💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
⚡️ የቁርአን ተፍሲር ⚡️

{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }}

⚡️ ሱረቱል ፋቲሃ🌙

📚 ክፍል አንድ 📚

🔻 በደንብ ተከታተሉ የሚለቀቅላችሁ ይሆና

የተለያዩ ትምርቶችን ለማገኘት ወደግሩፑ ተቀላቀሉ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የኡዱሕያ ህግጋቶች በሸይኽ ሐሰን ገላው 1441 ሒ.
የኡዱሕያ ህግጋቶች
➲➲➲➲➲➲➲➲

🎙 በሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዘሁላህ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
https://t.me/https_Asselfya
فضل عشر ذي الحجة
<unknown>
ወቅታዊ ወሳኝ ትምህርት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ትሩፋት

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
عشر ذي الحجة
Muhammed Abdillah Bati
ስለዙልሂጃ 10ቀናቶች የተሰጠ ሙሀደራ

በ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ዱንያ ላይ ሳለች በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ
ያለች ሴት ፡

➻ጀነት በምትገባ ጊዜ - ጀነት ውስጥ ከተፈጠረችዋ (ከሁረል አይን) የበለጥ ቆንጆና በላጭ ትሆናለች ፡

📚ኢማሙል ቁርጡቢ እንዲህ አሉ

💎አንዲት አማኝ እንስት በጀነት ውስጥ፡
ከሁረል አይን የበለጠ ቆንጆና በላጭ ናት።

📚ምንጭ፦ አት ተፍሲር (16_154)
↷⇣🌹

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
በእነዚህ የተከበሩ አስር ቀናት

↪️መልካም ሰዎችን በመስራት ብቻ ሣይሆን ዉሽት፣ ሃሜት፣ ማጭበርበር ፣ ወደ ማይፈቀድ ነገር መመልከትን እና ሌሎች ወንጀሎችን በመራቅም ጭምር ወደ የአላህን ውዴታ ለማግኘት እንትጋ ፣

አላህን እንፍራ !

↪️በተከበሩ ቀናት ውስጥ መልካም ስራዎችን መስራት የተነባበረን አድር እንደሚያጎናፅፍ ሁሉ በእነዚህ ቀናት ወንጀሎችን መደፈር ለከበደ አደጋ ያጋልጣል !!
በጥንቃቄ እንራመድ

አላህ ይምራን

MuhammedSirage M.NUR

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሱረቱ‘ናስ እና ሱረቱል ፈለቅ
AudioTrim
📚የቁርአን ተፍሲር

{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ }}

ሱረቱ’ናስ እና ሱረቱል ፈለቅ


🪧 ክፍል ሁለት 🪧
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.
قال أمير المؤمنين عمر بن الخطاب
‏رضي الله عنه :-

‏" لا خير في قوم ليسو بناصحين ولا خير في قوم لا يحبون النصح ".

📕 (( الاستقامة / 148 ))
የዲን ግንዛቤ መኖር ከፈተና መጥጠበቂያ ነው. በወንድም አቡበክር ዩሱፍ
↪️ አዲስ ሙሓደራ
➫➫➫➫➫➫➫
↩️ محاضرة جديدة

ርዕስ ፡– "የዲን ግንዛቤ መኖር ከፈተና መጥጠበቂያ ነው"
↩️ بعنوان: "الفقه في دين عصمة من الفتن"

🎙 በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሃፊዞሁሏህ
🎙 لأخ الفاضل أبي بكر يوسف حفظه الله
🕌 በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)
🕌 بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

🗓 ሐምሌ 04 ‐ 2013
🗓 تاريخ ذي الحجة ١\١٤٤٢ه‍



የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
~የከተሜው ሱንይ ~



የከተሜው ሱኒይ ሸገር ውስጥ ያለኽው ፣
ከድን አስቀድመህ ምቾት የመረጥከው ፣
አቀበትቁልቁለትያለታክሲመንገድፍፁም የጠላኽው፣
አንድጥያቄአለኝእስኪመልስልኝእድህ ነበርእደ ድንንያገኘኽው፣
የረሱልን ታሪክ ሲራን አንብበሃል፣
ቁርአን ሀድስን ፊቂህን ቀርተሃል፣
ሽርክና ቢድአን ጠንቅቀህ አውቀሃል፣
አልሀምዱሊሏህ በሰለፎችመንገድ በደሊል ማስረጃ ሀቅና ባጢሉን ማስተማር ይዘሃል ፣

ይህአስተምሮትህ ከተሜላይ ብቻ ሰፍቶ ይታየኛል፣
አወን ከተሜላይ የገተሜው ኗሪ ትልቅ ትንሽ
ሳይል በሁሉም አቅጣጫ ትምህርትህ ደርሶታል፣
የተውሂድን ፀጋ የሽርክን ክስረቱን በጥልቅ ተረድቷል
አወ ለከተሜው በከተሜው መስጅድ ቁርዓን ሃድሱ ተፍሲርና ሲራ የተውሂድ ብርሃን በተደጋጋሚ ሁልግዜ ይወራል

ያየገጠሩ ግን ቀን ጨልሞበታል በሽርክ
በሽታ ልቡተሸፍኗል ዛፍና ድጋዩን ቀብርና ቦረናን መሳልን ያመልካል ፣
የትውሂድን መብራት እሚያሳየው አቷል ፣
አተም ሰለፍዩ ወደገጠር መውጣት ፈፅሞ ጠልተሃል

እስኪ መልስልኝ እኒያ ድንቅ ትውልድ
እደት ነበር ላተ ድንን ያደረሱት?
ከተሜላይ ብቻ በታክሲ ተጉዘው ነበር ያስተማሩት ?
መኪና በለለው በእግር ጉዞ ብቻ በጣም በሚያደክመው
በበረሃው አየር ምቾት በለለበት
እደሻማ ቀልጠው አልነበረም እደ እዚህ ያደረሱት ?

እና አርዕያህ ማነው ማንን ተከታይ ነህ ፣

አተስትጠየቅ ገጠር ለማስተማር ውይ የእግር ጉዞ አለው ማብራት ናውሃ ኢንተርኔት ።።።የለው ብዙ መስፈርቶችን ትደረድራለህ ፣
ላተ እሚመችህን ቅድሚያ ታወራለህ፣

➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️⬅️➡️➡️

እዚያ የዋህ ቀየ አርሶ አደሩ ሰፈር
የተውሂድን ፀጋ ሂዶ ለማስተማስተማር
ከየት የመጣነው ይህን ሁሉ መስፈርት በብዛት መደርደር ፣
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
ደሞ አዳንዱ ይላል የገጠሩ አርሶ አደር ነግረውት አይሰመምም ፣
ስድብና ትችቱ ህሌና ያደማል እያለ ያወራል ይህም ሁለተኛ ስለራሱ ክብር ይዘምርልኛል፣

ይሰማል የዋህ ነው ሂድና ሞክረው
ለዘብ ባለ አንድበት በረሱሉ ሱና
በፈገግታህ ስበህበፍቅር ንገረው፣
⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️⬅️
የሀርሹ ባለቤት ሀያሉ ጌታየ ችሎታህ ረቂቅ እውቀትህ ጥልቅ ነው ፣
ብዙ ባሮች አሉህ አንተ እምታውቃቸው
ስድብና ትችት አቀበት ቁልቁለት እማይበግራቸው ፣

መብትህ ሲናካ እጅግ የሚያማቸው ለአመታት ፈልገን ያላገኘናቸው ካሉበት ቀስቅሰህ አንተበችሎታህ ገጠር ላይ አምጣቸው !!!


በረሂም ቢንት ሙሃመድ በገጠሯ የተጫረች
ትዕግስት
AudioTrim
🔊《የትዕግስት አስፈላጊነት》🔊

🔶 #የኢብኑል ቀይም ጫማ ወደ መስጂድ በገቡበት መዘረፍ…………

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
.


اللهُ أكبرُ، اللهُ أكبرُ، اللهُ أكبرُ، لا إلهَ إلَّا اللهُ.
اللهُ أكبرُ، اللهُ أكبرُ، وللهِ الحمدُ.

ኢንሻአህ ይሄን ዱዓ እናብዛ በርቱ
.
#وضوء_المرأة_لا_ينتقض
#بمسها_عورة_الطفل

▪️ للشيخ العلامــة
محمــد بن صالح العثيميــن
رحمــہ اللـہ تعالــﮯ :

❫ السُّـــ↶ــؤَالُ :

هل للطفل عورة، يعني: عورة الطفل إذا مستها المرأة هل ينتقض الوضوء؟

❫ الجَــ↶ـــوَابُ :

لا ينتقض وضوء المرأة إذا هي غسلت ولدها، ومست ذكره أو فرجه؛ لأن ذلك لا ينقض الوضوء، حتى مس الرجل ذكره لا ينقض الوضوء إلا إذا كان بشهوة، أما إذا كان لغير شهوة، فيستحب الوضوء ولا يجب.

📚【 سلسلة لقاءات الباب المفتوح لقاء الباب المفتوح : 9 】

----------------------
*منهجنا*
*(الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة)*
--------------------
*🌷أخواتي الفضليات:*
*🌷يسعدنا انضمامكن إلينا مستفيدات بإذن الله*
---------------------
03 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 3⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
ይህ አሁን የምፅፈው ፅሁፍ ታሳቢነቱ ተነፋፍቀው ላሉ ለትዳር ጥንዶች ቢሆንም ሌሎች እህትና ወንድሞችም ማንበብ ይችላሉ።
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
🌹 🌹 🌹
➡️ ለትዳር ጥንዶች የሀላል ጨዋታ በግጥም።

#ባል

አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩነሽ
ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሆነሽ
#ሚስት

አንተ የኔ ፍቅር የህይወቴ ነፀብራቅ
ፍቅርህ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙናቸው አንተግንልዩነህ
ፍቅርህን መግበኝ ካጠገቤ ሆነህ
#ባል

የትዳሬ አጋር የልጆቼ እናት
ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ናት
ጌታዬ ይመስገን እሷን አድሎኛል
ውዴን የመሰለ ከቶ ኬት ይገኛል
#ሚስት

የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
ተስፋዬ ብሩህ እስካለው ካንተጋር
መኖርህ መኖሬ
መጥፋትህ መጥፋቴ
ሳጣህ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ

#ባል

የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
ጣፋጭ ነገር ሁሉ
አንቺን ይመስሉኛል
ብቻምን ልበልሽ ቃላቶች ያጥሩኛል

#ሚስት

የአይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
የፊትህ ብርሀን ይበልጣል ከፀሀይ
የረህማን ስጦታ የጀሊሉ ኒእማ
አንጀቴ ይርሳል ድምፅህን ስሰማ
#ባል

ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
የፍቅር አደለም ሳስበው ነገሩን
ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
#ሚስት

እኔ እንክት ልበል እኔ ልሰባበር
እሾህ አይንካብኝ እንኳንስ መሰበር
የፍቅር አርበኛ ፊት አውራሪ ጀግና
አንተ መውደድ እንጂ
ዱላ መች ታውቅና
#ባል

እኔ እዚህ ጎራ አንቺ እዛ ማዶ
ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ?
#ሚስት

ፈረስ አይጋልበው
በበቅሎ አይደረስ
በርሬ እንዳልመጣ
ያለህበት ድረስ
ውዱ ባለቤቴ ፍቅርህ ለበለበኝ
አሁንስ ከብዶኛል
በዱኣህ አስበኝ።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#JOIN
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya