💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Step ①


▼ ኮዱን እየነካችሁ ቲላዋቸውን ስሙ ▼


የተወዳዳሪዎች ስምና ኮድ

1) ወንድም ኢድሪስ አህመድ (ኮድ 1)

2) ወንድም አብዱረህማን (ኮድ 2)

3) ወንድም ሪድዋን (ኮድ 3)

4) ወንድም ሙሐመድ ሰዒድ (ኮድ 4)

5) ወንድም አህመድ አወል (ኮድ 5)

6) ወንድም ሙሐመድ ኢማም (ኮድ 6)

7) ወንድም ሙሐመድ አህመድ (ኮድ 7)

8) ወንድም አብዱሸኩር (ኮድ 8)

9) ወንድም ሙራድ ኸድር (ኮድ 9)

10) ወንድም አቡ ሙስሊም (ኮድ 10)

📌وَأَقِيمُوا۟ ٱلْوَزْنَ بِٱلْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا۟ ٱلْمِيزَانَ
🔊አስደሳች ብስራት ለኢብኑ ተይሚያ መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ አባላቶች በሙሉ በአሏህ ፍቃድ!!

■ ዛሬ ጁሙዓ  ምሺት ለየት ያለ የሙሀደራፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻአሏህ !!

☑️ የሙሀደራው  .ርዕስ .በስአቱ የሚነገር ይሆናል መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል   


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁላህ

ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት
  
   ➧በሳዑድ    9:00
     ➧በዱባይ    10:00
      ➧በኢትዮጲያ  3 :00

ሊንኩን ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0
https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0
👍1
Audio
ተወዳዳሪ ቁጥር 6☜

(ሙሀመድ ኢማም አቡ ረይስ)
Audio
(ከባህር ማዶ መርከዝ ፊዩሽ)

☞ተወዳዳሪ ቁጥር 7☜

(ሙሀመድ አህመድ)
የዛሬው ውድድር በጣም ማራኪና መበረታታት ያለበትነው

የሁላቸውም ድምፅ ማራኪና ውብ ነበር

በተለይ ተሸላሚወች አላህ ኢኽላስ ይስጣችሁ

ወንድሜ አቡረይስ አንደኛ በመውጣቱ ይበልጥ ደስ ብሎኛል

ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

አረ ሁላችሁም ታምራላችሁ ወላ

ወንድማችሁ አቡ ሀሣን
የተጠናቀቀ ደርስ

📚 የኪታቡ ስም :- አል-ፈዋኪሁል ጀንያህ ዐላ ሙተሚመቲል ኣጁሩሚያህ

የኪታቡ አዘጋጅ :- ሸይኽ ዐብደሏህ ቢን አሕመድ አል-ፋኪሂ -ረሒመሁሏህ-

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-

🎶 ከክፍል/001 እስከ ክፍል/152 (እስከ መጨረሻው)

ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZain/1085
https://t.me/SheikhMuhammedZain/1085
☑️ ክሪስማስ አላከብርም

እኔ ሙስሊም ነኝ። ለአላህ ልጅ አለው አልልም። ለአላህ ልጅ አለው ከሚሉት ጋር አመት በአልም አላከብርም። እምነቴ፦ «አላህ አንድ ነው፡፡ የሁሉ መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» የሚል ነው። ስለዚህ፦
♦️የእንኳን አደረሰህ መልእክት አትላክልኝ
♦️የመልካም በአል ምኞት አትመኝልኝ
ምክንያቱም ይህ የኔ በአል አይደለምና።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሁሉም ሰው ያወራውን አይኖረውም።

ተግባር ከባህር በላይ ጥልቅነው። ከዳገት በላይ ይገዝፋል::

ሁሉም ማር ማር የሚል ንግግር ቢናገርም !

ቶሎ ለማመን አትቸኩል ።የሰው ልጅ የሚለካው በንግግሩ ሳይሆን  በተግባሩ ነው

=
✍️منقول
የበደለንን ሰው ለመበቀል አንቸኩል

•-ኢብኑ አል ቀይም እንዲህ ብለዋል

👉አንድ ባርያ የቂያም ቀን ከሰዎች
    በኩል በሚሰጠው የገንዘብ የህይወቱ የክብሩ ልውጫ አጅሩ ገደብ የሌለው ደስታ ያገኝበታል።

👉እናም በሳል ሰው ዱንያ ላይ ለሚደርስበት በደል ሁሉ ለዚያ ለችግርና ለድህነት ጊዜ ያከማቸዋል እንጂ ምንም ፍሬ በማያመጣለት በቀል አያበላሸዉም።
    

==
✍️

📚| مدارج السالكين (٣٠٦/١).👉ምንጭ
ሸርሑ_መሳኢሊል_ጃሂሊያህ_በሸይኽ_ሙሐመድ_ዘይን_ኣደም.apk
292.1 MB
አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ

ሸርሑ መሳኢሊል-ጃሂሊያህ| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት

| 🎙 | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

| 📚 | ከክፍል 01-70 ሙሉ ደርስ

📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ
🏷 ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/almuhajir_app/178

የሸይኻችን ቻናል ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
👍3
Audio
🍃سورة القيامة بصوت خاشع🍃

▫️ القارئ ؛ #الزبير_الحضرمي

#تلاوة