💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን ማዉሳት አብዙ

የዱኒያን ጀነት ያልገባ የአኼራዉን ጀነት አይገባም
☑️ እጅ ማሳከክና መጥፎ እምነት

📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ተራው ማህበረሰብ ከሚያምናቸው አልባሌ እምነቶችና መጥፎ ጥርጣሬዎች ውስጥ አንዱ ቀኝ እጅ ባሳከከ ጊዜ ሪዝቅ (ገንዘብ) ለመምጣት ማብሰሪያና ግራ እጅ በሚያሳክክ ጊዜ ደግሞ ገንዘቢ ሊጠፋ መሆኑ ያመላክታል ብለው የሚያምኑት ነው። ምናልባት የሆነ ጊዜ በድንገት ይህ ነገር ቢከሰት ይህ ትክክለኛና የተረጋገጠ ነው ብለው ያምናሉ። ይህ በገድ ማመን ነው። በገድ ማመን ደግሞ በአላህ ላይ ማጋራት ሽርክ ነው። ልክ በሀዲስ እንደፀደቀው፦ «ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው።» አቡ ዳውድ ዘግቦታል። የዚህ ብልሹ እምነት ባለቤት በነብዩ ሀዲስ ውስጥ «ገድ ያለ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።» በሚል በተጠቀሰው ዛቻ ውስጥ ይገባል።
📚 " صحيح التّرغيب والتّرهيب للألباني  ( ٣\١٧٠ )

𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru »
በየቀኑ የሆነ ያክል መድበን ቁርአንን እንቅራ እናስተካክል ስንትና ስንት ኢማሞች አሉ ቁርአን አስተካክለው እማያነቡ በተለይ በሃላፊነት ስር የሆናችሁ ይበልጥ ትኩረት አድርጉ ።
👍3
☑️ አንድ ሰው አላህን ትፈራዋለሁ ብሎ ቢጠይቅህ መልስህ ምን ይሆን?‼️

● ‌‏قال ‎الفضيل بن عياض - رحمه الله
《 إذا قيل لك هل تخاف الله ؟ فقل : نسأل الله ذلك ، فإنك إن قلت نعم ، كذبت ، وإن قلت لا ، كفرت 》.


ፋደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።

አንድ ሰው "አላህን ትፈራለህ እንዴ?" ብሎ ቢጠይቅህ  "አላህ ፍራቻውን እንዲለግሰን
እንለምነዋለን" ብለህ መልስለት። ምክንያቱም
አዎ እፈራዋለሁ ካልከው
#ውሸት ይሆንብሀል።

አይ አልፈራውም ካልክ ደሞ #ኩፍር ይሆንብሀልና።

📓📔 |[ تزكية النفوس (١١٧) ]|

( በድብቅም በግልጽም እሱን ከሚፈሩት ባሪያዎቹ ያድርገን።)
ዝምታና ዚክር የልብ ሰላም ናቸዉ ።ዝም ያለ ነጃ ወጣ።
👍4
አቡ ዳርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ

➡️ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው።
ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን።
በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።}

📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136]
☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!?

⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال

t.me/AbuSufiyan_Albenan
♨️ማስጠንቀቂያ♨️

👉ለአንዳድ እህቶች በአንድት እህታችን ስህተት በሰራችዉ ሪከርድ ሰበብ አድርገዉ  ለሚዝረከረኩ ለሚያሾፉ በድምፃቸዉ  ያለ የሌለ ለሚቀባጥሩ‼️

👉ሪከርዳችሁ ደርሶኛል  አላህን ፈርታችሁ ከዚህ አስቀያሚ ተግባራችሁ  ተመለሱ  ተስተካከሉ
አይ  ካላችሁ  እያንዳድሽ  የድምፀ ፍይልሽ እንዳለጥፍልሺ በእህታችን ስታሾፉ ለራሳችሁ እንዳይሾፍባችሁ።  

👉ስርዓት ይኑራችሁ ማንነታችሁን ጠብቁ ‼️
እንደት ሰዉ  በሰዉ ጥፍት ተከትሉ ራሱን ወደ ጥፍት ይመራል⁉️ ኢናሊላሂ  ወኢናኢለይሂ ራጂዑን‼️


👉ሰበር ዜና አሮጌ ዜና እያላችሁ የምትጃጃሉ ሴቶች
አደብ ይኑራችሁ ሀቂቃ በኋላ በምን ደረሰችብኝ እንዳትሉ ብዙ ድምፀ ፍይሉች ደርሰዉኛል!!


✍️
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
አዳቡ-ጣሊበል-ዒልም /የእውቀት ፈላጊ አዳቦች
በአቡል-አባስ-ናስር-ሙሐመድ
አዳቡ ጣሊበል ዒልም!

➛ የእውቀት ፈላጊ አዳቦች!

➛ በጣፋጭ አንደበት ይደመጥ
!

🎙በአቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
❀•°
‏قَالَ اِبنُ الجَوزيّ ـ رَحمَه اللهُ ـ :

    " مَا أعْرفُ نَفعًا كالْعُزلَة عَنِ الْخَلق،  فَإنَّك لَا تَكادُ تَرىٰ إِلَّا:
شَامِتًا بِنكْبة
أَو حَسودًا عَلَىٰ نِعمَةٍ
أَوْ مَنْ يَأخُذ عَليْك غَلطَاتُك ".

صَيدُ الْخاطِر : « ١/٢٧٥».|.
Audio
☑️ ቁረአንን በማስተንተን አዳምጥ። የውስጥ መረጋጋትን ታገኛለህ !!

▪️وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡

▪️وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا
እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡

▪️وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا
እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡

°
°
°
==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➩ የሓያእ አንገብጋቢነት ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☊አዲስ ወሳኝ አንገብጋቢ ሙሐደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

🔎ርዕስየሓያእ አንገብጋቢነት በኢስላም!!

የሓያእ አሳሳቢነት !!
☞ ሓያእን ማጣት ጉዳቱ !!
☞በየሚድያው ሓያእን ማጣት
!!

📲 በጃማ ደጎሎ የሰፍዮች መርከዝ የግንባታ ግሩፕ የተደረገ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/Jamadegolo
☑️ ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ  አይገባም።

የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል
➡️ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።

📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ!!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሀፍዟት

عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ: كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَدْعُو يَقُولُ:

«رَبِّ أَعِنِّي وَلَا تُعِنْ عَلَيَّ، وَانْصُرْنِي وَلَا تَنْصُرْ عَلَيَّ، وَامْكُرْ لِي وَلَا تَمْكُرْ عَلَيَّ، وَاهْدِنِي وَيَسِّرِ الهُدَى لِي، وَانْصُرْنِي عَلَى مَنْ بَغَى عَلَيَّ، رَبِّ اجْعَلْنِي لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مِطْوَاعًا، لَكَ مُخْبِتًا، إِلَيْكَ أَوَّاهًا مُنِيبًا، رَبِّ تَقَبَّلْ تَوْبَتِي، وَاغْسِلْ حَوْبَتِي، وَأَجِبْ دَعْوَتِي، وَثَبِّتْ حُجَّتِي، وَسَدِّدْ لِسَانِي، وَاهْدِ قَلْبِي، وَاسْلُلْ سَخِيمَةَ صَدْرِي».

قال الترمذي: هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ.

📜 | سنن الترمذيّ | 3551
_التحلي_بأخلاق_المشروع_
AudioLab
▮▮አድስ ሙሀደራ

በመልካም ስነመግባር መዋብ
በሚል ርእስ

በውጫሌ ሰላም መስጅድ
የተደረገ ሙሀደራ

ብዙ ስንመግባሮች ተዳሰዋል

↪️መልእክተኛውን እንወዳለን ያለሰው ስነመግባራቸውን ይከተል

🎙🎙 በወንድም አቡ ሀሣን አልይ

https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy