☑️ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅
📚المصدر: اللقاء الشهري [32]
✅
የረጀብ ወር ከሌሎች ከተከበሩ ወሮች የሚለይ ለየት ያለ ነገር የለውም። ልዩ የሆነ መታወቂያም የለውም። በሶላት፣ በኡምራ፣ በፃም፣ ቁርአን በመቅራትም ከሌሎቹ አይለይም። ረጀብ ማለት ልክ እንደሌሎቹ ከተከበሩ ወሮች ውስጥ አንዱ እንጂ ሌላ አይደለም። በረጀብ ወር መስገድና መፃም የተለየ አጅር አለው በሚል የመጡ ሀዲሶች በሙሉ ደካሞች ናቸው። በነዚህ ደካማ ሀዲሶች ላይ ተመርኩዞ የሸሪአ ፍርድ አይመሰረትም።📚المصدر: اللقاء الشهري [32]
☑️ ስኬታማ የሆነ ሰዉ ብሎ ማለት በንግግሮቹ እሚተናነስ ሲሆን በተግባሮቹ ደግም ከፍ ያለ ነዉ።
ትንሸ መናገር አብዝቶ ዝምታ ጥልቀት ያለዉ ሰላም ይሠጣል።
ትንሸ መናገር አብዝቶ ዝምታ ጥልቀት ያለዉ ሰላም ይሠጣል።
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
☑️ ስኬታማ የሆነ ሰዉ ብሎ ማለት በንግግሮቹ እሚተናነስ ሲሆን በተግባሮቹ ደግም ከፍ ያለ ነዉ። ትንሸ መናገር አብዝቶ ዝምታ ጥልቀት ያለዉ ሰላም ይሠጣል።
እዉነት ነዉ በዝም ያለ አንደበት ጣፋጭ ዜማ አለዉ ።
ብዙ አዳምጦ ትንሽ መናገር የአሊሞች ባህሪ ነዉ አሏህ ከነዚህ አይነት ሠወች ያርገን
ብዙ አዳምጦ ትንሽ መናገር የአሊሞች ባህሪ ነዉ አሏህ ከነዚህ አይነት ሠወች ያርገን
የነብዩን ﷺ መንገድ ተከታዩ ማነው ??
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓺⓪
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉የነብዩ መንገድ ተከታዩ ማነዉ?!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉የነብዩ መንገድ ተከታዩ ማነዉ?!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
☑️ ተውሒድ ሺርክን ያብሳል።
ኢስቲግፋር ደግሞ ከሺርክ በታች ያሉ ወንጀሎችን ያብሳል።
ኢስቲግፋር ደግሞ ከሺርክ በታች ያሉ ወንጀሎችን ያብሳል።
⇝በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን በሶሻል ሚድያ የሚሰራጩ ትምህርቶች በቀላሉ ለማግኘት እና ለመከታተል ከፈለጉ ጆይን ይበሉ!!⟱⟱⟱⟱⟱⟱☞«የቃኢዳህ ኪታብ ቂርአቶች»☟
https://t.me/kaidah_nuraniyah
https://t.me/kaidah_nuraniyah
☞«ቁርአን በተጂዊድ ቂርአቶች»☟
t.me/TeshihutilawaAbdurehman
t.me/TeshihutilawaAbdurehman
☞«30ጁዝ ሙሉ ቁርአን ቲላዋ»☟
https://t.me/tilawaAbu_Useymin
https://t.me/tilawaAbu_Useymin
☞«አቡ ዱጃናህ online መርከዝ»☟
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
☞«ዳዕዋ ሰለፍያ በትግርኛ ቋንቋ»☟
https://t.me/abuUseyminTigrgna
https://t.me/abuUseyminTigrgna
☞«ዋትሳፕ የሚተላለፉት ለማግኛት»☟
ኮድ⓵«http://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk
☞«ኮድ ⓶http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
☞«በዩቱብ የሚለቀቁት ለመከታተል»☟
https://youtu.be/-obKN-YQOeY
https://youtu.be/-obKN-YQOeY
☞«አጠቃላይ ትምህርቶች ለመከታተል»☟
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧
↬ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
ሱፍያን ኢብኑ ኡየይናህ رحمه الله
ጅሀድ 10አይነት ሢሆን ፣
ከአስሩ አንዱ ከጠላት ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ሲሆን
ዘጠኙ ደግሞ ከነፍስያ ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ነዉ ይላሉ
ሱበሀን አሏህ ነፍስያችን ለኛ ምን ያክል ከባድ ነች ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ጅሀድ 10አይነት ሢሆን ፣
ከአስሩ አንዱ ከጠላት ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ሲሆን
ዘጠኙ ደግሞ ከነፍስያ ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ነዉ ይላሉ
ሱበሀን አሏህ ነፍስያችን ለኛ ምን ያክል ከባድ ነች ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Audio
➷ነፍስህን አስተካክል!!
☑️ እኔ ለራሴ አለቅሳለሁ።ለሌሎች አላለቅስም።
لنفسي أبكي لست أبكي لغيرها
لنفسي من نفسي عن الناس شاغل
🎤الشيخ_محمد_بن_رمزان_الهاجري
.
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☑️ እኔ ለራሴ አለቅሳለሁ።ለሌሎች አላለቅስም።
لنفسي أبكي لست أبكي لغيرها
لنفسي من نفسي عن الناس شاغل
🎤الشيخ_محمد_بن_رمزان_الهاجري
.
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞ሰለፎቻችን የሴቶችን ፈተና ምን ያክ ይጠነቀቁነበር!?? እንመልከት
☛በበይተል ማል ተቆጣጣሪ ተደርጌ ብሾም ታማኝ ሁኜ እገኛለሁ፤በሴት ልጅ ግን ነፍሴን አላምናትም። ዐጧዕ ረሂመሁሏህ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 5/87-87
ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 4/237
☛ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ አንድ አይናቸው ጠፍቶ 84 አመት ሁኗቸው ይሄን ተናግረዋል፦
-እኔ ዘንድ እንደ ሴት ያለ አስፈሪ ነገር የለም።
-ሴት ልጅ ባንተ በኩል ከመጣች እስከምታልፍ ድረስ አይንህን ጨፍን። አነስ ረዲየሏሁ አንሀ
☛ሁመይድኢብኑ ሂላል እንዳወሩት፡ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም የሚባል ሰው ነበር ከቤቱ ወጥቶ ጉዞ በሚጀምር ጊዜ አይኑን ከእግሩ አይነቅለልም ነበር።
☛ሀሳን ኢብኑ ሲናን ለኢድ ሶላት ወጥተው ሲመለሱ ባለቤታቸው"ዛሬ ስንት ቆነጃጂት ሴቶችን ተመለከትክ?"አለቻቸው።ይሄንኑ ጥያቄ ስትደጋግምባቸው"ወየውልሽ ከቤቴ ወጥቼ እስክመለስ ድረስአውራ ጣቴን እንጂ አላየሁም" አሏት።ምንጭ አል ወረዕ ሊብኒ አቢ ዱንያ
☛ወደ መጥፎ ነገር (ባጢል) መመልከት ማዘውተር ሀቅን ከማወቅ ይከለክላል።ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ምንጭ ሂልየቱል አውልያዕ 2/8
አሏህ ከሚጠቀሙት ያድርገን።
✎ተነካክቶ የተወሰዴ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
☛በበይተል ማል ተቆጣጣሪ ተደርጌ ብሾም ታማኝ ሁኜ እገኛለሁ፤በሴት ልጅ ግን ነፍሴን አላምናትም። ዐጧዕ ረሂመሁሏህ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 5/87-87
☛ሸይጧን በሴት ልጅ መቶ እስኪፈትን ድረስ ተስፋ አይቆርጥም።ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 4/237
☛ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ አንድ አይናቸው ጠፍቶ 84 አመት ሁኗቸው ይሄን ተናግረዋል፦
-እኔ ዘንድ እንደ ሴት ያለ አስፈሪ ነገር የለም።
-ሴት ልጅ ባንተ በኩል ከመጣች እስከምታልፍ ድረስ አይንህን ጨፍን። አነስ ረዲየሏሁ አንሀ
☛ሁመይድኢብኑ ሂላል እንዳወሩት፡ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም የሚባል ሰው ነበር ከቤቱ ወጥቶ ጉዞ በሚጀምር ጊዜ አይኑን ከእግሩ አይነቅለልም ነበር።
አንዳንድ ሴቶች ፀጉራቸውን ገልጠው ተቀምጠው እሱ ካለፈ ባትሸፍኝ ችግር የለውም ሰውየው እኮ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም ነው ይሉ ነበር። ምንጭ አዝ ዙህድ 256☛ሀሳን ኢብኑ ሲናን ለኢድ ሶላት ወጥተው ሲመለሱ ባለቤታቸው"ዛሬ ስንት ቆነጃጂት ሴቶችን ተመለከትክ?"አለቻቸው።ይሄንኑ ጥያቄ ስትደጋግምባቸው"ወየውልሽ ከቤቴ ወጥቼ እስክመለስ ድረስአውራ ጣቴን እንጂ አላየሁም" አሏት።ምንጭ አል ወረዕ ሊብኒ አቢ ዱንያ
☛ወደ መጥፎ ነገር (ባጢል) መመልከት ማዘውተር ሀቅን ከማወቅ ይከለክላል።ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ምንጭ ሂልየቱል አውልያዕ 2/8
አሏህ ከሚጠቀሙት ያድርገን።
✎ተነካክቶ የተወሰዴ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
❀•°
"واللهِ لو وقَفَ الأنامُ جميعُهُم
وتآمـروا كَي يمنعوكَ مُناكَـا
وأرادَ ربُّكَ أن تَنالَ عـطَاءَهُ
لأتَاكَ يعْدو رغْمَ كُلِّ عِداكا".
.
"واللهِ لو وقَفَ الأنامُ جميعُهُم
وتآمـروا كَي يمنعوكَ مُناكَـا
وأرادَ ربُّكَ أن تَنالَ عـطَاءَهُ
لأتَاكَ يعْدو رغْمَ كُلِّ عِداكا".
.
أسباب زيادة الإيمان ونقصانه .pdf
3.7 MB
☑️ ኢማንን የሚጨምሩና የሚቀንሱ ምክንያቶች፦
አረበኛ እምትችሉ ብትረዝምም ቀስ እያላችሁ አንብቧት አሪፍ ኪታብ ነች።
✍
==
አረበኛ እምትችሉ ብትረዝምም ቀስ እያላችሁ አንብቧት አሪፍ ኪታብ ነች።
✍
==
ሒጃብሽን (ኒቃብሽን) አጥብቀሽ ያዢ
በወንድም አቡ ሙስሊም [ሀፊዘሁላህ]
ሒጃብሽን (ኒቃብሽን) አጥብቀሽ ያዢ
አቅራቢ ➷➴➷
በወንድም አቡ ሙስሊም (ሀፊዘሁላህ)
ሁላችሁንም ሴት ምዕመናትንየሚመለከት ሙሐደራ ስለሆነ ልታዳምጡትና ከዛም በተግባር ላይ ልታውሉት ይሻል።
ለሌሎችም Share በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። ባረከላሁ ፊይኩም
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
አቅራቢ ➷➴➷
በወንድም አቡ ሙስሊም (ሀፊዘሁላህ)
ሁላችሁንም ሴት ምዕመናትንየሚመለከት ሙሐደራ ስለሆነ ልታዳምጡትና ከዛም በተግባር ላይ ልታውሉት ይሻል።
ለሌሎችም Share በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። ባረከላሁ ፊይኩም
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
⇘ሚስትን ማፅናናት ስታለቅስ አይዞን ብሎ እምባዋን ማበስ ማባበል ሱና ነው::
☞አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አሉ
⇝አንድ ቀን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰፈር (ጉዞ) ወጥተው ነበር ፡ እናም በዚያ ቀን ከሚስቶቻቸው አብራቸው ሂዳ የነበረችው ሶፊያ ነበረች ፡ እርሷ እንድትመጣበት ያዘጋጁላት ግመል ከኋላ የተወሰነ ዘግይቶ ነበር ፡ ⇝እናም ልክ ረሱል ካሉበት ቦታ ስትደርስ ዘግይታ ስለነበር አለቀሰችና እንዲህ አለች "በጣም በሚዘገይ ግመል ላይ ነው እንድመጣ ያደረግከኝ" ፡ አለቻቸው ፡⇝
📕 ነሳኢ ዘግበውታል
⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
𝐓𝐞~t.me/abuUseyminabdurehman
☞አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አሉ
⇝አንድ ቀን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰፈር (ጉዞ) ወጥተው ነበር ፡ እናም በዚያ ቀን ከሚስቶቻቸው አብራቸው ሂዳ የነበረችው ሶፊያ ነበረች ፡ እርሷ እንድትመጣበት ያዘጋጁላት ግመል ከኋላ የተወሰነ ዘግይቶ ነበር ፡ ⇝እናም ልክ ረሱል ካሉበት ቦታ ስትደርስ ዘግይታ ስለነበር አለቀሰችና እንዲህ አለች "በጣም በሚዘገይ ግመል ላይ ነው እንድመጣ ያደረግከኝ" ፡ አለቻቸው ፡⇝
ከዛም ረሱል ቀስ አድርገው ከግመሉ ካወረዷት ቡሀላ በእጃቸው ከአይኗ ላይ እምባዋን እያበሱላት ማልቀሷን እስክታቆም ድረስ አይዞን በማለት አባበሏት (አፅናናኗት)።📕 ነሳኢ ዘግበውታል
⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
𝐓𝐞~t.me/abuUseyminabdurehman
❀
ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
•
ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
•
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በወንድም አቡ ሙስሊም [ሀፊዘሁላህ] – ሒጃብሽን (ኒቃብሽን) አጥብቀሽ ያዢ
አድምጡት እሰኪ ሱና ነዉ ብለዉ የተዘናጉ ብዙ ናቸዉ
ሱብሀነሏህ
✍
ሱብሀነሏህ
✍
👍1