💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
ቃሪ ኢድሪስ አህመድ
https://t.me/Abu_yehya
ለመጀመሪያ ጊዜ ቢስሚላሂ አረህሚኒ አረሂም ብሎ የጻፈው ነብይ ማን ነው
Anonymous Quiz
29%
አደም አ.ሰ
16%
ኑህ አ.ሰ
2%
ሉጥ አ.ሰ
53%
ሡለይማን አ.ሰ
👍3
➴ለኛ ከባድ ሆኖ የሚታየን ነገር
ለአሏህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አሏህ ዘንድ ትንሽዬ ናት

አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አሏህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…......

⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አሏህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና!

➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
⇛ፈጣሪህን በምትወደው ልክ ነው ሰዉም የሚወድህ፤አምላክህን በምትፈራው ልክ ነው ሰዉም የሚያከብርህ፤ ለፈጣሪህ በምታገለግለው ልክ ነው ሰዉም ደፋ ቀና የሚልልህ፤ መልካም ነገሮች ሁሉ በአላህ በኩል ነው ዞረው የሚመጡት።

☞ ከአላህ ጋር ትስስሩ ጥሩ የሆነ ሰው የሰዎችንም ሆነ የመላእክትን ክብርና ፍቅር ያገኛል።
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄

"በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ጊዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"


==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➽ የሴትና ወንድ መቀላቀል !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔖አዲስ ~ሙሀደራ➀


➬የሴት እና ወንድ መቀላቀል

☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ክልክልነት!!
☞ ሴትና ወንድ ኸልዋ መፍጠር!!
☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ጉዳቱ !!

«በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሪፌራል ካምፓስ የተደረገ »

🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄ "በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ጊዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡" == https://t.me/https_Asselfya…
💧ትግስት (ሶብር) ታላቅ ስጦታ ነዉ
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራ ከባድ ነዉ።
መሀሉ ተስፋ ነዉ።መጨረሻዉ ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነዉ።

♦️አንድ ሰዉ ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሠጠዉ  የለም።

➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣

የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።

📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]


ትግስት በፈተና ግዜ ኢማን ነዉ
በምግብ ግዜ መብቃቃት ነዉ
ሚስጥር በመጠበቅ ግዜ ታማኝነት ነዉ
ለጓደኛ ብሎ መታገስ ደሞ ቃል መሙላት ነዉ።
☑️ የጭንቅ ጊዜ ዱአ

📍ጭንቅ ጥብብ ሲልህ ይህንን ዱአ አብዛ። አላህ ይፈርጅሀል።

⭕️ አብደላህ ኢብኑ አባስ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ በጭንቅ ጊዜ ይህንን ዱአ ያደርጉ ነበር ብሏል።👇
«لا إله إلا الله العظيم الحليم، لا إله إلا الله رب السماوات والأرض رب العرش العظيم ».

📚 صحيح البخاري


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
☑️ አብሬት ላይ የሚፈፀሙ፦
♦️ሽርኮች
♦️ቢድአዎችና
♦️መእስያዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 «t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
Forwarded from መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ ኢስላሚክ ሴንተር

ይህ ከስር "ፒክቸሩን"የምትመለከቱት
ኬሚሴ ላይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ ዐብባስ መርከዝ አሁናዊ ሁኔታ ነው።
ይህ መርከዝ በዚህ መልኩ ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ4ቱም አቅጣጫ እውቀት ፍለጋ ብለው የሚማልዱትን ሁሉ እየተቀበለ ያስተምራል።
ደረሶች የሚቀሩት በዚሁ መርከዝ ውስጥ ነው።የሚያድሩትም በዚሁ በተቀዳደደ ምንጣፍ ላይ ነው። ይህ መርከዝ እንደዚሁ በተልካሳ አቋሙ እንኳን ሁኖ የብዙዎች አይን ማረፊያ ነው። የብዙዎች ተስፋ ነው።
ይሁንና ግን ካጋጠመው የግቢ ጥበት እና የአቅም እጥረት አንጻር ከዚህ ወደ ተሻለ ነገር ከፍ ማድረግ አልተቻለም። የተወሰኑ ተማሪዎች ቁጥራቸው በዛ ባለ ቁጥር የመርከዙ አቅም ይጠባል። የዛኔ መርከዙ ሞልቷል እየተባለ በየተደጋጋሚ መልእክት ይለጠፋል ይሄን እናንተም አይታችኋል።
ስለሆነም ይሄን መርከዝ በተቻለ መጠን ተባብረን ወደ ተሻለ ነገር ከፍ እናደርገው ዘንድ እና የብዙዎችን ህልም እንፈታ ዘንዳ ጥሪያችንን ከአላህ በታች ወደ እናንተ እናስተጋባለን።
وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው  በላቸው፡፡

   (ሱረቱ ሰበእ –39)


↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  አወል አህመድ ሁሴን እና ኸድር አህመድ ሙሀመድ 

ቁጥር-  1000365610456

⚠️ ጥንቃቄ ስታስገቡ የሁለቱንም ስም መጥቀስን አትርሱ ።

ሊንክ
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
👍1
⭕️👉አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

የአላህ ፍቃድ ከሆነ ከነገ ጀምሮ ይህንን ሂዳየቱል ሙስተፊድ የተሰኘው የተጅዊድ ኪታብ ከዝሁር በኋላ ልክ በሳኡዲ 2:00 ላይ በተከታታይ የምንቀራው ይሆናል።

📍ካሁን በኋላ ተጅዊድ ከበደኝ የሚባል ነገር አይኖርም ኢንሻአላህ

🔖ሊቭ የሚተላለፍበት ሊንክ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
👏1
Forwarded from Abul Abas Nasir Muhammed
مناقشة مفتوحة فيما يتعلق بتلاوة القرآن الكريم

ቁርአን ከመቅራትና ከመሸምድድ ጋር በተያያዘ ክፍት የውይይት መድረክ // Open Discussion
አዘጋጅተናል

ተከታታይ ፕሮግራም ሲሆን ይሄኛው ክፍል ② ይሆናል:

የሚዳሰሱ ነጥቦች:
– ቁርንን በትክክለኛ ተጅዊድ እንዴት ነው ማንበብ የምንችለው?
–ቁርአንን እንዴት ነው በጥራት መሀፈዝ የምንችለው?
–እንዴት ነው ጠንካራ ሙራጃዓ ሊኖረን የሚችለው?
– ትክክለኛ ቁርአን ሀፊዝ የሚባለው ምን አይነት ስነምግባሮችን የላበሰ ነው?
– አቅማችን በሚችለው የተወሰኑ ሱራዎችን መሀፈዝ እንዳለብን ጥቆማ የሚሰጥበት።

👆በአላህ ፍቃድ እነዚህና የመሳሰሉት ነጥቦች የሚዳሰሱበት የውይይት መድረካ ይሆናል



እንዳያመልጣቹህ: የካቲት 5 እሁድ ማታ ከዒሻእ በሇላ 2:45 በመርከዛ አቡ ሙሳ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ እንገናኝ ።

የፕሮግራሙ አቅራቢ:
Abul Abas Nasir Mohammed

የውይይቱ መድረክ: 👇

https://t.me/Kurantejwid
https://t.me/Kurantejwid
የቅርብ ጓደኛ(አማካሪ)አድርገን የያዝናቸው ሰዎች ምን አይነት ናቸው?! በራሱ ጓደኛ የተጠቃ የለም?
~
¶ ሙጝይረቱ ኢቡ ሽዕባ አላህ ይዘንለትና ገጠመኙን ሲናገር:
~~
በሒወት ዘመኔ ላይ አንድ ወጣት እንጂ አሸንፎኝ አያውቅም።የሆነችን ሴት ላገባ አሰብኩና ሰለ ሴቲቱ አማከርኩት፡ወጣቱ እንዲህ አለኝ፡አንተ አሚር ሆይ"እኔ እሷን እንድታገባ አልመክርህም።
ከዛም ሹዕባ፡ለምን?ምክንያቱ ምንድን ነው?አልኩት።
• ወጣቱም፡  የሆነን ሰው ሲስማት አይቻለሁ።አለኝ።
• ሹዕባ፡ወጣቱ ለኔ ይሄን ካለኝ ቡኃላ ለራሱ  አግብቷታል የሚባል መረጃ ደረሰኝ።
||
ከዛም ለወጣቱ አልኩት፡ለኔ ሰው ሲስማት አይቻለሁ ብለኅኝ አልነበር?እንዴት ልታገባት ቻልክ?አልኩት።
ወጣቱም፡አዎ"!ህጻን ሁና ሳለ አባቷ ሲስማት አይቻለሁ።
አል_ቢዳየቱ ወአን'ኒሀያ(8/53)
🔖ዉዷ እህቴ አማኞች እንድወዱሺ ከፈለግሺ  አማኞች እድያስጠጉሺ ከፈለግሺ የአማኞች ፍቅር ከፈለግሺ ትክክለኛ አማኞች የሱና ሰዎች እድወዱሺ ከፈለግሺ ለአሏህ ብለዉ እድወዱሺ እህቴ እድሉሺ ከፈለግሺ..

