💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አላህ ይጠብቃችሁ!
ጊዚያችሁንም በረካ ያድርግላችሁ!

በኸይር ስራችን ላይ ኢስቲቃማ
እንዲኖረን ምን ማድረግ አለብን?
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
👍1
⇛ የአሏህን ቅጣት መፍራት .!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
« አዲስ ሙሓደራ »
➬➬➬➬➬➬➬

ርዕስየአላህን ቅጣት መፍራት

📍የአላህ ቅጣት አስፈሪነቱ !
📍 የጀሀነም ሰዎች ገፅታ
!
📍 የዱንያ እና የአኼራ እሳት ልዩነት!

© ኢብኑ ተይሚያ የሰለፍዮች መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ ላይ የተደረገ!!

🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa

t.me/abuUseyminabdurehman
ኢብኑ ተይሚያዎች

ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንብሳ፣
መርከዝ ለመገንባት አቅዶ ሲነሳ፣
በዙ ጀግኖች አሉት አገሱ እንዳበሳ


ቀጭ ብለው ለመቅራት ተውሂድና ሰና
መፍለቂያ ሊያበጁ የሰለፍይ ጀግና
ተውሂድ ሊስተመር በonline
በምድርላ ላይቀረጠው ተነስተዋል
ሁላቸውባንድ  ላይ

ደግሞ ኡስታዛቸው እንበርታ ሲላቸው
ደግሞ የሚማሩቱ አለን ማለታቸው
ስለነዚህ እማ እንደት ልግለፃቸው
እደሻማ ቀልጠው እሚያበሩ ናቸው

የስደቱ ደካም የማይበግራችው
በኸይር ስራ ላይ ሁሊ መስጠታቸው
እጂግ ያስደስታል ይህ ጥንካሪያችሁ
የተሸላ እርዚቅን አሏህ ወፍቋችሁ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ያብቃችሁ


ኢህላስን ወፍቆ በመንሀጅ ያፅናችሁ
ከውሸት አረቆ በእውነት ያቁማችሁ
በእውነት አውቃችሁ ይታይ ተግባራችሁ
መረከዝ ተገንብቶ ማየትን አሻለን
በአላሁ ፋቃድ እኛም ከጓን አለን
!!

አቡ ዑበይዳህ

t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "

«ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ኾነው በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን።ይሰሩትም  ከነበሩት ነገር  በመልካሙ  ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።»

‏[ ﺍﻟﻨ
ﺤﻞ : 97 ‏] .
ﺇﺫًﺍ : ﺇﻳﻤﺎﻥ ﺻﺎﺩﻕ + ﻋﻤﻞ ﺻﺎﻟﺢ = ﺣﻴﺎﺓ ﺳﻌﻴﺪﺓ ﻃﻴﺒﺔ
👉እውነተኛ ኢማን + መልካም ስራ = ደስታና ጥሩ የሆነ ህይወትን ይወልዳሉ ማለት ነው ።

➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ…
أبو ريس محمد بن إمام
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ لِلإِنسَانِ

البيت: ثلاثون.بيتا

الشاعر: أبو ريس محمد بن إمام آل آبادر

نظمتها ليلة الأحد التاسع عشر من شهر جمادى الأولى الموافق لعام ألف وأربعمأة والثاني والأربعين من هجرة النبي ﷺ

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5211
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5211
አሏህ አንድን ባሪያ ሲወደው በዙሪያው ያሉትን ሰወች ተጨባጭ እውነታን ያሳውቀዋል።

https://t.me/nuredinal_arebi
💎የኡኽታ ከሪማ💎

🔻ጽዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል።

↪️ጽዳት ቤትን ማዘጋጀት ማደራጀት ምልክት ነው፣ ስነምግባርሽ ተፈጥሮሽ ከፍ ያለና የላቀ መሆኑን ይጠቁማል ።

ጽዳት(ንጽህና) በማለት የተፈለገበት ሁለት አይነት ነው።
🔻አንደኛ ውስጣዊ ጽዳትና
🔻ሁለተኛ አካላዊ ጽዳት
ውስጥሽን ማጽዳትሽ አሳሳቢ በላጭ  ትልቁ ነው።

↪️ ከተለያዩ ነውረኛ ከሆኑ ባህሪዎች ቀልብሽ የጸዳ ሊሆን ይገባል።
🔹ከምቀኝነት
🔹ከትልቅ ከሆነ ጥላቻ
🔹ቂም በቀል
🔹ከሴራ (ሰዎች ላይ ከማሴር
🔹ሰዎችን ከማታለል
↪️ ከነዚህ ነገራቶች ቀልብሽ የጸዳ {ንጹህ }ሊሆን ይገባል።

🎙አቡ ረይስ መሀመድ ይማም
ሐያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ከሚለው ከክፍል ሰባት የተወሰደ


https://t.me/https_Asselfya
ወደ ተውሒድ ጥሪ ማድረግ,,,

🚩ተሚም ኢብን አውስ አድ-ዳርይ በዘገበው  ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ  صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ።

“ሰዎች በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ሙሓመድን የአላህ መልእክተኛ ነው ብለው እስኪመሰክሩ፥ ሶላትን ቀጥ አርገው እስከሚሰግዱ እና ዘካን እስኪያወጡ ድረስ እንድጋደላቸው ታዝዣለሁ። እነዚህን ነገሮች ካደረጉ ግን  ደሞቻቸውን እና ገንዘቦቻቸውን የእስልምና ሓቅ ሲቀር ከእኔ ይጠብቃሉ። ሒሳባቸውም አላህ ዘንድ ነው።”


📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
👍1
Audio
❀•°
ቁርአንን የማስተንተን መንገድ
فما السبيل لتدبُّر القُرآن؟


- الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.

.https://t.me/https_Asselfya
☑️ ይቅርታን እንልመድ


በትንሽ ቅራኔ በትንሽ ችግር አንዳንዴም ባልተረጋገጠ ወሬ ምርጥ ጓደኛችን ከነፍሱ በላይ የሚሳሳልን ወዳጃች እንርቃለን። ተቆራረጣለን ቁጭ እንላለን። አንደኛችን ዝቅ ብሎ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ የነፍስያ ጣጣና የሸይጧን ግፊት ውስጣችን ሞልቶ ለብዙ ጊዜያት በአይነ ቁራኛ እንተያያለን። ወዳጄ ከሁሉ ነገር የፀዳ ንፁህ ጓደኛ አታገኝም። ከጓደኛህ በኩል የሚከሰት ትንሽዬ ስህተት ከማጉላትና በዛ ላይ ጎሜ ከመያዝ ይልቅ ባላየ እያለፍክ ገፍቶ ከመጣም ይቅር እያልክ ካልሆነ በቀር ከማንም ጋር አብሮ መዝለቅ አትችልም። ለጓደኝነት ከሚከፈል መስዋእትነት አንፃር ዝቅ ብለህ ይቅርታ ብትለው ውርደት ሳይሆን ክብር ነው።

እስቲ ዛሬ በይቅርታና በእዝነት በእኛና በወዳጆቻችን መካከል ያለውን የክፋትና የጥላቻ ድልድይ በመስበር ያስቀየምናቸው አልያም ከመሬት ተነስተው የራቁንን ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅና በማቅረብ ፍቅራችንና ወዳጅነታችን እናድስ።

ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ተራርቆ በናፍቆት ከመቃጠል ይቅር ተባብሎ አብሮ መዝለቅ።

ለብዙ ጊዜ የራቀህን ወዳጅህ ሲታረቅህ ያለው ፍቅርና ደስታ አትጠይቀኝ።

      ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
ቃሪ ኢድሪስ አህመድ
https://t.me/Abu_yehya
ለመጀመሪያ ጊዜ ቢስሚላሂ አረህሚኒ አረሂም ብሎ የጻፈው ነብይ ማን ነው
Anonymous Quiz
29%
አደም አ.ሰ
16%
ኑህ አ.ሰ
2%
ሉጥ አ.ሰ
53%
ሡለይማን አ.ሰ
👍3
➴ለኛ ከባድ ሆኖ የሚታየን ነገር
ለአሏህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አሏህ ዘንድ ትንሽዬ ናት

አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አሏህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…......

⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አሏህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና!

➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
⇛ፈጣሪህን በምትወደው ልክ ነው ሰዉም የሚወድህ፤አምላክህን በምትፈራው ልክ ነው ሰዉም የሚያከብርህ፤ ለፈጣሪህ በምታገለግለው ልክ ነው ሰዉም ደፋ ቀና የሚልልህ፤ መልካም ነገሮች ሁሉ በአላህ በኩል ነው ዞረው የሚመጡት።

☞ ከአላህ ጋር ትስስሩ ጥሩ የሆነ ሰው የሰዎችንም ሆነ የመላእክትን ክብርና ፍቅር ያገኛል።
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄

"በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ጊዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"


==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya