። የሚያኮራኝ ነገር የለም ማለት ነው።

ምንጭ:-📚መዳሪጁ ሳሊኪን (1/54

https://t.me/https_Asselfya
የምመኘውን ሳይሆን የሚጠቅመኝን ሰጠኝ የሚሉት ብዙ ናቸው።
:

ጌታችን ግን የምንመኘውንም ጠቃሚ ማድረግ ይችላል።
*
"ያረብ የምመኘውን ጠቃሚ አድርግልኝ። በቀላሉ እንዳገኘውም መንገዱን አግራልኝ ማለቱ የተሻለ የልብ እርጋታን ያስገኛል።"

ሳህ!

==
Audio
🕳.. وَأُفَوِّضُ أَمۡرِيٓ إِلَى ٱللَّه ..🕳

🕳 القارئ #سليمان_الشبيبي
🕳 برواية السوسي عن أبي عمرو

╭┅━━•🍃🍃•━━━┅╮

https://t.me/https_Asselfya
"ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ክብሯ ነው"።

💎ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም