💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
,,,ማንነት,,,


ከቀናት ቀናቶች ሣምንቶች ሢሄዱ
አመታት ተተክተዉ ወራቶች ሢነጉዱ
ቆይ እኔ የቱጋነኝ ምን እያረኩ ነዉ
በማን ተጠርጨ ምን እየሠራሁ ነዉ

ለኔ እንደኔነቴ መጠሪያ ነበረኝ
ፋጡማ ኸድጃ ሁሉም በሚለየኝ
ግን የኔ ማንነት በስም ተገድቦ
ስራየን ላወቀዉ አራባና ቆቦ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
✅ አላህ ለወፈቀው ነጋዴ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التاجرُ Ř§Ů„ŘŁŮ…ŮŠŮ†Ů Ř§Ů„ŘľŮ‘ŮŽŘŻŮˆŮ‚Ů المسلمُ: مع [النَّبِيِّينَ، والصِّدِّيقينَ، و] الشُّهَداءِ يومَ القيامةِ﴾

“ታማኝና እውነተኛ ነጋዴ በእለተ ትንሳዔ ከነቢያት ከእውነተኞችና ከሰመአታት ጋር ነው የሚሆነው።”

✅📚 ሲልሲለቱ አሰሂሃ: 3453

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
ነፍስን ማጥራት
abdu shikur abu fewzan
✅ አዲስ ሙሓደራ

📍ነፍስያን ከወንጀል ማፅዳት

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

https://t.me/https_Asselfya
📍በአላህ እገዛ ላይ የቁርጠኝነት ባለቤት ሁን!!

☑️ አንድን ነገር ለምን እንደምታደርገዉ  አላማዉን ካወክ ጀምረህ አታቆመዉም።
ከወሰንክ ወሰንክ ነዉ። ስለዚህ ለምን ነዉ የምቶስነዉ ባቶስንስ ምንታጣለህ ?ምን ትጎዳለህ ይህንን ፔኑን እወቀዉ!!

☑️ ካልወሰንክ  ባለህበት ቁመህ ልታገኘዉ ነዉ።ያ የምትመኘዉ ምኞትህ አፈር ሊበላዉ ነዉ። ስለዚህ ከወሠንክለት አላማ እንዳታፈገፍግ የምታጣዉን ነገር አስብ።ብቶስን እራስህን በአመለካከት በስብእና መገንባት ትጀምራለህ።ከዚህም በፊት ብዙ ነገር የቀየርከዉ በወሠንክባቸዉ ወቅቶች ነዉ። አየህ ሂወትህ በራስሸ ቁጥጥር ይገባል።ማደግ ትጀምራለህ ። ዛፍ እስከምን ድረስ ነዉ እሚያድገዉ? ማደግ እስከሚችል ነዉ ድንበር የለዉም።አንተም እስከምትፈልገዉ ማደግ ትችላለህ ።ከአላህ እገዛ በኋላ ለእኛ መለወጥ መቀየር የቁርጠኝነት ባለቤት መሆን አለብን።

https://t.me/https_Asselfya
👍2
✍ قال الشيخ عبدالرزاق البدر
       - حفظــہ اللـہ تعالـﮯ - :

" عندما تأخذ المراة بتعاليم الإسلام تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة ".

📚 موعظة للنساء ص ( 36 ) .
👍1
✅ ከዚክር ቱርፋቶች

ዚክር ( አላህን ማውሳት ) የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ተቆጥረው የሚያልቁ አይደሉም
ዛኪር ለመሆን ምንም አይነት መስፈርት የለም
መስፈርቱ አማኝ መሆን ብቻ ነው በምንም አልተገደበም ቤትኛውም ሁኔታ ዚክር ማድረግ ይቻላል
።

ለምላስ ቀላል ሆኖ የሁለት ሀገር ድልብ ምንድነው ቢባል ዚክር ነው።

👉አላህ ላገራለት ገር ነው ።

ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች ጥቂቶቹን

- ሸይጣንን ያባርራል ያሳንሳል ያዋርዳል
- የአላህ ውዴታን ያስገኛል
-  በአላህ የተወደደ ነው
- ጭንቀትን ያስወግዳል
- የልብ ደስታን ይሰጣል
- ለሰውነትና ለልብ ብርታትን ይሰጣል
- ፊት እንዲያበራ ያደርጋል
- ሪዝቅ ያመጣል
- ግርማ ሞገስ ያላብሳል
- የአላህ ቅርብ ባሪያ ያደርጋል
- የአላህ ፍራቻን ያወርሳል
- ልብን ህያው ያደርጋል
- ወንጀልን ያብሳል
- በጭንቅ ጊዜ አላህ እንዲደርስ ሰበብ ይሆናል
- ከቀብር ጨለማ ይጠብቃል
- የልብ እርጋታ ይሰጣል
- በመላኢካ ያስከብባል
- ምላስን ከወንጀል ይጠብቃል
- ከቂያማ ቀን ፀፀት ያድናል
- ዒባዳን ያገራል
- የጀነት ሽልማት ያሰጣል።

✅ እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው ።
ቆመንም
ተቀምጠንም ስንተኛም ስንነሳም ስንበላም ስንጠጣም ስንወጣም ስንገባም እየሄድንም በየብስም በባህርም በቢሮም በሱቅም በፋብሪካም በሆስፒታል ቤትኛውም ቦታ የምናደርጋቸው የዚክር አይነቶች አሉ
የገራልንን የዚክር አይነት ምላሳችንን እናስለምደው
።

📚አል ዋቢሉ ሰይብ ከሚለው የኢብኑል ቀይም ኪታብ የተወሰደ ነው

==
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ሁሉም ነገር በአላህ ውሳኔ ሆነ !!!

ማንም ሊቀይረው አይችልም

https://t.me/Muhammedsirage
👍1
♻️ አላህን ጠብቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿احفَظِ Ř§Ů„لَّهَ ŮŠŘ­ŮŮŽŘ¸ŮŮƒŮŽŘŒ واحفَظِ اللَّهَ ŘŞŮŽŘŹŮŘŻŮ’Ů‡Ů ŘŁŮ…Ř§Ů…ŮŽŮƒŮŽŘŒ وتعرَّفْ إلى اللَّهِ في الرَّخاءِ يعرِفْكَ في الشِّدَّةِ﴾

🟢“አላህን ጠብቅ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። በመልካሙ ግዜ አላህን ተዋወቅ በችግርህ ግዜ ይደርስልሃል።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2516
https://t.me/https_Asselfya
👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
,,,ማንነት,,, ከቀናት ቀናቶች ሣምንቶች ሢሄዱ አመታት ተተክተዉ ወራቶች ሢነጉዱ ቆይ እኔ የቱጋነኝ ምን እያረኩ ነዉ በማን ተጠርጨ ምን እየሠራሁ ነዉ ለኔ እንደኔነቴ መጠሪያ ነበረኝ ፋጡማ ኸድጃ ሁሉም በሚለየኝ ግን የኔ ማንነት በስም ተገድቦ ስራየን ላወቀዉ አራባና ቆቦ https://t.me/https_Asselfya https://t.me/https_Asselfya https://t.me/https_Asselfya
ሁላችንም ስለማንነታችን እናቃለን? ወይስ የኛ ማንነታች በስም ብቻ የተገደበ ነዉን በምንናገረዉ ነገር ሁሉ ራሣችንንስ እየጠየቅን ነዉ ወይስ ለኛ የማንሰራዉነዉ በብዕር የምናጠቁረዉ?

አልሀምዱሊላህ ባለንበት ዘመን መካሪ አላሣጣንም ሁሉም መካሪ ሆኗል የጠፋዉ ግን ተመካሪና ተግባሪ ነዉ !!

