ወደ ከፋ ነገር ሳያደርስ የሶሻል ሚድያ ጉዳይ ይታሰብበት‼
~~
የሶሻል ሚድያ አጠቃቀማችንን ቶሎ ካላሰብንበት ሊያጠፋን ነው።አንዳች የተጠቀምንበት ነገር ሳይኖር ከዛ ከዚህ ስንበን ጊዚያችንን ጥንቅቅ አድርጎ በልቶታል።ከዛሬ ነገ እንማርበታልን ብለን የገዛነውን ኪታብ አቧራ ቦኖ አጥቁሮታል።የነበረንን ሽርፍራፊ ስዓት ሁሉ አሉ የሚባሉ ሚድያዎችን ተቀራምተንበታል።አንድ ሚሴጅ "ጢርር"ባለች ቁጥር #ፌስቡክ ስንኳትን ከዛ ተመልሰን #ቴሌግራም ስንገባ፡ከዛ ስንወጣ #ዋትስአፕ ትዝ ሲልን፡ብዙ ሳንቆይ #በኢሞ ሲደወል ለርሱም መልስ ስንሰጠ: አንድ ነገር ሳንጠቀም ይሄው በሚድያው እንደወጣን ቀርተናል።አሏሁል ሙስተዓን።
ይባስ ብሎ ሁሉም እንደ ሞባይሉ የደረሰውም ያልደረሰው አንዳንድ #ቻነል፣ግሩፕ በየ'እጁ ያዘ ከዛ ቡኃላ የትም በሚድያው ጽሁፍ ሲያማርጥ ይውላል።አሁን ሁሉም በየግሉ የሚድያ አካውንት ስለከፈተ ፡ና"ተማር ስትለው ቆይ ቢዚ ነኝ ይላል ስትፈልግ ግን የምታገኘው እዚሁ ሰፈር ሲቃብዝ ነው።ሌላኛው እንደምንም እየተልመጠመጥ አንድ ደርስ ይጀምራል ሳያጋምሰው ከስራ ጋር አልተመቻቸልኝም ይላል።እህ" ብለህ ስጠይቅ እዛ #ዋትስአፕ የከፈተው ግሩፕ ላይ የሚለቅበት ነገር ጨንቆት ከዛም ከዚህ ሲመራርጥ ታገኘዋለህ።ሌላኛው #ኢሞ ላይ ተለጥፎ ወጪ ወራጁን ሲመለከት ስዓት ያልፈዋል በዛው ማቆራረጥ ያበዛል ሰልችቶ በዛው ይጠፋል።ይሄ ሁሉ አልላቀቅ ያለን ፈተና ነው።
መጥፋት ካለበት እና ካልጠቀመ እንኳን አላቅማችን የተከፈተው ቻናላችን አይደልም።የግል አካውንታችንም ይጠፋል እና የቻነሎችና የግሩፖች ነገር ይታሰብበት።ሳይቀደሙ ነው መቅደም።
አቡ_ዑበይዳ ነኝ
https://t.me/AbuOubeida

👏1
☑️ ከደጋጎች ምክር!!
من وصايا الصالحين :
" أكثر من قراءة القرآن ولا تتركه ، فإنه يتيسر لك الذي تطلبه على قدر ما تقرأ "
ቁርአን መቅራትን አብዛ! በፍፁም እንዳትተዉ። በቀራሀውም ልክ የምትፈልገው ነገር ይገራልሃል።
ذيل طبقات الحنابلة 3/205
==

Audio
✅ ጣፋጭ ቲላዋ
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ
#تلاوة
https://t.me/https_Asselfya

☑️ እየሳቀ ወንጀልን የሰራ እያለቀሰ እሳት ይገባል!!!ረቢ አንተው በወንጀል ከመጨማለቅ ጠብቀኝ!!!
✍
✍
☑️ አቢ ሁረይራ እንዳስተላለፈዉ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
➡️የጀሀነም እሳት በፍላጎቶችና በስሜቶች የተከበበች ስትሆን ፦ ጀነት ደግም በሚጠሉና በማያስፈልጉ ነገሮች የተከበበች ነች።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል።)

▪️ የሙናፊቅ መገለጫ
➷ ሲናገር ይዋሻል
➷ ሲያምኑት ይክዳል
➷ ቃል ሲገባ ያፈርሳል
➷ቀጠሮውን አያከብርም
አደራ እንጠንቀቃቸዉ
ሙእሚን ማለት ከነዚህ ነገሮች የጠራ ነዉ።
✍
➷ ሲናገር ይዋሻል
➷ ሲያምኑት ይክዳል
➷ ቃል ሲገባ ያፈርሳል
➷ቀጠሮውን አያከብርም
አደራ እንጠንቀቃቸዉ
ሙእሚን ማለት ከነዚህ ነገሮች የጠራ ነዉ።
✍
👍2👏1
▪️ እነዚህ መሀላ አይነቶች የተከለከለና ሽርክ የሆኑ ተግባር ናቸዉ ።
➷ቁርአንን በመምታት መማል
➷ ወድይ ነብይ በማለት መማል
➷ እናቴ/አባቴ ይሙቱ ብሎ መማል
➷በወልይ በሷሊህ በመሻይኾች መማል አይቻልም። ልንጠነቀቃቸዉ ይገባል
✍
https://t.me/https_Asselfya
➷ቁርአንን በመምታት መማል
➷ ወድይ ነብይ በማለት መማል
➷ እናቴ/አባቴ ይሙቱ ብሎ መማል
➷በወልይ በሷሊህ በመሻይኾች መማል አይቻልም። ልንጠነቀቃቸዉ ይገባል
✍
https://t.me/https_Asselfya
👍1
ጀግናየ
አስቢበት ፈጣሪሽን ስሚ ከመጥፎነገራቶች እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ፊትናላይ ከሚያዳርሱ ነገራቶች በሙሉ እራቂ ነፍስያሽን አቅቢ ምክነያቱም
۞ إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوءِ إِلَّا مَا رَحِمَ رَبِّي ۚ إِنَّ رَبِّي غَفُورٌ رَّحِيمٌ
እደምታወቀዉ ነፍስያችን ለኛ ጥላታችን ነች ሁሌም የምትመራን ወደመጥፎ ነገር ነዉ አሏህ ያዘነላቸዉ ሢቀሩ ።
እናም የኔህት ዱንያ ዱኒያነች ዱንያ እለታዊ መጠለያ ቦታጅ የዘላለም መኖሪያ አደለችም ለዚች ለቀሪአለም ሣይሆን ለዘላለማዊዉ ሀገር ምሠርቸ ይሆን ያን ሀገር የምጎናፀፈዉ ብለሽ አስቢ እራስሽን ሁሌም ሞት እዳለ አስታዉሽ ዱንያ የኔ ሀገር አደለችም የኔ አገር ዘላለማዊ የሆነችዋ ጀነት ነች ብለሽም አስቢ
እዉነት ነዉ ዱንያ የአማኞች መኖሪያ ሣቶን መገብያ ሀገር ነች እናም ለዚች ለከቱ አለም እጅ አትስጭ ፈተናወች ቢደራረቡብሽም ምናልባት ለዛ ለዉድ ሀገር መዳረሻ ድልድይ እየተሠራልሽ ይሆናልና
💎💎💎💎💎💎✍

👍3
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞አሁን ላይ በትዳር ዙሪያ የአብዛኛዉ እህቶች ሀል ያስፈራል! የምናየዉ የምሰማዉ በጣም ያሳፍራል!!
☞ተሯሩጠዉ ይገባሉ ማንነቱን ሳያጣሩ ተሯሩጠዉ ከትዳሩ ይወጣሉ ብዙ ነገራቸዉን ያበላሻሉ።
☞እህቶቸ ለእናተ ይሁን አይሁን የማታቁት ወንድ በስተ ጀርባዉ ምን እዳለ ማንነቱን የማታቁ ወንድ ሀታ ብታቁም ትኩረት ሰታችሁ አትከታተሉት እሱን ለሱ ተወት ራሳችሁን ጠብቁ ትዳር ሂወት ነዉ ዘወ ተብሎ የሚገባበት አይደለም።
☞እህቴ ሴት ልጅ እወኝ እዉኝ ስትል ትኩረት ለመሳብ ብላ ወጣ ወጣ ስትል አያምርባትም በተለይ ላጤ ሆና በእርግጥም ብዙ ወንዶች ልፈትኝ ትችያለሽ! ግን እርግጠኛ ሁኘ ነዉ የምነግርሺ ወንድ ልጅ ለትዳር የሚስፈልጋት ሴት በሐያእ የተዋበችዉን ቁጥቧን እና ሰታራዋን ነዉ #ተሰተሪ ካልተፈቀደልሺ ወንዶች ጋር ያለሽን ግንኙነት አቁሚ ዶሩሪ ነገር ካልገጠመሺ በወንዶች በር ብቅ አበይ!
☞ ሰዉ ያሰበዉን አዉ የወደደዉን አያገባም አሏህ የፃፈለትን ብቻ ቢሆን እንጅ አንቺ ከወደድሺዉ ከመረጥሺዉ ደሞ አሏህ የመረጠልሺ ለሂወትሺ መልካም ነዉ ለአንቺ የተባለ ነገር ለአንቺ ከመሆን ዉጪ ምንም አማራጪ የለዉም።ስለዚህ ለአንቺ ከአንቺ በላይ የሚስብልሺ ጌታሺን ጠይቂ የወደድሺዉን ነገር!!
ታሞ ተመሞቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ!!
☞
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
☞መካሪ ሞልቷል ኡስታዞች ወንድሞች እህቶች ይመክራሉ ተመካሪ ነዉ የጠፋዉ!
☞ እኔም የታዘብኩትን ቢጠቅማችሁ ብየ ነዉ ግልባጪ ለወንዶች ይሁንልኝ!!
✍️ኡሙ ዑመር ሰዓዳ
⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘
https://t.me/https_Asselefya1
☞ተሯሩጠዉ ይገባሉ ማንነቱን ሳያጣሩ ተሯሩጠዉ ከትዳሩ ይወጣሉ ብዙ ነገራቸዉን ያበላሻሉ።
☞እህቶቸ ለእናተ ይሁን አይሁን የማታቁት ወንድ በስተ ጀርባዉ ምን እዳለ ማንነቱን የማታቁ ወንድ ሀታ ብታቁም ትኩረት ሰታችሁ አትከታተሉት እሱን ለሱ ተወት ራሳችሁን ጠብቁ ትዳር ሂወት ነዉ ዘወ ተብሎ የሚገባበት አይደለም።
☞ራሳችሁን ለፈተና ከሚጥል ነገር ለወንድሞቻችሁ ፈተና ከሚሆን ነገር ተቆጠቡ!!
መልካም ነገር የሚገኘዉ ከአሏህ ነዉ ስለዚህ መልካም ትዳርም የሚሰጠዉ አሏህ ነዉ በዱአ በርቱ ትዳር የሚዘገየዉ ተፈላጊ ስላልሆሺ አይደለም አሏህ በወሰነበት ጊዜ ነዉ የሚ ሆነዉ!
አንዳንድ እህቶች እማ በትዳር ዙሬ በቀደር የማመናቸዉም ነገር ያጠረጥራል አንድ ታዋቂ አዉ እዉቀት አለዉ የተባለ ወንድ ካዩ ሀሳባቸዉ ስለዛ ወንድ ይሆናል ሰበብ አስባብ እየፈለጉ ያንን ሰዉ ለማዉራት ለመቅረብ የማያደርጉት የለም ገብተዉ ግማሹ ምክር ፈልገን ቂረአት እዚህ እዚህ ነበርኩ ቀጥየ ምን ልቅራ ሱባሓን አሏህ እኔማ ገርመዉ ይገርሙኛል በአሁኑ ሰአት ከወንዶች ሀል የሴቶች ያስፈራል እህቴ መልካም ነገር የሚሰጠዉ አሏህ ለአንቺ ከአንቺ በላይ የሚስብልሺ ጌታሺ አሏህ እያለ ዱአ ብዘ ነገሮችን ማስተካከል እየቻለ. ለምን በዱአ አበረቺም? ወንድ ልጅስ ጋር እየተለሳለሺ እድታወሪ ማነዉ የፈቀደልሺ? እደፈለግሺዉ ልታወሬቸዉ የፈለግሺዉን ልጠይቄቸዉ የሚገቡት ወንዶች አባትሺ የእናትሺ ልጅ ወንድምሺ የኒካህ ባልሺ ብቻ ነዉ።።☞እህቴ ሴት ልጅ እወኝ እዉኝ ስትል ትኩረት ለመሳብ ብላ ወጣ ወጣ ስትል አያምርባትም በተለይ ላጤ ሆና በእርግጥም ብዙ ወንዶች ልፈትኝ ትችያለሽ! ግን እርግጠኛ ሁኘ ነዉ የምነግርሺ ወንድ ልጅ ለትዳር የሚስፈልጋት ሴት በሐያእ የተዋበችዉን ቁጥቧን እና ሰታራዋን ነዉ #ተሰተሪ ካልተፈቀደልሺ ወንዶች ጋር ያለሽን ግንኙነት አቁሚ ዶሩሪ ነገር ካልገጠመሺ በወንዶች በር ብቅ አበይ!
☞ ሰዉ ያሰበዉን አዉ የወደደዉን አያገባም አሏህ የፃፈለትን ብቻ ቢሆን እንጅ አንቺ ከወደድሺዉ ከመረጥሺዉ ደሞ አሏህ የመረጠልሺ ለሂወትሺ መልካም ነዉ ለአንቺ የተባለ ነገር ለአንቺ ከመሆን ዉጪ ምንም አማራጪ የለዉም።ስለዚህ ለአንቺ ከአንቺ በላይ የሚስብልሺ ጌታሺን ጠይቂ የወደድሺዉን ነገር!!
ታሞ ተመሞቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ!!
☞
አንቺ መልካም ከሆሺ የሚጣሺ እንጅ የምታጪዉ ሰዉ አይኖርም።
እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ የሆነዉ ጌታችንም ቃል ገብቶልናል ለመልካሞች መልካም እደሚሰጣቸዉ!!وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ
☞መካሪ ሞልቷል ኡስታዞች ወንድሞች እህቶች ይመክራሉ ተመካሪ ነዉ የጠፋዉ!
☞ እኔም የታዘብኩትን ቢጠቅማችሁ ብየ ነዉ ግልባጪ ለወንዶች ይሁንልኝ!!
✍️ኡሙ ዑመር ሰዓዳ
⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘
https://t.me/https_Asselefya1
"يا ربّ توفيقًا وستْرًا دائمًا
وأمان رُوحٍ ثُمّ حُسن ختامِ".
🌸🍃
وأمان رُوحٍ ثُمّ حُسن ختامِ".
🌸🍃
👍3
ከመኝታ በፊት የሚባሉ ዱዓቶች
لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ، رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الْعَزِيْزُ الْغَفَّارُ.
‘ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋርም የለውም፡፡ ስልጣን የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የሚገባው ለርሱ ብቻ ነው፡፡ማናቸውንም ነገሮችን መፈፀም የሚችል ነው፡፡

Forwarded from በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የተቀሩ ኪታቦች ደርስ ማስቀመጫ ቻናል
4_6014561558665892107.pdf
5 MB
☑️ ረመዷንን በእውቀት ላይ ሁነን እንፁም
📍ረመደን የተመለከተ የቂርአት ፕሮግራም
⭕️👉ረመዷን የቁርአን፣ የፃም፣ የሶላትና የሌሎች ኢባዳዎች ወር መሆኑን በመግለፅ ወሩን እንዴት መጠቀም እንዳለብን የሚያስረዳ አጭር pdf ነው።
🔖ቂርአቱ ዛሬ ምሽት በተለመደው በቂርአት ሰአት የሚጀመር ይሆናል። ኢንሻአላህ
🔍ቂርአቱ የሚተላለፍበት ሊንክ
https://t.me/+yo-I8KYGo4FjN2Q0

🔖 የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው።
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
✅ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦
▪️በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
▪️አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
▪️አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል።
📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415
◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید
t.me/https_Asselfya

سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
☑️ ማራኪ የምሽት የቁርአን ስጦታ!!
🔷ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም
==
🔷ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም
==