💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የቅርብ ጓደኛ(አማካሪ)አድርገን የያዝናቸው ሰዎች ምን አይነት ናቸው?! በራሱ ጓደኛ የተጠቃ የለም?
~
¶ ሙጝይረቱ ኢቡ ሽዕባ አላህ ይዘንለትና ገጠመኙን ሲናገር:
~~
በሒወት ዘመኔ ላይ አንድ ወጣት እንጂ አሸንፎኝ አያውቅም።የሆነችን ሴት ላገባ አሰብኩና ሰለ ሴቲቱ አማከርኩት፡ወጣቱ እንዲህ አለኝ፡አንተ አሚር ሆይ"እኔ እሷን እንድታገባ አልመክርህም።
ከዛም ሹዕባ፡ለምን?ምክንያቱ ምንድን ነው?አልኩት።
• ወጣቱም፡  የሆነን ሰው ሲስማት አይቻለሁ።አለኝ።
• ሹዕባ፡ወጣቱ ለኔ ይሄን ካለኝ ቡኃላ ለራሱ  አግብቷታል የሚባል መረጃ ደረሰኝ።
||
ከዛም ለወጣቱ አልኩት፡ለኔ ሰው ሲስማት አይቻለሁ ብለኅኝ አልነበር?እንዴት ልታገባት ቻልክ?አልኩት።
ወጣቱም፡አዎ"!ህጻን ሁና ሳለ አባቷ ሲስማት አይቻለሁ።
አል_ቢዳየቱ ወአን'ኒሀያ(8/53)
🔖ዉዷ እህቴ አማኞች እንድወዱሺ ከፈለግሺ  አማኞች እድያስጠጉሺ ከፈለግሺ የአማኞች ፍቅር ከፈለግሺ ትክክለኛ አማኞች የሱና ሰዎች እድወዱሺ ከፈለግሺ ለአሏህ ብለዉ እድወዱሺ እህቴ እድሉሺ ከፈለግሺ..

🔖አሏህ እንድህ ይላል፦እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ የሆኑ አዛኙ ጌታ  ዉደታ(ፍቅርን)ያደርግላቸዋል ።

🔖እናማ አንቺ ተወዳጂ መሆን የምትፈልጊ ከሆነ አማኞች እድወዱሺ የምትፈልጊ ከሆነ ብቸኛዉ መስፈርት በአላህ ማመን ነዉ።

🔖ከላይሺም ከዉስጥሺም ትክክለኛ አማኝ ሁኚ አስመሣይ መሆን አይደለም። ከሁለተናሺ ጀምረሺ ትክክለኛ አማኝ ሁኚ።

➴መልካም ስራ የምትሰሪ ሁኚ።

🔖ትክክለኛ ኢማን ካለሺ ትክክለኛ መልካም ስራ ካለሺ ኢማንሺ በምላስሺ፣ በቀልብሺ ፣በተግባርሺ፣ በሶስቱ የተረጋገጠ ከሆነ እድሁም ደግሞ መልካም ስራሺ በሙታበዓ እና በኢኽላስ የተሞላ እድሁም ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም ባዘዙት መንገድ የተሠመረ ስራ ከሆነ አማኞች ልብ ዘንድ  የተወደድሺ ትሆኛለሺ።

🔖ስለዚህ ለመወደድ መጥፉ ስራ መሥራት  አይጠበቅብሺም፣ ለመወደድ ተገላልጠሺ መሔድ አይጠበቅብሺም፣ለመወደድ ድምፀሺ አለስልሰሺ ወንዶች ማሰማት አይጠበቅብሺም።

🔖አማኞች ዘንድ ተወዳጂ ለመሆን መልካም ስራእና ትክክለኛ ኢማን ነዉ የሚጠበቀዉ።



🔖20ምክሮች ለእህቴ  ከማግባቷ በፊት ክፍል (1) ከአቡ ረይስ ድምፀ የተወሰዴ!

✍️በድጋሜ የተለጠፈች!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📚ችግሩ ከወንዶች ነዉ

🔹ሸይኽ ረስላን እንድህ አሉ

↘️ወንዶች ወንድ በሆኑ ግዜ
ሴቶች ሴት ሳይሆኑ አይቀሩም (ይሆናሉ)
…ችግሩ ከሴቶች አይደለም

📚شرح الأدب المفرد شريط 16
🖋قـال سفيان الثوري:

"ما أقل أهل السنة"

ሱፍያን አስሰዉሪይ እንድህ አሉ፣
የሱና ባለቤቶችን ምን ያነሱ አደረጋቸዉ


📝شرح أصول اعتقاد أهل السنة(1/72).

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
دعاء الشيخ محمد بن سعيد رسلان - حفظه الله - لأهل تركيا وسوريا..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.

هَلْ تُشْرَعُ عِبَادةٌ خَاصَّة عِنْدَ حُدُوثِ اَلْزَّلاَزِل ؟

الشَّيخ صَالِح العُصيمي -حفظه الله تعالى-
᯾አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት !!

【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

༄ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔖ምላሳችን በመጥፎ ከመጥመዱ በፊት እኛ በኸይር እንጥመደው!!


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አራቱን ጎደኞችህ አታድርጋቸዉ

ዉሸታም
⓶ሌባን
➂ምቀኛን
➃ራስወዳጅን ።

ተቅዋ
Daru tewhid
ኢልም ማለት ተቅዋን ያላበሰ ነው !

ተቅዋ የሌላቸው ሰዎች ኢልም ቢኖራቸውም እንኳን ጃሂሎች ናቸው ተቅዋ ያላቸው ሰዎች ኢልማቸው ያነሰ፣የቀለለ ቢሆኑም አሊሞች ናቸው !ምክንያት......

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
በደልን ተጠንቁ!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿واتَّقِ دَعوةَ المظلومِ؛ فإنَّها ليس بينَها وبينَ اللهِ حِجابٌ.﴾

“የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።”

📚 ቡኻሪ (2448) ሙስሊም (19) ዘግበውታል
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ውበት ይደበዝዛል ፣ ወጣትነት በጉልምስናና በእርጅና ይተካል ፣ የተሰበሰበ ሸቀጥ ሁሉ ወራሽ ይከፋፈለዋል አለያም ይወድማል
የምንሳሳለት አካል ነገ የአፈርና የትላትል ስንቅ ሆኖ ይበስብሳል …. ሁሉም ያልፍና አላህ ፊት መቆም ይመጣል የዛኔ ከአላህ እዝነት ጋር ከጭንቅ ለመውጣት ሰበብ የሚበለሆነን አላህን መፍራት ነው - መልካም ስራን ማብዛትና ክልክል ነገሮችን መራቅ !

ተቅዋን የመሰለ ድንቅ ስንቅ የለምና አብዝተን ልንሰንቀው እንትጋ
➷በዝምታ ዉስጥ ክብር አለ

➩አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ
👍1
አሰለሙ አለይኩም አለይኩም
ጥያቄ አንድ ሰው የረመዳን ቀዷ ኑሮበት እየፆመ እያለ አንድ /ከዚያ በላይ ቀን ቀርቶት እረመዷን ቢገባበት ምን ማድረግ ነው ያለበት ማካካሻ አለዉ ወይስ የለዉም   የፆመውስ ፆሙ ተቀባይነት አለዉ ወይስ?ዖሙ ሙሉ ሳይሆን
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
የሰው ልጅን ደስታ ሊያበላሹ ከሚችሉ ዋነኛ ምክንያቶች

መካከል ውስጣዊ ድክምት ሲኖርበት ነው ። ማለትም
- ቶሎ የምትናደድ ከሆነ…
- በትንሽ ቃል የምትከፋ ከሆነ…
- በማንኛውም ሰው የምትንጠለጠል ከሆነክ
- ሁሉንም አጋጣሚዎች አካብደህ የምትመለከት ከሆነክ …
- መማረርንና በትንሽ ምክንያት የምትሰበር ከሆንክ …


🔴 በዚህ ጊዜ በቀላሉ ልትጎዳ ትችላለህ

♻️ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል፦

{ يَٰيَحْيَىٰ خُذِ ٱلْكِتَٰبَ بِقُوَّةٍۢ }

«የሕያ ሆይ! መጽሐፉን በጥብቅ ያዝ! »

መርየም 12】

⇛ የእጅና የአካልን ጥንካሬ አይደለም
የልብና የእውቀትን እንዲሁም ባወቅነው ለመስራት የታዘዝነውን ለመታዘዝ የተከለከልነውን ለመከልከል የሚያስችለንን  ጥንካሬን ነው ።

አንተም  መፅሀፍህን አጥብቀህ ያዝ !!
በኢማንህና በማንነትህ ጠንካራ ሁን !! ውዱ ነቢይህ ﷺ እንዲህ ይላሉ ፦ " ጠንካራ ሙዕሚን ከደካማ ሙዕሚን የበለጠ በላጭና ተወዳጅ ነው … በሁለቱም ግን መልካም ነገር አለ "
👍1
ሁሉንም ነገር መርሣት ኖሮብህ ብትረሣም ሁሉንም ነገር መተው ኖሮብህ ብትተወዉም የክፉቀን ጓደኛህን ግን መቸም አትርሣው መልሶ ሊያስፈልግህ ይችላል ዱኒያ ተገለባባጭ ናት አንድ ገፅ የላትምና!!
.....✍️
በነገራችን ላይ መእሚን ኩሩ ነው።ለማንም አያጎበድድም፣«ስትለምኑ ጭምር ራሳችሁን ባከበረ መልኩ ይሁን» ይላሉ ዐሊ።
☞አወ! ቀና በሉ ይሰጠኛል ብላችሁ ለሰው ልጅ አትዋረዱ፣ አትልፈስፈሱ፣ አትሽቆጥቆጡ። ሰጭ አላህ ነው የሰው ልጅ ሰበብ ነው፣ ሊሰጥም ሆነ ሊነሳ አቅም የለዉም።
_
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❀•°
‏"صلّوا على خير البريّة تغنمُوا
‏عشرًا يُصليهـا المليكُ الأعظمُ
‏مَن زادهـــا ربّي يُـفـرّجُ هـمّـهُ
‏والذنبُ يُعفى والنفوسُ تُنَعّمُ"