ቢያንስ የማንሰራዉን ነገር አናዉራ !!!


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ

[ ሱረቱ አል - ሶፍ - 2 ]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ➂
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ርዕስ ⇘በደል እና ጉዳቱ !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
تلاوة طيبة من سورة إبراهيم
<unknown>
﴿ رَبَّنَا اغفِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ ﴾ - ابراهيم

#تلاوة
أخطاء بعض المسلمين في رجب.pdf
402.2 KB
أخطاء بعض المسلمين في رجب.pdf

የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ዉስጥ

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4755
☑️ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ የረጀብ ወር ከሌሎች ከተከበሩ ወሮች የሚለይ ለየት ያለ ነገር የለውም። ልዩ የሆነ መታወቂያም የለውም። በሶላት፣ በኡምራ፣ በፃም፣ ቁርአን በመቅራትም ከሌሎቹ አይለይም። ረጀብ ማለት ልክ እንደሌሎቹ ከተከበሩ ወሮች ውስጥ አንዱ እንጂ ሌላ አይደለም። በረጀብ ወር መስገድና መፃም የተለየ አጅር አለው በሚል የመጡ ሀዲሶች በሙሉ ደካሞች ናቸው። በነዚህ ደካማ ሀዲሶች ላይ ተመርኩዞ የሸሪአ ፍርድ አይመሰረትም።

📚المصدر: اللقاء الشهري [32]
☑️ ስኬታማ የሆነ ሰዉ ብሎ ማለት በንግግሮቹ እሚተናነስ ሲሆን በተግባሮቹ ደግም ከፍ ያለ ነዉ።

ትንሸ መናገር አብዝቶ ዝምታ ጥልቀት ያለዉ ሰላም ይሠጣል።
☑️ ተውሒድ ሺርክን ያብሳል።
ኢስቲግፋር ደግሞ ከሺርክ በታች ያሉ ወንጀሎችን ያብሳል።
⇝በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን በሶሻል ሚድያ የሚሰራጩ  ትምህርቶች በቀላሉ ለማግኘት እና ለመከታተል ከፈለጉ  ጆይን ይበሉ!!⟱⟱⟱⟱⟱⟱

☞«የቃኢዳህ  ኪታብ ቂርአቶች»☟
https://t.me/kaidah_nuraniyah
https://t.me/kaidah_nuraniyah

☞«ቁርአን በተጂዊድ ቂርአቶች»☟
t.me/TeshihutilawaAbdurehman
t.me/TeshihutilawaAbdurehman

☞«30ጁዝ ሙሉ ቁርአን ቲላዋ»☟
https://t.me/tilawaAbu_Useymin
https://t.me/tilawaAbu_Useymin

☞«አቡ ዱጃናህ online መርከዝ»☟
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez

☞«ዳዕዋ ሰለፍያ በትግርኛ ቋንቋ»☟
https://t.me/abuUseyminTigrgna
https://t.me/abuUseyminTigrgna

☞«ዋትሳፕ የሚተላለፉት ለማግኛት»☟
ኮድ⓵«http://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk

☞«ኮድ ⓶http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg

☞«በዩቱብ የሚለቀቁት  ለመከታተል»☟
https://youtu.be/-obKN-YQOeY
https://youtu.be/-obKN-YQOeY

☞«አጠቃላይ ትምህርቶች ለመከታተል»☟
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman

⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧

↬ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
ሱፍያን ኢብኑ ኡየይናህ رحمه الله

ጅሀድ 10አይነት ሢሆን ፣
ከአስሩ አንዱ ከጠላት ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ሲሆን
ዘጠኙ ደግሞ ከነፍስያ ጋር የሚያደርገዉ ጅሀድ ነዉ ይላሉ

ሱበሀን አሏህ ነፍስያችን ለኛ ምን ያክል ከባድ ነች ።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya