Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ ይቅርታን እንልመድ
〰〰〰〰〰〰〰
ለብዙ ጊዜ የራቀህን ወዳጅህ ሲታረቅህ ያለው ፍቅርና ደስታ አትጠይቀኝ።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰〰
በትንሽ ቅራኔ በትንሽ ችግር አንዳንዴም ባልተረጋገጠ ወሬ ምርጥ ጓደኛችን ከነፍሱ በላይ የሚሳሳልን ወዳጃች እንርቃለን። ተቆራረጣለን ቁጭ እንላለን። አንደኛችን ዝቅ ብሎ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ የነፍስያ ጣጣና የሸይጧን ግፊት ውስጣችን ሞልቶ ለብዙ ጊዜያት በአይነ ቁራኛ እንተያያለን። ወዳጄ ከሁሉ ነገር የፀዳ ንፁህ ጓደኛ አታገኝም። ከጓደኛህ በኩል የሚከሰት ትንሽዬ ስህተት ከማጉላትና በዛ ላይ ጎሜ ከመያዝ ይልቅ ባላየ እያለፍክ ገፍቶ ከመጣም ይቅር እያልክ ካልሆነ በቀር ከማንም ጋር አብሮ መዝለቅ አትችልም። ለጓደኝነት ከሚከፈል መስዋእትነት አንፃር ዝቅ ብለህ ይቅርታ ብትለው ውርደት ሳይሆን ክብር ነው።
እስቲ ዛሬ በይቅርታና በእዝነት በእኛና በወዳጆቻችን መካከል ያለውን የክፋትና የጥላቻ ድልድይ በመስበር ያስቀየምናቸው አልያም ከመሬት ተነስተው የራቁንን ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅና በማቅረብ ፍቅራችንና ወዳጅነታችን እናድስ።
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ተራርቆ በናፍቆት ከመቃጠል ይቅር ተባብሎ አብሮ መዝለቅ።ለብዙ ጊዜ የራቀህን ወዳጅህ ሲታረቅህ ያለው ፍቅርና ደስታ አትጠይቀኝ።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
ቃሪ ኢድሪስ አህመድ
https://t.me/Abu_yehya
https://t.me/Abu_yehya
ለመጀመሪያ ጊዜ ቢስሚላሂ አረህሚኒ አረሂም ብሎ የጻፈው ነብይ ማን ነው
Anonymous Quiz
29%
አደም አ.ሰ
16%
ኑህ አ.ሰ
2%
ሉጥ አ.ሰ
53%
ሡለይማን አ.ሰ
👍3
➴ለኛ ከባድ ሆኖ የሚታየን ነገር
ለአሏህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አሏህ ዘንድ ትንሽዬ ናት
አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አሏህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…......
⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አሏህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና!
➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
ለአሏህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አሏህ ዘንድ ትንሽዬ ናት
አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አሏህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…......
⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አሏህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና!
➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛ፈጣሪህን በምትወደው ልክ ነው ሰዉም የሚወድህ፤አምላክህን በምትፈራው ልክ ነው ሰዉም የሚያከብርህ፤ ለፈጣሪህ በምታገለግለው ልክ ነው ሰዉም ደፋ ቀና የሚልልህ፤ መልካም ነገሮች ሁሉ በአላህ በኩል ነው ዞረው የሚመጡት።
☞ ከአላህ ጋር ትስስሩ ጥሩ የሆነ ሰው የሰዎችንም ሆነ የመላእክትን ክብርና ፍቅር ያገኛል።
☞ ከአላህ ጋር ትስስሩ ጥሩ የሆነ ሰው የሰዎችንም ሆነ የመላእክትን ክብርና ፍቅር ያገኛል።
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
"በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ጊዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"
✍
==

➽ የሴትና ወንድ መቀላቀል !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔖አዲስ ~ሙሀደራ➀
➖➖➖➖➖➖➖
➬የሴት እና ወንድ መቀላቀል
☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ክልክልነት!!
☞ ሴትና ወንድ ኸልዋ መፍጠር!!
☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ጉዳቱ !!
«በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሪፌራል ካምፓስ የተደረገ »
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖
➬የሴት እና ወንድ መቀላቀል
☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ክልክልነት!!
☞ ሴትና ወንድ ኸልዋ መፍጠር!!
☞ የሴትና ወንድ መቀላቀል ጉዳቱ !!
«በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሪፌራል ካምፓስ የተደረገ »
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄ "በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ጊዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡" ✍ == https://t.me/https_Asselfya…
💧ትግስት (ሶብር) ታላቅ ስጦታ ነዉ።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራ ከባድ ነዉ።
መሀሉ ተስፋ ነዉ።መጨረሻዉ ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነዉ።
♦️አንድ ሰዉ ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሠጠዉ የለም።
➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣
✅የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።
📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]
✅ትግስት በፈተና ግዜ ኢማን ነዉ
✅በምግብ ግዜ መብቃቃት ነዉ
✅ሚስጥር በመጠበቅ ግዜ ታማኝነት ነዉ
✅ለጓደኛ ብሎ መታገስ ደሞ ቃል መሙላት ነዉ።

☑️ የጭንቅ ጊዜ ዱአ
📍ጭንቅ ጥብብ ሲልህ ይህንን ዱአ አብዛ። አላህ ይፈርጅሀል።
⭕️ አብደላህ ኢብኑ አባስ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ በጭንቅ ጊዜ ይህንን ዱአ ያደርጉ ነበር ብሏል።👇
«لا إله إلا الله العظيم الحليم، لا إله إلا الله رب السماوات والأرض رب العرش العظيم ».
📚 صحيح البخاري

Forwarded from መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ አል_ኢስላሚይ ኢስላሚክ ሴንተር፡
ይህ ከስር "ፒክቸሩን"የምትመለከቱት ኬሚሴ ላይ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ ዐብባስ መርከዝ አሁናዊ ሁኔታ ነው።
ይህ መርከዝ በዚህ መልኩ ከተገነባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ4ቱም አቅጣጫ እውቀት ፍለጋ ብለው የሚማልዱትን ሁሉ እየተቀበለ ያስተምራል።
ደረሶች የሚቀሩት በዚሁ መርከዝ ውስጥ ነው።የሚያድሩትም በዚሁ በተቀዳደደ ምንጣፍ ላይ ነው። ይህ መርከዝ እንደዚሁ በተልካሳ አቋሙ እንኳን ሁኖ የብዙዎች አይን ማረፊያ ነው። የብዙዎች ተስፋ ነው።
ይሁንና ግን ካጋጠመው የግቢ ጥበት እና የአቅም እጥረት አንጻር ከዚህ ወደ ተሻለ ነገር ከፍ ማድረግ አልተቻለም። የተወሰኑ ተማሪዎች ቁጥራቸው በዛ ባለ ቁጥር የመርከዙ አቅም ይጠባል። የዛኔ መርከዙ ሞልቷል እየተባለ በየተደጋጋሚ መልእክት ይለጠፋል ይሄን እናንተም አይታችኋል።
ስለሆነም ይሄን መርከዝ በተቻለ መጠን ተባብረን ወደ ተሻለ ነገር ከፍ እናደርገው ዘንድ እና የብዙዎችን ህልም እንፈታ ዘንዳ ጥሪያችንን ከአላህ በታች ወደ እናንተ እናስተጋባለን።
وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው በላቸው፡፡
(ሱረቱ ሰበእ –39)
↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም— አወል አህመድ ሁሴን እና ኸድር አህመድ ሙሀመድ
ቁጥር- 1000365610456
⚠️ ጥንቃቄ ስታስገቡ የሁለቱንም ስም መጥቀስን አትርሱ ።
ሊንክ፦
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

👍1
Forwarded from በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የተቀሩ ኪታቦች ደርስ ማስቀመጫ ቻናል
⭕️👉አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ
📍ካሁን በኋላ ተጅዊድ ከበደኝ የሚባል ነገር አይኖርም ኢንሻአላህ
🔖ሊቭ የሚተላለፍበት ሊንክ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ከነገ ጀምሮ ይህንን ሂዳየቱል ሙስተፊድ የተሰኘው የተጅዊድ ኪታብ ከዝሁር በኋላ ልክ በሳኡዲ 2:00 ላይ በተከታታይ የምንቀራው ይሆናል።📍ካሁን በኋላ ተጅዊድ ከበደኝ የሚባል ነገር አይኖርም ኢንሻአላህ
🔖ሊቭ የሚተላለፍበት ሊንክ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
👏1
Forwarded from Abul Abas Nasir Muhammed
مناقشة مفتوحة فيما يتعلق بتلاوة القرآن الكريم
ቁርአን ከመቅራትና ከመሸምድድ ጋር በተያያዘ ክፍት የውይይት መድረክ // Open Discussion አዘጋጅተናል።
ተከታታይ ፕሮግራም ሲሆን ይሄኛው ክፍል ② ይሆናል:
የሚዳሰሱ ነጥቦች:
– ቁርንን በትክክለኛ ተጅዊድ እንዴት ነው ማንበብ የምንችለው?
