💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እኔስ አይደክመኝም   እማራለሁ ድኔን፣
የመጣሁበትን       አላማና ግቤን፣
አወ አልተፈጠርኩም  ለተራና ለቀልድ፣
ብዙ ችግር አለ      የማይፋታ ገመድ፣
ዛሬ በዱንያ ላይ    ኢልማን ላልተማረ፣
የኢስላምን እውነት  ለልተመራመረ፣
በነብዩ መንገድ       ሱናን ካልተማረ፣
አኼራው አይሆንም  በፍፁም ያማረ፣
ስለዚህ ኢስላሜን     በቃ እማረዋሁ፣
ያልበኝ ይድከመኝ    በቃ አጠናዋለሁ፣
መንሀጀ ሰለፍን      እኖርበታለሁ፣
ሀቅና ባጢሉን      እለይበታሁ፣
አውቀው አለሁ ድኔ  ደሜም ስጋየም ነው

ኢስላሜን መማሬ    ነፃ መውጫ የነው

ለመርከዝ ሙአዝ ኢብኑ ጀበል የኦላይን ተማሪወች የግጥም ግብዥ
👍3
Audio
🚫ሙታንን መማፀን!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➧አይ ሱፍያዎች አላህ ይምራቸው!

🔎በሙታን መቃረብ ወይም ሙታንን መቃረብያ ማድረግ ይቻላልን!!

📍ከዛም አልፈው ሙታንን የሚማፀኑት ሱፍዪች የሚያመጡት ማደናገሪያ ከነመልሶቻቸው!!

📍የነሱን መንገድ ማወቅ የሰለፍያን መንገድ ማማር መገንዘብ ነው
!!

🎙ኡስታዝ አብዱልጀባርሀፊዘሁላህ

t.me/abduljebarmohammednur
t.me/abduljebarmohammednur
☑️ የመኝታ ዚክር 
     ========
باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين

🔺"ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት  ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"

اَللَّهُمَّ إِنَّكَ خَلَقْتَ نَفْسِيْ وَأَنْتَ تَوَفَّاهَا، لَكَ مَمَاتُهَا وَمَحْيَاهَا، إِنْ أَحْيَيْتَهَا فَاحْفَظْهَا، وَإِنْ أَمَتَّهَا فَاغْفِرْ لَهَا. اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ.

🔺‘ አላህ ሆይ! ነፍሴን ፈጥረሃታል፡፡ የምትገድላትም አንተው ነህ፡፡ ሞቷም ህይወቷም ላንተ ነው፡፡ ህያው ካደረግካት ጠብቃት፡፡ ከገደልካት ደግሞ ምህረትህን ለግሳት፡፡ አላህ ሆይ! ጤንነትን
         

           ( 📚ቡኻሪና ሙስሊም

👉መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ
👍1
የኛ ነገር

ማሩን ሳናገኘው በድርሻ ተጣላን፡
ንቧ ንቃ ትታን በዝንቦች ተበላን፡


ኑረዲን


https://t.me/nuredinal_arebi
👍5
Al-Imran
Nasser_Alqatami
አላህን የምቶዱ ከሆነ ተከተሉኝ በላቸዉ

﴿ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ وَیَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۚ وَٱللَّهُ غَفُورࣱ رَّحِیمࣱ
❀•°

◂قــال الله تعالــىٰ :-

﴿قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ﴾

▪️قــال العلامــة ابــن العثيمــين رحمه الله

«يعنـي إن كنـتم صادقيـن فــي أنكـم تحبــون الله فأرونــي علامــة ذلـك ﴿اتبعوني يحببكم الله﴾.

وهـذه الآيـة تسـمى عنـد الـسلف "آيـة الإمـتحان"، يمتـحن بـها مـن ادّعـى محبـة الله، فينـظر إذا كـان يــتبع الرسـول عليـه الصـلاة والسـلام ؛ فـهذا دليـلٌ علـى صـدق دعــواه»...

📓"شـرح ريـاض الصالحيـن ٣/٢٦٩"
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አላህ ይጠብቃችሁ!
ጊዚያችሁንም በረካ ያድርግላችሁ!

በኸይር ስራችን ላይ ኢስቲቃማ
እንዲኖረን ምን ማድረግ አለብን?
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
👍1
⇛ የአሏህን ቅጣት መፍራት .!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
« አዲስ ሙሓደራ »
➬➬➬➬➬➬➬

ርዕስየአላህን ቅጣት መፍራት

📍የአላህ ቅጣት አስፈሪነቱ !
📍 የጀሀነም ሰዎች ገፅታ
!
📍 የዱንያ እና የአኼራ እሳት ልዩነት!

© ኢብኑ ተይሚያ የሰለፍዮች መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ ላይ የተደረገ!!

🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa

t.me/abuUseyminabdurehman
ኢብኑ ተይሚያዎች

ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንብሳ፣
መርከዝ ለመገንባት አቅዶ ሲነሳ፣
በዙ ጀግኖች አሉት አገሱ እንዳበሳ


ቀጭ ብለው ለመቅራት ተውሂድና ሰና
መፍለቂያ ሊያበጁ የሰለፍይ ጀግና
ተውሂድ ሊስተመር በonline
በምድርላ ላይቀረጠው ተነስተዋል
ሁላቸውባንድ  ላይ

ደግሞ ኡስታዛቸው እንበርታ ሲላቸው
ደግሞ የሚማሩቱ አለን ማለታቸው
ስለነዚህ እማ እንደት ልግለፃቸው
እደሻማ ቀልጠው እሚያበሩ ናቸው

የስደቱ ደካም የማይበግራችው
በኸይር ስራ ላይ ሁሊ መስጠታቸው
እጂግ ያስደስታል ይህ ጥንካሪያችሁ
የተሸላ እርዚቅን አሏህ ወፍቋችሁ
ስደት በቃ ብሎ ለሀገር ያብቃችሁ


ኢህላስን ወፍቆ በመንሀጅ ያፅናችሁ
ከውሸት አረቆ በእውነት ያቁማችሁ
በእውነት አውቃችሁ ይታይ ተግባራችሁ
መረከዝ ተገንብቶ ማየትን አሻለን
በአላሁ ፋቃድ እኛም ከጓን አለን
!!

አቡ ዑበይዳህ

t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "

«ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ኾነው በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን።ይሰሩትም  ከነበሩት ነገር  በመልካሙ  ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።»

‏[ ﺍﻟﻨ
ﺤﻞ : 97 ‏] .
ﺇﺫًﺍ : ﺇﻳﻤﺎﻥ ﺻﺎﺩﻕ + ﻋﻤﻞ ﺻﺎﻟﺢ = ﺣﻴﺎﺓ ﺳﻌﻴﺪﺓ ﻃﻴﺒﺔ
👉እውነተኛ ኢማን + መልካም ስራ = ደስታና ጥሩ የሆነ ህይወትን ይወልዳሉ ማለት ነው ።

➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ…
أبو ريس محمد بن إمام
مِيْمِيَّةُ ابْنِ إِمَامٍ فِي ذِكْرِ المَوْتِ والدُّورِ الثَّلَاثَةِ لِلإِنسَانِ

البيت: ثلاثون.بيتا

الشاعر: أبو ريس محمد بن إمام آل آبادر

نظمتها ليلة الأحد التاسع عشر من شهر جمادى الأولى الموافق لعام ألف وأربعمأة والثاني والأربعين من هجرة النبي ﷺ

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5211
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5211
አሏህ አንድን ባሪያ ሲወደው በዙሪያው ያሉትን ሰወች ተጨባጭ እውነታን ያሳውቀዋል።

https://t.me/nuredinal_arebi
💎የኡኽታ ከሪማ💎

🔻ጽዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል።

↪️ጽዳት ቤትን ማዘጋጀት ማደራጀት ምልክት ነው፣ ስነምግባርሽ ተፈጥሮሽ ከፍ ያለና የላቀ መሆኑን ይጠቁማል ።

ጽዳት(ንጽህና) በማለት የተፈለገበት ሁለት አይነት ነው።
🔻አንደኛ ውስጣዊ ጽዳትና
🔻ሁለተኛ አካላዊ ጽዳት
ውስጥሽን ማጽዳትሽ አሳሳቢ በላጭ  ትልቁ ነው።

↪️ ከተለያዩ ነውረኛ ከሆኑ ባህሪዎች ቀልብሽ የጸዳ ሊሆን ይገባል።
🔹ከምቀኝነት
🔹ከትልቅ ከሆነ ጥላቻ
🔹ቂም በቀል
🔹ከሴራ (ሰዎች ላይ ከማሴር
🔹ሰዎችን ከማታለል
↪️ ከነዚህ ነገራቶች ቀልብሽ የጸዳ {ንጹህ }ሊሆን ይገባል።

🎙አቡ ረይስ መሀመድ ይማም
ሐያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ከሚለው ከክፍል ሰባት የተወሰደ


https://t.me/https_Asselfya