🟢ሴትና ሐያዓ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾
♻️“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 37
ኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦
"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"
♻️“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”
✅📚 ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765

✅ ቁርአንን እንቅራ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَثَلُ المُؤْمِنِ الذي يَقْرَأُ القُرْآنَ كَمَثَلِ الأُتْرُجَّةِ، رِيحُها طَيِّبٌ وطَعْمُها طَيِّبٌ، ومَثَلُ المُؤْمِنِ الذي لا يَقْرَأُ القُرْآنَ كَمَثَلِ التَّمْرَةِ، لا رِيحَ لها وطَعْمُها حُلْوٌ، ومَثَلُ المُنافِقِ الذي يَقْرَأُ القُرْآنَ مَثَلُ الرَّيْحانَةِ رِيحُها طَيِّبٌ وطَعْمُها مُرٌّ، ومَثَلُ المُنافِقِ الذي لا يَقْرَأُ القُرْآنَ كَمَثَلِ الحَنْظَلَةِ، ليسَ لها رِيحٌ وطَعْمُها مُرٌّ..﴾
♻️“ቁርአንን የሚቀራ አማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ትርንጎ መዓዛውም መልካም ጣዕሙም መልካም ነው። ቁርአንን የማይቀራ አማኝ ምሳሌው እንደ ቴምር ነው። ቴምር መዓዛ ባይኖረውም ጥፍጥናው ግን ልዩ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የሚቀራ ሰው ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው። አሪቲ መዓዛው መልካም ቢመስልም ጣዕሙ ግን መራራ ነው። እንዲሁም ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የማይቀራ ሰው ምሳሌው እንደ የቅል ፍሬ ነው። የቅል ፍሬ መዓዛም የለውም ጣዕሙም መራራ ነው።”
✅📚 ቡኻሪ (5427) ሙስሊም (797) ዘግበውታል

👍1
✅ ኢማንና ዕውቀት
።።።።።።።።።።።
قال الإمام عبدالقادر الجيلاني -رحمه الله: "الإيمان يقوى بالعلم ويضعف بالجهل" الغنية لطالبي طريق الحق ٢/٩٢
አል-ኢማም ዐብዱል-ቃዲር አልጀይላኒይ የሚከተለውን አሉ፥ (አላህንና የዲኑን ህግጋት ባወቁ ቁጥር ኢማን ይጠነክራል፤ እውቀት ባነሰ ቁጥር ኢማን ይደክማል።)
🔅በበርካታ የቁርኣን አንቀጾችም አላህ ነቢዩን صلى الله عليه وسلم
የላከው ቁርኣን እያነበቡ የሰዎችን ልብ፣ ተግባርና ስነምግባር ለማጽዳት እንደሆነ ገልጿል።
🔅ዝናብ ዘርን እንደሚያበቅለው የቁርኣንና ሐዲሥ እውቀትም ልብ ውስጥ ኢማንን ያበቅላል።

#نصيحة_عالم
قال الشَّيخ محمد بن عبدالوهَّاب
رحمه اللَّه-:
يجب على الرَّجل أن يُعلِّم أولاده وأهل بيته الولاء والبراء،
أعظم من تعليمهم الوضوء والصَّلاة .
📚 مجموعة مؤلَّفات الشَّيخ: ٣٢٢ / ٣٢٣]

☑️ ኢብኑ አባስ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንዳስተላለፈዉ፦
የመካ ከተማ በተከፈተችበት ወቅት የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂሰላም እንዲህ አሉ። አላህ ይህችን ከተማ የተጠበቀች አድርጎታል። እሾሃማ ቁጥቋጦዎቿ ፈጽሞ አይቆረጡ። ድኖቿም ፈጽሞ አይመናመኑ።የወደቁ ነገሮች ፈፅሞ አይነሱ። ይህም አንድ ሰዉ እንድፈፀሙ በአደባባይ ካላዘዘ በስተቀርነዉ።
==
📚ቡኻሪ ዘግቦታል።
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya

እውቀት ፍለጋ ለወር ለአመት አይደለም - ከብእር ጋር እስከ መቃብር ነው!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 እውቀት ፍለጋ ለወር ለአመት አይደለም - ከብእር ጋር እስከ መቃብር ነው!!
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🔊አስደሳች ብስራት ለዩቱብ ተጠቃሚዎች በሙሉ!
✍️እነሆ ወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን የዩቱብ ቻናል ከፈተ።
✅በቴሌግራም ሲሰራጩ የነበሩ ትምህርቶችና ሌሌ ተጨማሪ አዳድስ ትምህርቶች ይለቀቃሉ! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔎ለወዳጂ ዘመድዎ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
➲የዩቱብ አድራሻ➴➴➴
https://youtu.be/bXYr8WQtafs

☑️ እናታችን ኣኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይዉደድላትና እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
➷ ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባበቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ በመቅራቱና በመቸገሩ ሁለት አጅር አለው።
==
አላህ ያግራልን።
https://t.me/https_Asselfya
➷ ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባበቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ በመቅራቱና በመቸገሩ ሁለት አጅር አለው።
==
አላህ ያግራልን።
https://t.me/https_Asselfya
👍1
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
ምርጥ ባል ብሎ ማለት ለሚስቱ እንደ አባት የሚያዝላት ፣ የሚመክራት ፣ እንደ ወንድም የሚቆጣት ፣ አንደባል የምቆጣ የሚያዝን ፣ የሚራራላት ፣ከጌታዋ ጋር ያላት ግንኙ እንድትጠንክር የሚያደርጋት ፣ ዲንዋን የሚያተምራት .......ነው ጀግና ማለት።
እናማ ጀግናዬ እንደዚህ ያለ ባል ሁን ጠንካራና ለነገራቶች የማይብረከረክ ወንድ ሁን እኛ ሴቶች በባህሪችን ልፍስፍስ ወንድ አንወድም.......!

👍6
Audio
✅ ጣፋጭ ቲላዋ
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ
#تلاوة
https://t.me/https_Asselfya
﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ
#تلاوة
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለሚመከር ብቻ፦
ከአስራ አምስት እስከ ሐያ ዓመት ሙሉ ስንት መከራና ችግር ተፈራርቆባቸው አንችን ያሳደጉሽን ወላጆች ልባቸውን ሰብረሽ ፣ተይ አይሆንሽም እያሉሽ ትእዛዛቸውን ባለመስማትሽ ያሰብሽውና ባል ያልሽው ልጅ ቢከዳሽ "አይይ! ወንዶች እያልሽ ብትጮሂ " ማን ነው ተወቃሹ
ወንዱ ወይንስ አንች???
ወንዶች !ወንዶች! እያልሽ ከመጮህሽ በፊት ራስሽን ጠብቂ፣ራስሽን አስከብሪ። አላህ ባላዘዘበት አካሄድ ስትንዘላዘል ትኖርና በሏላ ችግር ላይ ስትወድቅ ወንዶችን ለመውቀስ ምላሷን የምታሾል ሴት ራሷን ትውቀስ
ወንድ ሁኖና ድን አለው ሰለፊይ ነው ተብሎ ሴቶችን የሚበድል፣የወለደውን የሚከዳ፣ ዋሾና አጭበርባሪ. አንዳንድ ሙጅሪም ደግሞ ድናችንንና መንሃጃችንን. አያሰድብ። ድናችን በማንም የሚለካ አይደለም።ወንጀሉ በራሱ በሰውየው እንጅ በመንሃጁም ላይ አደለም ።
✍️
https://t.me/https_Asselefya1

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
አቡ ሑረይራ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
አንድኛችሁ ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ አይንከር እጁን ዉሀ በያዘ እቃ ዉስጥ ሶስት ጊዜ እስከሚያጥባት ደረስ እንሆ የት እንዳደረች አያቅምና እጁ::
ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል📚

✅ ነፃ አይወጡም!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لن يُفلِحَ قومٌ ولَّوا أمرَهمُ امرأةً﴾
✅“በጉዳያቸው ላይ ሴትን መሪ ያደረጉ ህዝቦች ነፃ አይወጡም።”
✅📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 4425
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لن يُفلِحَ قومٌ ولَّوا أمرَهمُ امرأةً﴾
✅“በጉዳያቸው ላይ ሴትን መሪ ያደረጉ ህዝቦች ነፃ አይወጡም።”
✅📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 4425
📝ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም ኪታብ ደርስ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/AbumuslimAlarsi/10280
t.me/AbumuslimAlarsi/10280
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله
t.me/AbumuslimAlarsi/10280
t.me/AbumuslimAlarsi/10280
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله