ወላሒ የቲም አይደለንም።
በኑረዲን አል አረቢ
-ግጥማዊ መዳረሻ....!!
-ከየመን እስከ ሀበሻ....!!
የመንን እና ሀበሻን ለማስተሳሰር ታስቦ የቀረበ ታሪካዊ ግጥም
በኮንቦልቻ ፕሮግራም ላይ..የተነበበ...ነው።
በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
-ከየመን እስከ ሀበሻ....!!
የመንን እና ሀበሻን ለማስተሳሰር ታስቦ የቀረበ ታሪካዊ ግጥም
በኮንቦልቻ ፕሮግራም ላይ..የተነበበ...ነው።
በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
✅ቁርአንን ስንቀራ መጠንቀቅ ያለብን ነገራቶች!!
➾ቁርአን ስንቀራ ወደ ግራ ወደ ቀኝ መወዛወዝ እንዴት ይታያል?!
➾ሰደቀሏሁል አዚም ማለት!
➾የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ምራቅን መጠቀም እንዴት ይታያል!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ዉድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ አዲስ ተከታታይ ትምህርት በቅርቡ እንጀምራለን። سلسلة الأخلاق الإسلامية ተከታታይ ኢስላማዊ ሦነ-ምግባሮች
በትምህርቱ የሚዳሱ የሦነ-ምግባር ርዕሶች ለሁለት እንከፍላቸዋለን ¹መልካም ሦነ-ምግባር እሱም 53 ርዕሶች አሉት↓
1 إحسان 2 ألفة 3 أمانة 4 إيثار 5 بر 6 بشاشة 7 التأني 8 التضحية 9 التعاون 10 التواضع 11 التودد 12 الجود والكرم والسخاء والبذل 13 حسن الظن 14 حكمة 15 حلم 16 حياء 17 رحمة 18 رفق 19 ستر 20 سكينة 21 سلامة الصدر 22 سماحة 23 شجاعة 24 الشفقة 25 الشهامة 26 صبر 27 صدق 28 صمت 29 عدل 30 عزة 31 العزم والعزيمة 32.العفة 33 العفو والصفح 34 علو الهمة 35 الغيرة 36 الفراسة 37 الفصاحة 38 الفطنة والذكاء 39 القناعة 40 كتمان السر 41 كظم الغيظ 42 المحبة 43 المدارة 44 المروء 45 المزاح 46 النبل 47 النزاهة 48 النشاط 49 النصرة 50 النصيحة 51 الورع 52 الوفاء بالعهد 53 الوقار
²መጥፎ ሦነ-ምግባር እሱም 47 ርዕሶች አሉት↓
1 الإساءة 2 الإسراف والتبذير 3 الافتراء والبهتان 4 إفشاء السر 5 الانتقام 6 البخل والشح 7 البغض والكراهة 8 التجسس 9 التعسير 10 التقليد والتبعية 11 التنفير 12 الجبن 13 الجدال والمراء 14 الجزع 15 الجفاء 16 الحسد 17 الحقد 18 الخبث 19 الخداع 20 الخذلان 21 الخيانة 22 الذل 23 السخرية والاستهزاء 24 السفه والحمق 25 سوء الظن 26 شماتة 27 الطمع 29 الظلم 30 العجب 31 العدوان 32 الغدر 33 الغش 34 الغصب 35 الغيبة 36 الفتور 37 الفجور 38 الفحش والبذاءة 39 القسوة والغلظة والفظاظة 40 الكبر 41 الكذب 42 الكسل 43 اللؤم 44 المكر والكيد 45 نقض العهد 46 النميمة 47 الوهن
በአሏህ ፍቃድ እነዚህን ርዕሶች በአጫጭር ደቂቃዎች አጠር መጠን ባለ መልኩ በሙሀደራ መልክ አቀርብላቹሃለሁ።
ወንድማቹህ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7078

👍1
✅ ዱዓ
ከአቡ ሁረይራ ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أقرَبُ ما يَكونُ العبدُ من ربِّهِ وَهوَ ساجِدٌ، فأَكْثِروا الدُّعاءَ﴾
✅“አንድ ባሪያ ወደጌታው ቅርብ የሚሆነው በሱጁድ ግዜ ነውና ዱዓ አብዝቶ ያድርግ።”
📚 ሙስሊም (482) አቡዳውድ (875) ነሳኢ (1136) ዘግበውታል

✅ ከአሊሞች ጋር መቀማመጥ
﴿وَما اجْتَمع قَوْمٌ في بَيْتٍ مِن بُيُوتِ اللهِ، يَتْلُونَ كِتابَ اللهِ، وَيَتَدارَسُونَهُ بيْنَهُمْ، إِلّا نَزَلَتْ عليهمِ السَّكِينَةُ، وَغَشِيَتْهُمُ الرَّحْمَةُ وَحَفَّتْهُمُ المَلائِكَةُ، وَذَكَرَهُمُ اللَّهُ فِيمَن عِنْدَهُ﴾
✅“ሰዎች በአላህ ቤት ተሰባስበው የአላህን መፅሀፍ እያነበቡና በመሀከላቸውም እየተማማሩ አይቀማመጡም፤ በነሱ ላይ እርጋታ የወረደባቸው፣ እዝነትም ያካበባቸው፣ መላእክት በዙሪያቸው የሸፈኗቸው፣ አላህም እሱ ዘንድ ካሉት ጋር ያወሳቸው ቢሆን እንጂ፡፡”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2699
https://t.me/https_Asselfya

➢ የአምልኮ ምንነት እና አሳሳቢነት
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
༄ አዲስ ~ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖➖
«የአምልኮ ምንነት እና አሳሳቢነቱ »
☞︎︎︎የአምልኮ ምንነት { ገለፃው } !
☞︎︎︎የአምልኮ አንገብጋቢነቱ !
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖
«የአምልኮ ምንነት እና አሳሳቢነቱ »
☞︎︎︎የአምልኮ ምንነት { ገለፃው } !
☞︎︎︎የአምልኮ አንገብጋቢነቱ !
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
☑️ ምቀኝነትን ተው (اترك الحسد)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◾️قال الامام الأصمعي رحمه الله تعالى :
♻️ኢማም አስመኢይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【"رأيت اعرابياً قد أتت عليه مائة وعشرون سنة ، فقلت له: ما أطول عمرك؟؟ فقال: تركت الحسد فبقيت"】
✅ እድሜው አንድ መቶ ሀያ ወደ ሆነው የገጠር ሰውዬ ዘንድ በመሄድ፦ አድሜህ እንዲህ እንዲረዝም ያረገው ነገር ምን ይሆን ስል ጠየኩት። እሱም፦
🔹ምቀኝነትን ተውኩኝ ይኸው እስከዚህ ቆየሁ አለኝ።
📚 عيون الأخبار ( 4/11)
ጆይን
➷➷➷➷➷

قال رسول الله ﷺ : أكملُ المؤمنينَ إيمانًا أَحسَنُهُم خُلُقًا، وخياركم خياركم لِنِسائهم.
📖 روهُ الترمذي
📖 روهُ الترمذي
هذه لا تعمل إلا عند أصحاب القلوب الطاهرة والنفوس الصافية
<unknown>
هذه لا تعمل إلا عند أصحاب القلوب الطاهرة والنفوس الصافية ..
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
እነሆ! ታላቅ የእርዳታ ጥሪ ለመላው አህሉ አሱና (አሰለፍዮች) በሙሉ።
እንደሚታወቀው ብቸኛው የሱና መድረሳ በ ከሚሴ መድረሰቱ ኢብኑ አባስ በ አካባቢው ላሉ ህፃናት ወጣቶች እንዲሁም በሁሉም እድሜ ላሉ የሱና ወንድሞች እና እህቶች በ ተጨማሪም ከተለያዩ ሓገራት የሚመጡ አዳሪ ደረሳውችን አስተናግዶ በ እንቁ ኡስታዞች
👉 በ ሸይኽ አወል አሕመድ አል ከሚሴይ
👉 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴይ
👉 በ ወንድም አቡማሒር ሙሀመድ ሳኒይ
👉 በ ወንድም አብዱመሊክ………
እንዲሁም ስማቸው ያልተዘረዘሩ የሴት መምህራንም ጭምር መድረሳው ከተመሰረተበት ሰዓት ጀምሮ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ይታወቃል ።
መድረሳው ላይ ላሉ ተማሪዎች እና በመድረሳው ላይ አግልግሎት ለሚሰጡ መምህራኖች እንዲሁም ያልተሟሉ የመድረሳው አንድ አንድ ቁሳቁሶች ለማሟላት መድረሳው የሚሰጠውን አገልግሎት ለማስፋት እና ለማጠናከር የሚሆን የድጋፍ ጥሪ የተከፈተ ግሩፕ ነው ።
ይህ የቂርኣት ሴንተር ራሱን ችሉ እነዚህን ክፍቶቶችን ለማማላት አቅም ስለሌለው የእርዳታ ጥሪ ሲል ድክመቱን ለኣላህ ከዛም በመቀጠል ለ አህሉ አሱና ወልጀመኣ (አሰለፍዩን) አሳልፎ ሰጥቷል።
በ ተጨማሪም ይህ የቂርኣት ሴንተር በውስጡ እየሰጠ ያለው አገልግሎት ውስጥ ለናሙና
👉 የቁርዓን ደርስ
👉 የተለያዩ ፈኖች ደርስ
ፊቅህ፣ ሀዲስ ፣ አቂዳ፣ መንሀጅ ፣ ነህው፣ ሶርፍ ፣ተፍሲር…… ይሰጡበታል
👉 የዳአዋ ፕሮግራሞች
መድረሳው ላይ ባሉ መሻይኾች እና ኡስታዞች እንዲሁም እንቁ የበሰሉ በሆነ ተማሪዎች ትምህርቶቹ ይሰጣሉ ።
እነዚህን የሚያካትት በመሆኑ ታላቅ ትግል የሚያስፈልገው እንዲሁም ለ አህለል ሱና ወልጀማኣ ታላቅ የአሻራ ማስቀመጫ ቦታ ስለሆነ ሁሉም አህሉ — አሱና የዚህን ትልቅ ስራ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን ።
ለ በለጠ መረጃ አድሚኖችን በመጠየቅ የተሟላ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
መድረሳውን ለመደገፍ በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም— ኸድር አህመድ መሀመድ እና አወል አሕመድ
ቁጥር- 1000365610456
ጥንቃቄ ስም ስታስገቡ የሁለቱኑም ነው ።
ለ መድረሳው አስፈላጊውን ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ይቀላቀሉ ቴሌግራም 👇
https://t.me/+7mw1H4WTj-o3Mjc8
https://t.me/+7mw1H4WTj-o3Mjc8
https://t.me/+7mw1H4WTj-o3Mjc8
ተጭነው ይቀላቀሉ የራሶትን አስተዋፅኦ ያድርጉ👆

☑️ በሰዎች መወደስ አይጠቅምህም። መወቀስ አይጎዳህም። የሚጎዳህ የአላህ ውዴታ ማጣት ሲሆን የሚጠቅምህ ደግሞ ውዴታውን ማገኘትህ ነው።
سورة الكهف كاملة
أبو ريس محمد بن إمام
📚 سورة الكهف كاملة
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: ((مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ
🎙أبو ريس محمد بن إمام
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
أبو ريس محمد بن إمام – سورة الكهف كاملة
መልካም ጁሙኣ ይሁንላችሁ
በዉድ ኡስታዛችን የሱረቱል ካህፍ ቂርአት ተጋበዙ
በዉድ ኡስታዛችን የሱረቱል ካህፍ ቂርአት ተጋበዙ
ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ ፣
አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ ፣ የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣
ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ ፣
የመቃብርን ቦታ መጎብኘት
እና
አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ
https://t.me/Muhammedsirage
አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ ፣ የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣
ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ ፣
የመቃብርን ቦታ መጎብኘት
እና
አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ
https://t.me/Muhammedsirage
سورة الكهف كاملة
أبو ريس محمد بن إمام
📚 سورة الكهف كاملة
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: ((مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ
🎙أبو ريس محمد بن إمام
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7081
Youtube
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM

ከፈርድ በኋላ በላጩ ስራ የቱ ነው⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
اختلفوا في أفضل الأعمال بعد الفرائض!
ከፈርድ በኋላ በላጩ መልካም ስራ የቱ ነው በሚለው ጉዳይ ላይ ኡለማዎች የተለያየ አስተያየት ሰንዝረዋል።
▪فقال الشافعي : صلاة التطوع!
➴ኢማሙ ሻፍእይ፦ ትርፍ (የሱና) ሶላት ማብዛት ነው ብሏል።
▪وقال أحمد : الجهاد
➴ኢማሙ አህመድ፦ ጅሀድ (በአላህ መንገድ ላይ መታገል) ነው ብሏል።
▪وقال مالك وأبو حنيفة : العلم!
➴ኢማሙ ማሊክና አቡ ሀኒፋ፦ ኢልም (ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ) ነው ብለዋል።
📚 الإفصاح للوزير ابن هبيرة ١/ ٢٥٤
t.me/selahudin_Islamic_knowlages

☑️ የዉሸት መመለስ (ለሰዉ ብሎ መመለስ)ቶብቻለሁ ብሎ ማለት በጎን ወንጀሉ ተዘፈቆ ሙእሚን ሁለት አይነት ፊት ሊኖረዉ አይገባም። ባንድ ጎን መስጅድ ላይ ሷሊህ ሁነህ፦ከመስጅድ ዉጭ ደሞ ፋጅር መሆን የሙእሚን ባህሪ አይደለም።ሁሉ ነገራችን ወደአላህ መመለስ አለብን።
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةًۭ نَّصُوحًا عَسَىٰ رَبُّكُمْ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمْ سَيِّـَٔاتِكُمْ وَيُدْخِلَكُمْ جَنَّٰتٍۢ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ يَوْمَ لَا يُخْزِى ٱللَّهُ ٱلنَّبِىَّ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مَعَهُۥ ۖ نُورُهُمْ يَسْعَىٰ بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَبِأَيْمَٰنِهِمْ يَقُولُونَ رَبَّنَآ أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَٱغْفِرْ لَنَآ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን «ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና» ይላሉ፡፡
==

☑️ ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ
وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
======================