–ቁርአንን እንዴት ነው በጥራት መሀፈዝ የምንችለው?
–እንዴት ነው ጠንካራ ሙራጃዓ ሊኖረን የሚችለው?
– ትክክለኛ ቁርአን ሀፊዝ የሚባለው ምን አይነት ስነምግባሮችን የላበሰ ነው?
– አቅማችን በሚችለው የተወሰኑ ሱራዎችን መሀፈዝ እንዳለብን ጥቆማ የሚሰጥበት።
👆በአላህ ፍቃድ እነዚህና የመሳሰሉት ነጥቦች የሚዳሰሱበት የውይይት መድረካ ይሆናል
እንዳያመልጣቹህ: የካቲት 5 እሁድ ማታ ከዒሻእ በሇላ 2:45 በመርከዛ አቡ ሙሳ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ እንገናኝ ።
የፕሮግራሙ አቅራቢ:
Abul Abas Nasir Mohammed
የውይይቱ መድረክ: 👇
https://t.me/Kurantejwid

የቅርብ ጓደኛ(አማካሪ)አድርገን የያዝናቸው ሰዎች ምን አይነት ናቸው?! በራሱ ጓደኛ የተጠቃ የለም?
~
¶ ሙጝይረቱ ኢቡ ሽዕባ አላህ ይዘንለትና ገጠመኙን ሲናገር:
~~
በሒወት ዘመኔ ላይ አንድ ወጣት እንጂ አሸንፎኝ አያውቅም።የሆነችን ሴት ላገባ አሰብኩና ሰለ ሴቲቱ አማከርኩት፡ወጣቱ እንዲህ አለኝ፡አንተ አሚር ሆይ"እኔ እሷን እንድታገባ አልመክርህም።
ከዛም ሹዕባ፡ለምን?ምክንያቱ ምንድን ነው?አልኩት።
• ወጣቱም፡ የሆነን ሰው ሲስማት አይቻለሁ።አለኝ።
• ሹዕባ፡ወጣቱ ለኔ ይሄን ካለኝ ቡኃላ ለራሱ አግብቷታል የሚባል መረጃ ደረሰኝ።
||
ከዛም ለወጣቱ አልኩት፡ለኔ ሰው ሲስማት አይቻለሁ ብለኅኝ አልነበር?እንዴት ልታገባት ቻልክ?አልኩት።
ወጣቱም፡አዎ"!ህጻን ሁና ሳለ አባቷ ሲስማት አይቻለሁ።
አል_ቢዳየቱ ወአን'ኒሀያ(8/53)

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔖ዉዷ እህቴ አማኞች እንድወዱሺ ከፈለግሺ አማኞች እድያስጠጉሺ ከፈለግሺ የአማኞች ፍቅር ከፈለግሺ ትክክለኛ አማኞች የሱና ሰዎች እድወዱሺ ከፈለግሺ ለአሏህ ብለዉ እድወዱሺ እህቴ እድሉሺ ከፈለግሺ..
🔖አሏህ እንድህ ይላል፦እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ የሆኑ አዛኙ ጌታ ዉደታ(ፍቅርን)ያደርግላቸዋል ።
🔖እናማ አንቺ ተወዳጂ መሆን የምትፈልጊ ከሆነ አማኞች እድወዱሺ የምትፈልጊ ከሆነ ብቸኛዉ መስፈርት በአላህ ማመን ነዉ።
🔖ከላይሺም ከዉስጥሺም ትክክለኛ አማኝ ሁኚ አስመሣይ መሆን አይደለም። ከሁለተናሺ ጀምረሺ ትክክለኛ አማኝ ሁኚ።
➴መልካም ስራ የምትሰሪ ሁኚ።
🔖ስለዚህ ለመወደድ መጥፉ ስራ መሥራት አይጠበቅብሺም፣ ለመወደድ ተገላልጠሺ መሔድ አይጠበቅብሺም፣ለመወደድ ድምፀሺ አለስልሰሺ ወንዶች ማሰማት አይጠበቅብሺም።
🔖አማኞች ዘንድ ተወዳጂ ለመሆን መልካም ስራእና ትክክለኛ ኢማን ነዉ የሚጠበቀዉ።
🔖20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል (1) ከአቡ ረይስ ድምፀ የተወሰዴ!
✍️በድጋሜ የተለጠፈች!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🔖አሏህ እንድህ ይላል፦እነዚያ ያመኑ መልካም ስራዎችን የሰሩ የሆኑ አዛኙ ጌታ ዉደታ(ፍቅርን)ያደርግላቸዋል ።
🔖እናማ አንቺ ተወዳጂ መሆን የምትፈልጊ ከሆነ አማኞች እድወዱሺ የምትፈልጊ ከሆነ ብቸኛዉ መስፈርት በአላህ ማመን ነዉ።
🔖ከላይሺም ከዉስጥሺም ትክክለኛ አማኝ ሁኚ አስመሣይ መሆን አይደለም። ከሁለተናሺ ጀምረሺ ትክክለኛ አማኝ ሁኚ።
➴መልካም ስራ የምትሰሪ ሁኚ።
🔖ትክክለኛ ኢማን ካለሺ ትክክለኛ መልካም ስራ ካለሺ ኢማንሺ በምላስሺ፣ በቀልብሺ ፣በተግባርሺ፣ በሶስቱ የተረጋገጠ ከሆነ እድሁም ደግሞ መልካም ስራሺ በሙታበዓ እና በኢኽላስ የተሞላ እድሁም ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም ባዘዙት መንገድ የተሠመረ ስራ ከሆነ አማኞች ልብ ዘንድ የተወደድሺ ትሆኛለሺ።🔖ስለዚህ ለመወደድ መጥፉ ስራ መሥራት አይጠበቅብሺም፣ ለመወደድ ተገላልጠሺ መሔድ አይጠበቅብሺም፣ለመወደድ ድምፀሺ አለስልሰሺ ወንዶች ማሰማት አይጠበቅብሺም።
🔖አማኞች ዘንድ ተወዳጂ ለመሆን መልካም ስራእና ትክክለኛ ኢማን ነዉ የሚጠበቀዉ።
🔖20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል (1) ከአቡ ረይስ ድምፀ የተወሰዴ!
✍️በድጋሜ የተለጠፈች!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📚ችግሩ ከወንዶች ነዉ
🔹ሸይኽ ረስላን እንድህ አሉ
↘️ወንዶች ወንድ በሆኑ ግዜ
ሴቶች ሴት ሳይሆኑ አይቀሩም (ይሆናሉ)
…ችግሩ ከሴቶች አይደለም
📚شرح الأدب المفرد شريط 16
🔹ሸይኽ ረስላን እንድህ አሉ
↘️ወንዶች ወንድ በሆኑ ግዜ
ሴቶች ሴት ሳይሆኑ አይቀሩም (ይሆናሉ)
…ችግሩ ከሴቶች አይደለም
📚شرح الأدب المفرد شريط 16
🖋قـال سفيان الثوري:
"ما أقل أهل السنة"
ሱፍያን አስሰዉሪይ እንድህ አሉ፣
የሱና ባለቤቶችን ምን ያነሱ አደረጋቸዉ
📝شرح أصول اعتقاد أهل السنة(1/72).
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
"ما أقل أهل السنة"
ሱፍያን አስሰዉሪይ እንድህ አሉ፣
የሱና ባለቤቶችን ምን ያነሱ አደረጋቸዉ
📝شرح أصول اعتقاد أهل السنة(1/72).
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from 📜(( هَذِهِ عَقِيدَتُنَا ))📜
دعاء الشيخ محمد بن سعيد رسلان - حفظه الله - لأهل تركيا وسوريا..