💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የሸሪዓ ትምህርት እድል ለህፃን መስዑድ

ወድ እና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች መስዑድ የተባለን ታዳጊ ህፃን መርከዝ አቡ ሙሳ የቁርአን ሂፍዝ የሸሪዓ እውቀቶች ማእከል ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ ቁርአን ለማስሀፈዝ እና መሰረታዊ የሸረዓ እውቀቶችን ለማስተማር ስለሚፈልግ የልጁን ቤተሰቦች በማናገርም ሆነ ከኛ ጋር በማገናኘት የበኩላችሁን አስተዋፆ እንድታበረከት በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

የተቋሙ አድራሻ
0913939993 or 0930547776

የማእከሉ የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Kurantejwid
~ ከወንዶች አስከፊው ወንድ ማለት .....
...አቋም የሌለው በራሱ የማይተማመን ማንም ወደፈለገበት የሚመራው ሲሆን ነው ...
ይህ አይነቱን ወንድ ካገባሽ እንደ ጨው ቀለጥሽ ....ማለት ነው
ወይ ለራሱ አያውቅ ...ወይ አንቺ
ን አይሰማሽ ...

ጭራሽ አንቺን የሚስትነሽን ቦታሽን አጋርነት ሀላፊነትሽን ያሳጣሻል !
....በራሱ አቋም የሌለው ወንድ ማለት. ህይወቱ በቤተሰቡ ወይንም በጓደኞቹ አሊያም  በማያገባው ጥልቅ በሚል መንደረኛ .... ሰው  ነው ሚመራው  ...
ይህ ሰው ምንም ነገርን በራሱ ማድረግ አይችልም ።
፣መወሰን ለሱ ከባድ ነው፣ ፈፅሞ የውሳኔ ሰው አይደለም ፣ሲበዛ ፈሪ እና ወላዋይ ይሆናል ፣ቃሉን አይሞላም ፣እንዲሁ እየዋለለ ሀዋ ላይ መቅረት ብቻ...
👉 ይህ ወንድ እንኳን ላንቺ ለራሱም አይጠቅምም
ተጠንቀቂው ውዷ
منقول
https://t.me/https_Asselfya
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተልጅ (በበረዶ)ወዱእ ማድረግ ይፈቀዳልን
??
هل يجوز الوضوء بالثلج ؟

يجيب عليه فضيلة الشيخ الدكتور
عزيز بن فريحان العنزي حفظه الله

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ ማስታወቂያ

መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ለ Online ፕሮግራም ሴት የቁርአን
አስተማሪ ይፈልጋል  ።

ማሟላት ያለበት መስፈርቶች

ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድ እና ሙራጅዓ የሀፈዘች።
መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ያላት።
ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳች እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያላት
ለልጆች ጥሩ አርአያ መሆን የምትችል እና የማስተማር ልምድ ያላት
⑤ ብዛት : 2
ሌሎቹን መስፈርቶች አᎃልታ የቁርአን ሸሀዳ ባይኖራትም እንቀበላለን።

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ማሟላት የምትችሉ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን ።⤵️⤵️⤵️
@AbulAbasNasirMuhammed
تلاوه من سورة الأنفال - القارئ مشاري البغلي
<unknown>
(( إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آَيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَاناً وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ (2)
👍1
Audio
አዲስ ሙሐደራ➀
⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

ርዕስእዉነተኝነት !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🟢 የቲምን መንከባከብ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿أنا وكافِلُ اليَتِيمِ في الجَنَّةِ هَكَذا وقالَ بإصْبَعَيْهِ السَّبّابَةِ والوُسْطى﴾

♻️“እኔና የቲምን ‘ወላጁ በህፃንነቱ የሞተበትን’ ልጅ ተንከባካቢ በጀነት ውስጥ እንዲህ ነን። በማለት ጠቋሚ እና መካከለኛ ጣታቸውን አሳዩ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6005
👍2
❀•°


قال الحافظ ابن كثير رحمه الله تعالىٰ :

قَالَ عِكْرِمَةُ رحمه الله:

« لَيْسَ أَحَدٌ إِلَّا وَهُوَ يَفْرَحُ وَيَحْزَنُ ، وَلَكِنِ اجْعَلُوا الفَرَح شُكْرًا وَالْحُزْنَ صَبْرًا ».


[] تفسير القرآن العظيم (٢٧/٨) []


.
.


#اللهم اغفر لي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والاموات.


.
Audio
የጁምዓ ኹጥባ

أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب

የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ

تخصيص شهر رجب بالصيام
صلاة الرغائب
ليلة الإسراء والمعراج

خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله

🎙 አቡ ረይስ አር ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4754
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4754
قال الإمامُ النّوويُّ -رحمه الله- : ❞ولَيسَ بِعاقِلٍ مَن أَمكَنَهُ دَرَجَةُ وَرَثَةِ الأَنبِياءِ ثُمَّ فَوَّتَها❝. المجموع شرح المهذّب، ج١، ص٣٧.
☞ ዕውቀቱ አናሳም ቢሆን: አሏህን የሚፈራ ከሆን ዓሊም ነው።

☞ ዕውቀቱ ቢበዛም: አሏህን የሚያመፅ ከሆነ ጃሂል ነው።

الإمام مجاهد ابن جبر البداية والنهاية 9 /255
📌 የረጀብ ወርን መፆም ⁉️

📮 #ጥያቄ

📌 #የረጀብ ወርን በዒባዳ መለየት በሸሪአ እንዴት ይታያል ፣ በተለይ ሰሞኑን በዚህ ወር #የሚፆሙ ስላሉ ነው ይህ እንዴት ይታያል⁉️

መልስ

#የረጀብ ወር ምንም ያክል #የተከበሩ አራት ወራት ተብለው በቁርአን ውስጥ ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ ቢሆንም ነገር ግን ይህን ወር ሙሉውንም ሆነ ከፊሉን #መፆምም ሆነ በማንኛውም #የኢባዳ አይነት ይህን ወር #መለየት የተለየ ደረጃ እንዳለው የሚያመለክት ትክክለኛ ሀዲስ #አልተገኘም። በዚህ ዙሪያ የመጡት ሀዲሶች #የተቀጠፋና በጣም ደካሞች ናቸው። 

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ተይሚያ ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 25/290 ፣ 📚ኢብኑል ቀዪም ፣ አልመናሩል ሙኒፍ ፣ ገፅ 96 ፣ 📚ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 20/440

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ሙሓደራ 03

"አህባሽ እና ኢስቲቓሣ "

ፍጡራንን ፣ ሙታንን መለመን “ ድረሱልን “ እያኡ መማፀን - በኢስላም

አህባሾች በኢስቲቓሣ ዙሪያ ያላቸው እምነት በተመለከተ .. ትምህርት እና መልስ

🎙በሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed


https://t.me/Muhammedsirage
☑️ ዉዷ እህቴ አጥብቀሸ ያዠ
እህት አለም አንች ጋ ብዙ ሀብቶች አሉ ከነሱ ውስጥ
ሀያዕ ነው
አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እህቶቻችን ሀያዕ የሚባለውን  ትልቅ ሀብት እረስተውት እያስተዋል ነው  ዛሬ በሚድያው አለምም ይሁን በድራዊይ እያየን ያለነው  ካንድት ሙስሊም እህት የማይጠበቅ  ነገር ነው እህቴ እባክሽ  እባክሽ እባክሽ ሀያዕ  ይኑርሽ
ሀያዕ  ላንች ትልቁ ሀብትሽ ነው
ሀያዕ  የክብርሽን  መጠበቅ  ትልቅ ሚና አለው
ሀያዕ  ትልቁ ስነ ምግባርሽ ነው
ሀያዕ የኢማን ቅርንጫፍ ነው
ሀያዕ የጌታሽ  መገለጫ ሲፈት ነው
ሀያዕ የመላይኮች መገለጫ ስነ ምግባር ነው
ሀያዕ የነብያቶች መገለጫ ስነ ምግባር ነው
ሀያዕ  ሀያዕ  የውዱ ነብይ መገለጫ ነው
ሀያዕ የኢስላም መገለጫ ስነምግባር ነው
ሀያዕ  ከመጥ ተግባር ይከለክልሻል
ሀያዕ  ኸይር እንድሰሪ  ያደርግሻል
ሀያዕ  ስነ—ምግባርሽ ካደረግሽ አንች ጥሩ ነሽ ማለት ነው
ሀያዕ ካለሽ ውስጥሽ  ጥሩ ነው ማለት ነው
ሀያዕ ሁሉም ጥሩ ነው
ሀያዕ ኸይር እንጅ  ሌላ አያመጣም
ሀያዕ  ደረጃው ትልቅ ነው
ሀያዕ  የሰወች መለኪያ ነው
ሀያዕ  የለለው ሰው  የሰው ቅርፅ እንጅ ሌላ የለውም
ሀያዕ ከለለ አማና ይጠፋል
ሀያዕ ከለለ ቃል ይፈርሳል
ሀያዕ  ለሁላችንም አስፈላጊ ሀብት ነው አላህ ሀያዕን ይደለን ይወፍቀን

قال النبي الكريم صلى الله عليه وسلم: «الْحَيَاءُ لاَ يَأْتِي إِلاَّ بِخَيْرٍ» رواه البخاري ومسلم. وفي حديث آخَر: «الْحَيَاءُ خَيْرٌ كُلُّهُ» رواه مسلم.
#አቡል አባስ