💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የትኛው ተሻለህ‼
~
ቃል ገብተህ እንዳታፈርስ።ታምነህ እንዳትከዳ።አማናን እንዳትሸውድ።

~ቃልህን ብታፈርስ(ስጦታን ብትከዳ)፦ያስታወከውን ልጋጉን "ተመልሶ እንደሚበላ ውሻ"ትታሰባለህ።

~ታምነህ ብትከዳ(ቃልህን ብታፈርስ)፦ከሙናፊቆች አንድ መገለጫን ትይዛለህ።

~አማናን ብትበላ(አት'ታለህ ብትወስድ)፦ነገ አላህ ፊት ከኋላ መቀመጫህ ላይ "የከሌ አባበሎ"ጘድር (የሸወዳት) ናት" የሚል ባንድራ ተተክሎልህ ከፍፍ አድርገህ እያውለበለብክ ትመጣለህ። የትኛውን መሆን ነው የመረጥከው?!

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
Audio
☑️ ጣፋጭ ቂርአት

ቁርአን የልብ ብረሀን

ረጋ ብላችሁ አድምጧት

https://t.me/https_Asselfya
ያሰብከው ካልተሳካልህ‼️
===============

✍«ምናልባት አላህ የምትፈልገውን ነገር የከለከለህ ላንተ የሚያስፈልግህን ነገር ሊሰጥህ አስቦልህ ይሆናልና የርሱን ስጦታ በሶብር ጠብቅ  ላንተ ሚያስፈልግህና የሚበጅህን ነገር ካንተ በላይ እርሱ ያውቃል»‼️
👍1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

اአስደሳች የመልካም ሾል ጥ 

የተከበራችሁ የሱና ወንድሞችና እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ,
እንደሚታወቀው ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ከ2008 ዓ.ል (1437 ዓ.ሂ) ጀምሮ ሙሉ ግዜያቸውን ሰጥተው በተለያዩ ኢስላማዊ የእውቀት ዘርፎች በሐድሥ፣ ዐቂዳ፣ ሲራ፣ ኡሱል፣ ነሕው፣ ሰርፍ እና ሌሎችም በርካታ ኢስላማዊ ትምህርቶችን,
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በቋሚነት በማስተማር ላይ ይገኛሉ።
በአጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይ ደግሞ ጧሊበል ዒልሞችን (ደረሶችን) በማገልገል ላይ ይገኛሉ።

ከመሆኑም ጋር ይህንን ሁሉ አመት! ሲያስተምሩ የግል መኖሪያ ቤት ስለሌላቸው ከኪራይ ቤት ወተው, ወደ ሌላ ኪራይ ቤት በመዘዋወር እየተንከራተቱ ይገኛሉ።

ስለሆነም የኚህን ታላቅ ሸይኽ መሰረታዊ የሆነውን የመኖሪያ ቤት ለመግዛት በደረሶች አቅም ቢሞከርም,  መሸፈን ስላለተቻለ እና ጉዳዩ የሁላችንንም ከፍተኛ የሆነ ርብርብ እና ድጋፍ የሚሻ በመሆኑ ሁላችንም ይሄንን ያለባቸውን መሰረታዊ ችግር በመቅረፍ ለብዙ አመታት ያካበቱትን እውቀት, ለቀጣዩ ትውልድ በተረጋጋ መንፈስ እና በነፃነት እንድያስተላልፉ የማድረግ የሁላችንም,  ለነገ የማይባል ኃላፊነት ስለሆነ ,
ይህንን አጅር በአሏህ ፍቃድ ከሞትንም በኃላ የማይቋረጥ ትልቅ የኸይር ሾል እድል  ሁላችንም አሏህ ባገራልን መጠን ልንረባረብ፣ ልንተጋገዝ እና ሌሎችም እንዲሳተፉ ልንጣራ ይገባል።

ለዚህ ታላቅ አላማ በሚችሉት ሁሉ ከጎናችን የሚቆሙትን ከወዲሁ ጌታችን አሏህ የማይቋረጥ ምንዳ እንዲያድላቸው እንማፀነዋለን።


              «የአካውንት ባልተቤቶችደረሶቻቸው»

↪️አደራ ስትልኩ የሁሉንም ስም መምጣቱን እያረጋገጣችሁ⤵️

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
↪️ 1000525641531
አብዱረህማን ሙሀመድ እና ወይም አህመድ መንገሻ እና ወይም አብዲ አክመል


ዘምዘም ባንክ
↪️ 0020705220101
አብዱረህማን ሙሀመድ እና ወይም አህመድ መንገሻ እና ወይም አብዲ አክመል

አቢሲኒያ ባንክ
↪️ 127337586
አብዱረህማን ሙሀመድ እና ወይም አህመድ መንገሻ እና ወይም አብዲ አክመል

✅ የጉሩፑን ሊንክ ለማገኘት ይሄን ይጠቀሙ⤵️⤵️⤵️


Sheikh MuhammedzainBetMaseria
SheikhMuhammedzainBetMaseria
SheikhMuhammedzainBetMaseria
👍1
📍ከሰለፎች አንዱ: - ( አሏህ ይዘንላቸውና) እንደህ ይላል!

መልካም ሰዎችን መቀማመጥ ከ 6 ወደ 6 ነገር ይቀይረሃል፣
➲ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኛነት ( የቂን)
➲ከይሉኝታ ወደ ኢክላስ ( ስራን ለአሏህ ማጥራት)
➲ከመዘንጋት ወደ ማውሳት ( ማስታወስ)
➲ከዱንያ ፍላጎት ወደ አኬራ ፍላጎት ፣
➲ ከመጎረር ( መኩራት) ወደ መተናነስ ፣
➲ከመጥፎ ህሳቦት ወደ መካሪነት (መመካከር) ።

⇘አሏህ ደጋግ ሰዎች ያደርገን ፣ ደጋጎች የምንወድና የምንቀማመጥ ያድርገን ፣ መጨረሻችንን የአሏህ ያሳምርልን።
እህቴ ሆይ !!

«ሰዎች በንግግራቸው ብቃት ሲመፃደቁብሸ አንች በዝምታሽ አሸንፊቸው።»

✍
👍1
✍አላህን በመታዘዝ ከፍ በል‼
አላህን በማመፅ አትዋረድ!
:
ሰዎች በዱንያቸው ሲብቃቁ፣
አንተ በአላህ ተብቃቃ‼
:
ሰዎች በዱንያቸው ሲደሰቱ፣
አንተ በአላህ ተደሰት‼
:

ሰዎች ከወዳጆቻቸው ጋ ሲጨዋወቱ፣
አንተ ከጌታህ ጋ ተዋወስ‼

:
ሰዎች ከንጉሶቻቸውና ከአለቆቻቸውጋ ሲተዋወቁና የበላይነት ለማግኘት ወደ እነርሱ ሲቃረቡ።
:
አንተ ግን ከአላህ ጋ ተዋወቅ ወደ እሱም ተቃረብ።
በዚህም ድካ የደረሰ የኾነ የበላይነት ታገኛለህ‼
     ابن القيم - رحمه الله تعالى
📚الفوائد - (١-١١٨)
በዱንያ ላይ ውጥረትን ያበዛ ሰው፦
ልቡን ያጠቁራል፤ መንገዱን ያጨልማል፤ ጭንቀቱን ይበዛል፤ ሰውነቱን ይደክማል
‼
ابن الجوزي رحمه الله تعالى
التذكرة  (ŮĽŮŁ)

አላህ እንዲህ ይላል፦
فَاسْتَقِمْ كَمَآ أُمِرْتَ 
📒سورة هود : (١١٢)
እንደ ታዘዝከው ቀጥ በል (ፅና)
:
ዲን በአጠቃላይ በዚህ የቁርኣን አንቀፅ ይካተታል።
     إبن ال
قيم رحمه الله
የልብ እስቲቃማ ማለት፦
ልቡ በአላህ ውዴታ፣ በዒባዳ ውዴታ እና በወንጀል ጥላቻ የተሟላ ሊኾን ነው።
ابن رجب رحمه الله
جامع العلوم والحكم (١٤٤)

አላህ እንዲህ ይላል፦
إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقٰمُوا
📒سورة الأحقاف : (١٣)
እነዝያ ጌታችን አላህ ነው ያሉት ከዝያም
የፀኑት።
*
«ጌታችን አላህ ነው» ያሉት ብዙሃን ናቸው። የፅናት ባልተቤቶች ግን ጥቂቶች ናቸው።
     ابن ع؏ب رحمه الله
مجموع رسائل ابن رجب ١/٣٣٩

ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል💡
منقول

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
እደቁረአን የልብ ሰላም ምን አለ ያረብ
💎💎💎💎
ወደ ከፋ ነገር ሳያደርስ የሶሻል ሚድያ ጉዳይ ይታሰብበት‼
~~
የሶሻል ሚድያ አጠቃቀማችንን ቶሎ ካላሰብንበት ሊያጠፋን ነው።አንዳች የተጠቀምንበት ነገር ሳይኖር ከዛ ከዚህ ስንበን ጊዚያችንን ጥንቅቅ አድርጎ በልቶታል።ከዛሬ ነገ እንማርበታልን ብለን የገዛነውን ኪታብ አቧራ ቦኖ አጥቁሮታል።የነበረንን ሽርፍራፊ ስዓት ሁሉ አሉ የሚባሉ ሚድያዎችን ተቀራምተንበታል።አንድ ሚሴጅ "ጢርር"ባለች ቁጥር #ፌስቡክ ስንኳትን ከዛ ተመልሰን #ቴሌግራም ስንገባ፡ከዛ ስንወጣ #ዋትስአፕ ትዝ ሲልን፡ብዙ ሳንቆይ #በኢሞ ሲደወል ለርሱም መልስ ስንሰጠ:  አንድ ነገር ሳንጠቀም ይሄው በሚድያው እንደወጣን ቀርተናል።አሏሁል ሙስተዓን።

ይባስ ብሎ ሁሉም እንደ ሞባይሉ የደረሰውም ያልደረሰው አንዳንድ #ቻነል፣ግሩፕ በየ'እጁ ያዘ ከዛ ቡኃላ የትም በሚድያው ጽሁፍ ሲያማርጥ ይውላል።አሁን ሁሉም በየግሉ የሚድያ አካውንት ስለከፈተ ፡ና"ተማር ስትለው ቆይ ቢዚ ነኝ ይላል ስትፈልግ ግን የምታገኘው እዚሁ ሰፈር ሲቃብዝ ነው።ሌላኛው እንደምንም እየተልመጠመጥ አንድ ደርስ ይጀምራል ሳያጋምሰው ከስራ ጋር አልተመቻቸልኝም ይላል።እህ" ብለህ ስጠይቅ እዛ #ዋትስአፕ የከፈተው ግሩፕ ላይ የሚለቅበት ነገር ጨንቆት ከዛም ከዚህ ሲመራርጥ ታገኘዋለህ።ሌላኛው #ኢሞ ላይ ተለጥፎ ወጪ ወራጁን ሲመለከት ስዓት ያልፈዋል በዛው ማቆራረጥ ያበዛል ሰልችቶ በዛው ይጠፋል።ይሄ ሁሉ አልላቀቅ ያለን ፈተና ነው።

መጥፋት ካለበት እና ካልጠቀመ እንኳን አላቅማችን የተከፈተው ቻናላችን አይደልም።የግል አካውንታችንም ይጠፋል እና የቻነሎችና የግሩፖች ነገር ይታሰብበት።ሳይቀደሙ ነው መቅደም።

አቡ_ዑበይዳ ነኝ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida
👏1
☑️ ከደጋጎች ምክር!!
‏من وصايا الصالحين :

" أكثر من قراءة القرآن ولا تتركه ، فإنه يتيسر لك الذي تطلبه على قدر ما تقرأ "
ቁርአን መቅራትን አብዛ! በፍፁም እንዳትተዉ።  በቀራሀውም ልክ የምትፈልገው ነገር   ይገራልሃል።

ذيل طبقات الحنابلة 3/205

==
የማታዉቀዉን ቤትእንደማትኖርበትና ቆርቁረህ እንደማትገባበት ሁሉ !!
°
°
°

✍
Audio
✅ ጣፋጭ ቲላዋ

﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ

#تلاوة
https://t.me/https_Asselfya
☑️ እየሳቀ ወንጀልን የሰራ እያለቀሰ እሳት ይገባል!!!ረቢ አንተው በወንጀል ከመጨማለቅ ጠብቀኝ!!!

✍
☑️ አቢ ሁረይራ እንዳስተላለፈዉ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

➡️የጀሀነም እሳት በፍላጎቶችና በስሜቶች የተከበበች ስትሆን ፦ ጀነት ደግም በሚጠሉና በማያስፈልጉ ነገሮች የተከበበች ነች።

📚(ቡኻሪ ዘግቦታል።)
▪️ የሙናፊቅ መገለጫ

➷ ሲናገር ይዋሻል
➷ ሲያምኑት ይክዳል
➷ ቃል ሲገባ ያፈርሳል
➷ቀጠሮውን አያከብርም

አደራ እንጠንቀቃቸዉ

ሙእሚን ማለት ከነዚህ ነገሮች የጠራ ነዉ።

✍
👍2👏1
▪️ እነዚህ መሀላ አይነቶች የተከለከለና ሽርክ የሆኑ ተግባር ናቸዉ ።

➷ቁርአንን በመምታት መማል
➷ ወድይ ነብይ በማለት መማል
➷ እናቴ/አባቴ ይሙቱ ብሎ መማል
➷በወልይ በሷሊህ በመሻይኾች
መማል አይቻልም። ልንጠነቀቃቸዉ ይገባል

✍
https://t.me/https_Asselfya
👍1
ጀግናየ

አስቢበት ፈጣሪሽን ስሚ ከመጥፎነገራቶች እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ፊትናላይ ከሚያዳርሱ ነገራቶች በሙሉ እራቂ ነፍስያሽን አቅቢ ምክነያቱም

۞ إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوءِ إِلَّا مَا رَحِمَ رَبِّي ۚ إِنَّ رَبِّي غَفُورٌ رَّحِيمٌ



እደምታወቀዉ ነፍስያችን ለኛ ጥላታችን ነች ሁሌም የምትመራን ወደመጥፎ ነገር ነዉ አሏህ ያዘነላቸዉ ሢቀሩ ።

እናም የኔህት ዱንያ ዱኒያነች ዱንያ እለታዊ መጠለያ ቦታጅ የዘላለም መኖሪያ አደለችም ለዚች ለቀሪአለም ሣይሆን ለዘላለማዊዉ ሀገር ምሠርቸ ይሆን ያን ሀገር የምጎናፀፈዉ ብለሽ አስቢ እራስሽን ሁሌም ሞት እዳለ አስታዉሽ ዱንያ የኔ ሀገር አደለችም የኔ አገር ዘላለማዊ የሆነችዋ ጀነት ነች ብለሽም አስቢ


እዉነት ነዉ ዱንያ የአማኞች መኖሪያ ሣቶን መገብያ ሀገር ነች እናም ለዚች ለከቱ አለም እጅ አትስጭ ፈተናወች ቢደራረቡብሽም ምናልባት ለዛ ለዉድ ሀገር መዳረሻ ድልድይ እየተሠራልሽ ይሆናልና

💎💎💎💎💎💎✍
👍3