🔖አሏህ እንድህ ይላል፦እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ የሆኑ አዛኙ ጌታ  ዉደታ(ፍቅርን)ያደርግላቸዋል ።

🔖እናማ አንቺ ተወዳጂ መሆን የምትፈልጊ ከሆነ አማኞች እድወዱሺ የምትፈልጊ ከሆነ ብቸኛዉ መስፈርት በአላህ ማመን ነዉ።

🔖ከላይሺም ከዉስጥሺም ትክክለኛ አማኝ ሁኚ አስመሣይ መሆን አይደለም። ከሁለተናሺ ጀምረሺ ትክክለኛ አማኝ ሁኚ።

➴መልካም ስራ የምትሰሪ ሁኚ።

🔖ትክክለኛ ኢማን ካለሺ ትክክለኛ መልካም ስራ ካለሺ ኢማንሺ በምላስሺ፣ በቀልብሺ ፣በተግባርሺ፣ በሶስቱ የተረጋገጠ ከሆነ እድሁም ደግሞ መልካም ስራሺ በሙታበዓ እና በኢኽላስ የተሞላ እድሁም ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም ባዘዙት መንገድ የተሠመረ ስራ ከሆነ አማኞች ልብ ዘንድ  የተወደድሺ ትሆኛለሺ።

🔖ስለዚህ ለመወደድ መጥፉ ስራ መሥራት  አይጠበቅብሺም፣ ለመወደድ ተገላልጠሺ መሔድ አይጠበቅብሺም፣ለመወደድ ድምፀሺ አለስልሰሺ ወንዶች ማሰማት አይጠበቅብሺም።

🔖አማኞች ዘንድ ተወዳጂ ለመሆን መልካም ስራእና ትክክለኛ ኢማን ነዉ የሚጠበቀዉ።



🔖20ምክሮች ለእህቴ  ከማግባቷ በፊት ክፍል (1) ከአቡ ረይስ ድምፀ የተወሰዴ!

✍️በድጋሜ የተለጠፈች!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📚ችግሩ ከወንዶች ነዉ

🔹ሸይኽ ረስላን እንድህ አሉ

↘️ወንዶች ወንድ በሆኑ ግዜ
ሴቶች ሴት ሳይሆኑ አይቀሩም (ይሆናሉ)
…ችግሩ ከሴቶች አይደለም

📚شرح الأدب المفرد شريط 16
🖋قـال سفيان الثوري:

"ما أقل أهل السنة"

ሱፍያን አስሰዉሪይ እንድህ አሉ፣
የሱና ባለቤቶችን ምን ያነሱ አደረጋቸዉ


📝شرح أصول اعتقاد أهل السنة(1/72).

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
دعاء الشيخ محمد بن سعيد رسلان - حفظه الله - لأهل تركيا وسوريا..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.

هَلْ تُشْرَعُ عِبَادةٌ خَاصَّة عِنْدَ حُدُوثِ اَلْزَّلاَزِل ؟

الشَّيخ صَالِح العُصيمي -حفظه الله تعالى-
᯾አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት !!

【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

༄ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔖ምላሳችን በመጥፎ ከመጥመዱ በፊት እኛ በኸይር እንጥመደው!!


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru