💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

አዛንም ሆነ ኢቃማ ለሴት ልጅ የተደነገገ አይሆንም። አዛን እና ኢቃም ከወንዶች ጋር የተያያዙ ነገሮች ናቸው። ሴት ልጅ ያለአዛንና ኢቃማ ዝም ብላ ትሰግዳለች።
📚|[ فتاوى نور على الدّرب (٣٥٤/٦) ]|

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌿كان ﷺ يعلم أصحابه يقول: «إذا أصبح أحدكم فليقل: اللهم بك أصبحنا وبك أمسينا وبك نحيا وبك نموت وإليك النشور»

رواه أبو داود

🍃አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
Audio
🍂 للصلاة على النبي ﷺ ثلاث صفات...

🎤للشَّيخ عبدالسلام الشويعر - حفظه الله - ورعاه
❀•°

‏كانت فاطمةُ رضيَ اللهُ عنهَا إذا كانَ يومُ الجمعة، أرسلَت غلامًا لها ينظرُ لها الشّمس، فإذا أخبرَها أنها تدلّت للغُروب، أقبلَت علىٰ الدُّعَاء إلىٰ أن تغِيب.

📕 [ فتح الباري كتاب الجمعة (۱۹۲۲) ]


☑️ ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ልጅ ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር

👉እኛስ እንደት አሳለፍነዉ⁉️

https://t.me/https_Asselfya


ربنا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ

تلاوة مؤثرة محمد اللحيدان
ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ!

የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!

ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
_التوبة_إلى_الله__
AudioLab
➦➦ አድስ ሙሀደራ

التوبة إلى الله

ወዳአላህ መመለስ በሚል ርእስ

በወረባቦ ቀበሌ 18 ሚሽንጋ የተደረገ ሙሀደራ

ቡዙ ሀሳቦች ተዳሰዋሉ ሁላችንማ
ሳንሰማ እንዳናልፈው


🎙 🎙በወንድም አቡ ሀሣን አልይ


https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
☑️ ሱጁድ ላይ የሚባል ዱአ
❀•°

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أنَّ رَسولَ اللهِ صَلَّىٰ اللَّهُ عليه وسلَّمَ كانَ يقولُ:

في سُجُودِهِ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي كُلَّهُ دِقَّهُ، وجِلَّهُ، وأَوَّلَهُ وآخِرَهُ وعَلانِيَتَهُ وسِرَّهُ.

📕[ صحيح مسلم ٤٨٣ ]
‘አላህ ሆይ! ሁሉንም ወንጀሌን ማረኝ፡፡ ትንሹንም ትልቁንም፡፡ የመጀመሪያውንም የኋለኛውንም፡፡ ይፋ የሆነውንም ምስጢራዊ የሆነውንም፡፡’

በተወኩልበዚክርበዱዓያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሽበባለች

ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች

==

https://t.me/https_Asselfya
Audio
⚛️አዲስ ~ሙሓደራ


🔎የእዉቀት አሳሳቢነት!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በወሎ ወረባቦ ገጠራማ መንደሮች የተደረገ ደዕዋ ስብስብ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

ሙ/ቁ 001 ሺርክ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019

ሙ/ቁ 002 አሏህ ለምን ፈጠረን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7021

ሙ/ቁ 003 ሺርክ ምንድን ነዉ?
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7026

ሙ/ቁ 004 የኢማን ፀጋና የአማኞች ባህሪ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7029

ሙ/ቁ 005 ላኢላሐ ኢለሏህ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7030

ሙ/ቁ 006 ጥያቄና መልስ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7032

ሙ/ቁ 007 ሶላት ሶላት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7033

ሙ/ቁ 008 አሏህ በባሮቹ ላይ ያለዉ ሃቅ ምንድን ነዉ?
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7034

ሙ/ቁ 009 ተዉሂድ ነብያት አደራ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7047

ሙ/ቁ 010 ተዉሂድና ሺርክ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7048

ሙ/ቁ 011 ላኢላሐ ኢለሏህ ትርጉምና መስፈርት
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7049

ሙ/ቁ 012 የመስጂድ ሰዎች
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7051

ሙ/ቁ 013 ሶስቱ የተዉሂድ ክፍል
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7057
በተለያዩ ጊዜያት ስማቸውን እየቀያየሩ የኔትወርክ የግብይት ስርአት የሚጠቀሙ አጭበርባሪዎች እንደ አሸን ፈልተዋል። አንዱ በርካቶችን አራቁቶ አድራሻውን አጥፍቶ ሲዘጋ ለሽፋን ያክል ብቻ መጠነኛ ለውጥ አድርገው ሌሎች ብቅ ይላሉ። በነዚህ አታላዮች ብዙ ህዝብ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል።
ከጥቂት አመታት በፊት ወሎ ባቲ ወረዳ ውስጥ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በመሰል ዘዴ ከህዝብ ተሰብስቦ ቀልጦ ቀርቷል። ከፍተኛ ባለስልጣናት ድረስ የተዘረጋ መረብ ስላለ የረባ ምርመራ እንኳ ሳይደረግ እልፎች እንዳለቀሱ ቀርተዋል። ከዚያ በፊትም ከዚያ በኋላም በቲያንስ፣ crowd 1፣ ወዘተ የተጭበረበሩት ብዙ ናቸው። ዛሬም ስማቸውን እየቀያየሩ በርካቶችን እየጠለፉ ነው። አማላይ ትርፍ በማሰብ ወደነዚህ የህቡእ ድርጅቶች ሰዎችን እያግባባችሁ የምታስገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ። በያንዳንዷ የምትጭበረበር የሰው ሳንቲም ከአላህ ፊት ትጠየቃላችሁ። የተለያዩ መድሃኒቶችን፣ ቅባቶችን፣ ሳሙናዎችን የተለየ ጥራት ያላቸው በማስመሰል የሚያሳዩትና በከፍተኛ ዋጋ ለጥቂቶች የሚያቀርቡትም ለተንኮለኛ ድርጊታቸው ሽፋን ለመስጠት ብቻ ነው። እነዚህን ሃሰ ተኛ ድርጅቶች ተከታትሎ እርምጃ የመውስድና ህዝብን ከአደጋ የመታደግ ኃላፊነቱ የመንግስት ስራ ነበር።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
🟢ከአደም ልጆች በመጀመሪያ የሚከረፋው

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿إِنَّ أَوَّلَ مَا يُنْتِنُ مِنَ الْإِنْسَانِ بَطْنُهُ، فَمَنِ اسْتَطَاعَ أَنْ لَا يَأْكُلَ إِلَّا طَيِّبًا فَلْيَفْعَلْ،﴾

♻️“የሰው ልጅ ሲሞት መጀመሪያ የሚከረፋው ሆዱ ነውና መልካምን (ሀላልን) እንጂ መመገብ ብቻ የቻለ ያድርገው (እሱን ይመገብ)።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7152

ጆይን፦
https://t.me/https_Asselfya
🟢ሴትና ሐያዓ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾

♻️“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 37

ኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"

♻️“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”

📚 ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765
ቁርአንን እንቅራ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

﴿مَثَلُ المُؤْمِنِ الذي يَقْرَأُ القُرْآنَ كَمَثَلِ الأُتْرُجَّةِ، رِيحُها طَيِّبٌ وطَعْمُها طَيِّبٌ، ومَثَلُ المُؤْمِنِ الذي لا يَقْرَأُ القُرْآنَ كَمَثَلِ التَّمْرَةِ، لا رِيحَ لها وطَعْمُها حُلْوٌ، ومَثَلُ المُنافِقِ الذي يَقْرَأُ القُرْآنَ مَثَلُ الرَّيْحانَةِ رِيحُها طَيِّبٌ وطَعْمُها مُرٌّ، ومَثَلُ المُنافِقِ الذي لا يَقْرَأُ القُرْآنَ كَمَثَلِ الحَنْظَلَةِ، ليسَ لها رِيحٌ وطَعْمُها مُرٌّ..﴾

♻️“ቁርአንን የሚቀራ አማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ትርንጎ መዓዛውም መልካም ጣዕሙም መልካም ነው። ቁርአንን የማይቀራ አማኝ ምሳሌው እንደ ቴምር ነው። ቴምር መዓዛ ባይኖረውም ጥፍጥናው ግን ልዩ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የሚቀራ ሰው ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው። አሪቲ መዓዛው መልካም ቢመስልም ጣዕሙ ግን መራራ ነው። እንዲሁም ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የማይቀራ ሰው ምሳሌው እንደ የቅል ፍሬ ነው። የቅል ፍሬ መዓዛም የለውም ጣዕሙም መራራ ነው።”

📚 ቡኻሪ (5427) ሙስሊም (797) ዘግበውታል
👍1
ኢማንና ዕውቀት
።።።።።።።።።።።
قال الإمام عبدالقادر الجيلاني -رحمه الله: "الإيمان يقوى بالعلم ويضعف بالجهل"  الغنية لطالبي طريق الحق ٢/٩٢

አል-ኢማም ዐብዱል-ቃዲር አልጀይላኒይ የሚከተለውን አሉ፥ (አላህንና የዲኑን ህግጋት ባወቁ ቁጥር ኢማን ይጠነክራል፤ እውቀት ባነሰ ቁጥር ኢማን ይደክማል።)

🔅በበርካታ የቁርኣን አንቀጾችም አላህ ነቢዩን صلى الله عليه وسلم
የላከው ቁርኣን እያነበቡ የሰዎችን ልብ፣ ተግባርና ስነምግባር ለማጽዳት እንደሆነ ገልጿል።
🔅ዝናብ ዘርን እንደሚያበቅለው የቁርኣንና ሐዲሥ እውቀትም ልብ ውስጥ ኢማንን ያበቅላል።
تلاوة من سورة يس.
القارئ: هيثم الدخين

#تلاوة_صباحية
#نصيحة_عالم

‏قال الشَّيخ محمد بن عبدالوهَّاب
رحمه اللَّه-:

يجب على الرَّجل أن يُعلِّم أولاده وأهل بيته الولاء والبراء،

أعظم من تعليمهم الوضوء والصَّلاة .


 📚 مجموعة مؤلَّفات الشَّيخ: ٣٢٢ / ٣٢٣]
☑️ ኢብኑ አባስ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንዳስተላለፈዉ፦

የመካ ከተማ በተከፈተችበት ወቅት የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂሰላም እንዲህ አሉ። አላህ ይህችን ከተማ የተጠበቀች አድርጎታል። እሾሃማ ቁጥቋጦዎቿ ፈጽሞ አይቆረጡ። ድኖቿም ፈጽሞ አይመናመኑ።የወደቁ ነገሮች ፈፅሞ አይነሱ። ይህም አንድ ሰዉ እንድፈፀሙ በአደባባይ ካላዘዘ በስተቀርነዉ።
==

📚ቡኻሪ ዘግቦታል
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya