💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
✅ የበደለንን ሰው ለመበቀል አንቸኩል

•-ኢብኑ አል ቀይም እንዲህ ብለዋል

👉አንድ ባርያ የቂያም ቀን ከሰዎች
    በኩል በሚሰጠው የገንዘብ የህይወቱ የክብሩ ልውጫ አጅሩ ገደብ የሌለው ደስታ ያገኝበታል።

👉እናም በሳል ሰው ዱንያ ላይ ለሚደርስበት በደል ሁሉ ለዚያ ለችግርና ለድህነት ጊዜ ያከማቸዋል እንጂ ምንም ፍሬ በማያመጣለት በቀል አያበላሸዉም።
    

==
✍️

📚| مدارج السالكين (٣٠٦/١).👉ምንጭ
ሸርሑ_መሳኢሊል_ጃሂሊያህ_በሸይኽ_ሙሐመድ_ዘይን_ኣደም.apk
292.1 MB
አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ

ሸርሑ መሳኢሊል-ጃሂሊያህ| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት

| 🎙 | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

| 📚 | ከክፍል 01-70 ሙሉ ደርስ

📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ
🏷 ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/almuhajir_app/178

የሸይኻችን ቻናል ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
👍3
Audio
🍃• سورة القيامة بصوت خاشع •🍃

▫️ القارئ ؛ #الزبير_الحضرمي

#تلاوة

•
ስንመኝ ተለቅ አድርገን እንመኝ ምኞታችን ደግሞ እንደምናገኝ በአላህ ላይ እርግጠኛ እንሁን!ከዛማ የተመኘነዉ ሁሉ እናገኛለን።ሶብር+ጥንካሬ ይኑረን!

✍️
أ.د الشيخ /صالح السندي

بعنوان: استرح من الناس فلن ينفعوك…

➡️"በጣም መሳጭ የሆነ ተግሳፅ

ወንድም እህቶች የምንሰራዉን ስራ የሱን ፊት ከጅለው ከሚሰሩት አላህ ያድረግን "አሚን !!

ማንኛዉንም ስራ ስን ሰራ ለጀሊሉ ብለን እንስራ

እንደዚህ ከሆነ የወቃሾች ወቃሽ ምንም ሊያደርገን አይችልም !!


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ኢኽላስ ማጣት‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
✍እያንዳንዷን የምንተገብራትን ዲናዊ ተግባራት በኢኽላስ ልናደርገውና የአላህንና የመልክተኛውን ውዴታ ፈልገን ሊሆን ይገባል!!
*

ይህ ማለት የሰዎች ጋጋታ፣ ሙገሳና ጭብጨባ ላይደንቅህ፤ በተቃራኒው ደግሞ የሰዎችን ጭብጨባና ሙገሳን ሳትጠብቅ ከጀሊሉ ጋር ብቻ ተሳሰብ።
:
ካልሆነ ግን ዋጋም አይኖርህ!
እንደውም ኢኽላስ ከሌለ ክስረት ውስጥ ነን
‼️
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንድህ ይላሉ:-
«በናንተ ላይ ምንም ነገር አልፈራላችሁም ትንሿን ሽርክ እንጅ፣ ትንሿ ሽርክ ማለት ምንድን ነው? ሲሏቸው ለዩውልኝ (ይስሙልኝ) ብሎ መስራት ነው ብለው መለሱ»።
ከይዩልኝና ከይስሙልኝ አላህ ይጠብቀን
‼️
*
✔️ እዚህ ሚዲያም ላይ ሆነ ሌላም ቦታ በምታስተላልፈው ኢስላማዊ እውቀት የአላህን እዝነትና ምህረት ፈልገህበት እና በኢኽላስ መሆን አለበት።
||

➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
Audio
▪وَأُفَوِّضُ أَمۡرِيٓ إِلَى ٱللَّه

🎙 القارئ
#سليمان_الشبيبي
ቀደምቶችሽን ምሰይ!
➖➖➖➖➖➖➖

  አለም በኮፒ ተሞልታለች ውድ እህቴ አንቺ ምሳሌሽ የአለምን ኮፒ ሳይሆን የነዛ እንቁ ጀግና እስልምና ያፈራቸው ሰሀቢያቶችሽ የነሱ ኮፒ ሆነሽ ተገኝ።
👍3
በቃ እራሳችንን እንሁን በኮፒ አናስመስል
👍3
የእዉቀት ፍሬዉ አላህን መፍራት ነዉ።እዉቀት ማለት የተሸመደደወ ሳይሆን የጠቀመዉ ነዉ።

ስንቶቻችነን የሰዉ ጽሁፍ ፈልገን አስፈልገን የራሳችንን አስመስለን እምንለጥፈዉ አጀብ

የሰዉ ፅሁፍ በመፈለግ ቢዚ አንሁን !እራሳችንን እንጻፍ እንቅራ ወይም ያገኘንበትን አድራሻ እንለጥፍ ወደራሳችንን አናስጠጋ።
👍7
✍ ከጠላት ( ከጨካኝ ባለስልጣን ጋር ሲገናኙ )

اَللَّهُمَّ إِنَّا نَجْعَلُكَ فِيْ نُحُوْرِهِمْ وَنَعُوْذُ بِكَ مِنْ شُرُوْرِهِمْ.

✅ አላህ ሆይ! እኛ (ከጠላቶቻችን) ግንባር አድርገንሃል፡፡ ከተንኮላቸውም በአንተ እንጠበቃለን፡፡

اَللَّهُمَّ أَنْتَ عَضُدِيْ، وَأَنْتَ نَصِيْرِيْ، بِكَ أَجُوْلُ، وَبِكَ أَصُوْلُ، وَبِكَ أُقَاتِلُ.

➷ አላህ ወይ! አንተ መከታዬ ነህ፡፡ አንተ ረዳቴ ነህ፡፡ በአንተ (ኃይል) እንቀሳቀሳለሁ፡፡ በአንተ ሐይል እጠበቃለሁ፡፡ በአንተ ረዳትነት እፋለማለሁ፡፡

حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيْلُ.
አላህ ጠባቂያችን ነው፡፡ (አላህ) ያማረ መመኪያ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اسمعوا هذا الفضل العظيم!
ስሙ ይህን ታላቅ የሆነ ቱርፋት
╭┈─────── 🌷 ˊˎ-
╰┈➤ 
https://t.me/https_Asselfya
✍ መኖርስ ወሎ ነው ..!!!

▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!!

▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!!

▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል ብላችሁ ነው ግዴታ ሁኖብኝ እንጅ ..!!

▪️አሁንማ አልሀምዱሊላህ ዘመድ አዝማድ ስላሉን እዛ መመላለሳችን አይቀርም አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ክፏችሁን አንስማ ..!!

▪️ ከሚሴ ፤ ኮምቦልቻ ፤ ደሴ ፤ ቦረና ፤ ሓይቅ ፤ ውጫሌ ፤ ውርጌሳ ፤ መርሳ ፤ ወልዲያ ፤ .....

👉 ወሎ እውነትም ገራገር ሰውም ሀገሩም


✍ ኢብኑ ዝናቤ አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ መኖርስ ወሎ ነው ..!!! ▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!! ▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!! ▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል…
👆👆👆
⇛ወሎ ሲነሳ ደግነት፣ ፍቅር፣ የዋህነት ቀደምው ወደ ሰው ህሌና የሚመጡ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡ ወሎ የፍቅር አምባ ነው፡፡

⇛ወሎ ፍቅር ብቻ አይደለም እምነትም ነው ፡፡ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ፣ ተጽፎ የማይጠናቀቅ በፍቅርና በየዋህነት ላይ የታነጸ ሐይማኖት አለው፡፡

⇛ወሎ አማራውና አገው፣አርጎባና ኦሮሞ፣ ራያና ትግሬ በብሔር በአንድነትና በፍቅር የሚኖሩበት፣ በተለያየ ቋንቋ የሚዘምሩት፣ ፍቅር የሚጋሩበት የፍቅር ምድርና ተምሳሌት ነው፡፡የወሎየ የንግግር ዘየ በራሱ ልዩ ኪነ ጥበባዊ ውበትና ስበት አለው፡፡

☞ብቻ ስለ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ ተፅፎ የማይጠናቀቅ የ ፍቅር፣ የታሪክ፣ የ ሀይማኖት .... መገኛ ነው።


✍አቡ ሱፍያን
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
በልኩ ቢሆን ደግ ነው።
~~
በተደጋጋሚ ስለ እህቶች የሚፃፈውም ሆነ በእህቶች ላይ የሚነገረው ድንበር ማለፍ እንዳይኖርበት እና ኢኽላስም ይታሰብበት።ሰለ_እህቶች መፃፍህ ኮመንቶችን ማዥጎድጎጃ መሆን የለበትም።አንዳንዱ ምክር ሰውን "ማጀራጀር"አለበት።አንዳንዴ ስለማይሰሩት ነገር መናገርም ሊያሸማቅቅ ይገባል።አንዳች ትዳር የሌላቸው ሰዎች ስለ ትዳር ደግነት ቢናገሩ አያምርም።አንዱ ኑሮ ንፍሮ የሆነበት ስለ ሁለተኛ ሚስት ቀደም ቀደም ማለት አደበ_ቢስነት እንዳይሆን።

አቡ_ዐበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
Abu_Oubeida~channel
በልኩ ቢሆን ደግ ነው። ~~ በተደጋጋሚ ስለ እህቶች የሚፃፈውም ሆነ በእህቶች ላይ የሚነገረው ድንበር ማለፍ እንዳይኖርበት እና ኢኽላስም ይታሰብበት።ሰለ_እህቶች መፃፍህ ኮመንቶችን ማዥጎድጎጃ መሆን የለበትም።አንዳንዱ ምክር ሰውን "ማጀራጀር"አለበት።አንዳንዴ ስለማይሰሩት ነገር መናገርም ሊያሸማቅቅ ይገባል።አንዳች ትዳር የሌላቸው ሰዎች ስለ ትዳር ደግነት ቢናገሩ አያምርም።አንዱ ኑሮ ንፍሮ የሆነበት ስለ ሁለተኛ…
ትክክክል የተግባር ሰዉ አላህ ያድርገን ።