💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
4 ሰዎችን አሏህ አያናግራቸውም……ከነሱም ውስጥ……

🎙አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
👍1


ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

👍1
Audio
🔃አዲስ ~ ሙሃደራ
▱▱▱▱▱▱▱

📍የሪያእ አደገኝነት‼️

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
«ሙስሊም አርብኛ ነኝ»

በኒቃብ በጅልባብ ተውበሽ ሲያዩሽ
ከትክክለኛው ዲን ከሱና ሊያስወጡሽ
የኢስላምን ኒዕማ በቁምሽ ሊገፉሽ
ሂጃብን አዋርደው ክብርሽን ሊነጥቁሽ
አክራሪ ፅንፈኛ ብለው ቢሰይሙሽ
የአረብ ስታይል ብለው ቢወርፉሽ

ማንንም አትስሚ አይሸበር ልብሽ
በሱና በተውሂድ ለአሏህ ተዋድቀሽ
አያጠራጥርም ቀጥ ብለሽ መቆምሽ


መንቀፍ ለለመደ አንግቶ እስኪያመሽ
ላሳባቂ ሁሉ እንዲህ ብለሽ መልሽ።


በኒቃብ በጅልባብ አካሌን ሰትሬ
ከፊትና ከዝሙት ርቄ መኖሬ
በአላህ ትዕዛዝ ሱና ላይ ማደሬ
መጣሬ መልፋቴ ለጀነት ሀገሬ
ወቀሳን ሳልፈራ ዲንን መተግበሬ


አክራሪ ካሰኘ አዎ አክራሪ ነኝ
አፉን ለከፈተ ስሸሽ የማልገኝ
አዲስ መጤ ባህል ቢድዐ ማይገዛኝ
በሰለፎች ፋና ሱናን አራማጅ ነኝ።


ዲኔ ሲነካብኝ ችዬ ቆሜ ማላይ
ተውሂድን ሰባኪ ሽርክን ተፀያፊ
ትዛዙን ፈፃሚ ሙስሊም አርበኛ ነኝ


በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሃ ላይ የቀረበች

t.me/Tewuhid_We_sunnah
እንደኔና እንዳች አርቀው ሲያሰቡ

የተመኙት ምኞት ሳይሳካ ገቡ

ሳይደሠቱበት በሀብት በገንዘቡ

ሰርተው ያሰቀመጡት ሳይበላ ምግቡ

ሰንት እህቶቻችን ከቀብር ውሰጥ ገቡ

ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ

በተሠጠን ጊዜ ባለንበት ሰፍራ

ሞትን እናሰታውሰ እንሠብ ለአኼራ

ለአንዱ ጌታችን ኢባዳን እናጥራ

አቅማችን በቻለው መልካምን እንሰራ
ሶሻል ሚዲያን ተጠቀምበት!!

ከሆነልህ ዲንህን ቀጥታ ተማር። እሱ ካልሆነ በሶሻል ሚዲያ (ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ዋትሳፕ፣ ወዘተ) ተማር።ሶሻል ሚዲያን የሚያጥላሉ ሰዎችን አትስማቸው። አማራጭ ከሌለህ ምን እንድትሆን ነው የሚሹት? አንዳንዶቹ ከሶሻል ሚዲያው ሳይሆን ከሆኑ አካላት ነው በዘወርዋራ ሊያስጠነቅቁ የሚሹት። አስተውል። የነሱ አጃቢ ካልሆንክ መሀይም ብትሆን የሚመርጡ አሉ። ብቻ አንተ አጠቃቀሙን ቻልበት። ባግባቡ ተጠቀምበት። በሶሻል ሚዲያ ደዕዋ ስንቶች ከሺርክ፣ ከቢድዐ፣ ካፈነገጡ አንጃዎች ተርፈዋል?! ስንቶች ስለዲናቸው ተምረዋል?!

☞ግና ጥመታቸው ሲጋለጥ፣ አጃቢያቸው ሲቀል፣ የተሸናፊነት ስሜት ሲሰማቸው ሶሻል ሚዲያን የሚያጥላሉ አሉ። ብልግና፣ እንቶ ፈንቶ፣ ስላለበት ነው እንዳትል ድሮም አለበት። በዚያ ላይ ያስጠነቅቃሉ እንጂ እራሳቸው ርቀው አይርቁም።
ባጭሩ

①☛ብቃቱ ካለህ በሶሻል ሚዲያ አስተምር። በዚያ ብዙ ህዝብ አለና መድረኩን ለጥፋት ሰባኪዎች፣ ለድሪቶ ደራቾች አትተውላቸው። ይልቁንም የያዙትንና የሚይዝቱን ህዝብ ለማትረፍ ተሻማቸው። አትጠራጠር በመስጂድና በመድረሳ ከምታገኘው የላቀ ህዝብ እዚያ አለ። በዐረብ ሃገራት፣ በሌላውም አለም ፍላጎቱ እያለው ሰፊ አማራጭ ያጣ ብዙ ወገን አለን። ደግሞስ ምን ያክል መስጂድ በእጃችን አለና ነው የሶሻል ሚዲያን ደዕዋ የምንቃወመው?!

②☛ብቃቱ ከሌለህ ባግባቡ ተማርበት። የሌሎችን ስራም ሼር፣ ኮፒ፣ ላይክ፣ ትዊት፣ ሪትዊት፣ ሴንድ፣... እያደረግክ አሰራጭበት። በዚህ ከፍተኛ ምንዳ ታገኝበታለህ። እንዲያውም ብዙው ሰው በስራ የተጠመደ ስለሆነ ቁጭ ብሎ ኪታብ የሚቀራበት ጊዜውም አቅሙም የለውም። ስለዚህ የቤተሰብ፣ የጓደኛ ግሩፕ እየከፈትክ ጠቃሚ መልእክቶችን እየሰበሰብክ አድርሳቸው። በዚህ አንተም የአስተማሪዎቹን አምሳያ አጅር ታፍሳለህ። ወገን ትለውጣለህ። በለውጡም ትረካለህ። አላህ ብርታቱን፣ ንቃቱን፣ ፅናቱን ያድልህ።

© ኢብኑ ሙነወር

⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
http://t.me/abuUseyminabdurehman
..
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

الدنيا ليست طويلة ، أيام ثم تزول ،

فاصبر حتى يأتي الله بأمره
.

شرح رياض الصالحين (١٠٤)

🌸🍃
💎ጣፋጭ ቂርአት ተጋበዙልኝ
Audio
አዲስ ~ ሙሃደራ
   

ርዕስደስተኛ ህይወት ‼️

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እውነተኛ ጓደኛሞች ምሳሊያቸው እንደ እጅና አይን ነው።

እጅሲታመም አይን ታለቅሳለች
አይን ሲያለቅስ እጅ እንባዋን ያብስላታል!

አላህ እውነተኛ የሱና ጓደኛ ይስጠን
ከቁርአን ዉስጥ ታላቋ ሱራ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
አዲስ ሙሐደራ

         →ርዕስ


❞أعظم سورة في القرآن❝
በቁርአን ዉስጥ ታላቋ ሱራ

🕌 ወረባቦ አረባቲ መንደር (ገጠር)

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7176
↪️አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች  “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)

ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤   ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

🔻ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔺ዉዷ

👌አጭር ቀሚስ ስትለብሺ የሚመለከትሽ የሚበዛው ስላማረብሽ አደለም ልብ በይ"
 
ቴሌቪዥንም ሲከፈት ነው የሚታየው:
: