💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔊በቢስቲማ ወረባቦ የተደረጉ ሙሓደራዎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖

⓵➾ጀነት የሚያስገባኝ ከእሳት የሚያርቀኝስራ ንገረኝ!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6879
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6879

⓶➾ከእሳት አስጠነቅቃችሁ አለሁ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6890
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6890

⓷➾ኢልም ለመፈለግ የሚገፍፉነገሮች!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6891
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6891

⓸➾ሶላት አሰገገድ ከተክቢር እስከ ተስሊም!
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6892
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6892

🎙በአቡ ረይስ መሓመድ ኢማም حفظه الله تعالى
መሞጋገስን ማውገዝ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
➡️አዲስ ሙሃደራ

ذم التمادح
መሞጋገስን ማውገዝ

🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
Audio
↪️ አዲስ ምክር
➖➖➖➖➖

♦️በሽተኛ የሆነ ሰው አሰጋገድ

🌐«ቀልብ እስካለ ሶላት አለ።»
🌐«ህመም ሶላትን አያስቀርም።»


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፍትሃዊነት
~
ሰው የፈለገ መልካም ቢሆን ጎደሎ አያጣውም። አንዳንዴ ትልቅ ቦታ ከምንሰጠው አካል የማይጠበቅ ጥፋት እናገኛለን። እነዚህ ከስንት አንዴ የሚገጥሙ ጥፋቶችን ወይም ክፍተቶችን መነሻ በማድረግ አጠቃላይ ክብሩን ልንንድ፣ ስሙን ልናጠለሽ አይገባም። ድንገት ከሚገጥሙ፣ ወይም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ ደካማ ጎኖች ይልቅ በሰፊው ለሚታወቅበት መልካም ስብእናው የበለጠ ቅድሚያ ልንሰጥ ይገባል። ከስንት አንዴ በሚገጥሙ ጥሩ ያልሆኑ ክስተቶች ሰዎችን እንመዝን ካልን ራሳችንን ጨምሮ ማንም አይተርፍም።
ፍትሃዊነት ከአላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ፣ ለህሊና ደግሞ ትልቅ ሰላም አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
👏1
ሹሩጡ_ላኢላሃኢለላህ_በኡስታዝ_አቡ_አብደላህ.apk
74.3 MB
📚ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም ሙሉ ቂርአት ያለኔት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➡️ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት በፈለጉት ጊዜና ቦታ እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ‼️

📲በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ


ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8982
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8982
በሚጠቅምህ ነገር ላይ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿احْرِصْ ŘšŮ„ى Ů…ا ŮŠŮŽŮ†Ů’ŮŮŽŘšŮŮƒŮŽŘŒ واسْتَعِنْ باللَّهِ وَلا تَعْجِزْ، وإنْ أَصابَكَ شَيءٌ، فلا تَقُلْ: لو أَنِّي فَعَلْتُ كانَ كَذا وَكَذا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَرُ اللهِ وَما شاءَ فَعَلَ؛ فإنَّ (لو) ŘŞŮŽŮŮ’تٮحُ عَمَلَ الشَّيْطانِ.ď´ž


“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ለው ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2664
👍3
የሰው ሸይጧኖች
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
አንዳንድ ጊዜ የሰው ሸይጧን ከጂን ሸይጧን ይበልጣል!

🎙ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
👍1
Audio
✅ ወጣትነት ሄደ በሚል አሪፍ ግጥም!!

خُذها إِلَيكَ قَصيدَةً مَنظومَةً
جاءَت كَنَظمِ الدُرِ بَل هِيَ أَعجَبُ


=
https://t.me/https_Asselfya
ስደተኛዋን እየሰደቡ በርሷ ለሚሰበብ...

ይህን ሐቅ እንደማትሰሚ አውቃለሁ ግን ነግሬሽ ይቅር.....

  áˆľá‹°á‰°áŠ›á‹‹..!! ውለታሽ ተክዷል።
----------------------------------------------
ቢቆጭሽ ብዬ እንጅ አትሰሚም አውቃለሁ፡
ውስጤ ተረበሸ ግን ምን አደርጋለሁ፡
አንዷ እንኳን ብትሰማኝ እኔ እናገራለሁ፡
በድንገት ብታይው በደሉ ቢመርሽ፡
ከዚያ እስከዚህ ድረስ ስሚማ ልንገርሽ፡
በዚህ ሁኔታ ነው የወጣሽ ካገርሽ፡
እየሰማሽኝ ነው...!?
ያ ሚስኪን አባትሽ ላንች ሽጦ በሬ፡
ልሰደድ ስትይው የዋሁን ገበሬ፡
ለስደት ፈቀደ በአሏህ ስም ምሎ፡
ልጀን እንዳይከፋት ደስ ይበላት ብሎ፡
በሬውን ነጥሎ ላንች ሲል ሽጦልሽ፡
ልጄ አታልቅሽ ብሎ ልመና ገብቶልሽ፡
አንችን እንዳይከፋሽ አንዱን በሬ ሽጦ፡
ደስታሽን ለማየት ማቀናጀት መርጦ፡
አንችን ለማጠንከር አረም እያረመ፡
ማንበብ እንኳን ሳንችል ሰው እያስፈረመ፡
ስላንች ሲጠየቅ ሁሌም ሲደናገር፡
የት ደረሰች ሲሉት ሲነሳበት ነገር፡
ሔደችብኝ ይላል ልጀ በሰው ሀገር፡
------------------------------------------
የእናትሽ ለቅሶማ ለወሬ አይመችም፡
የአንች ስም ቢነሳ ሁሌም አትሰለችም፡
ሀሳቧ አንች ጋር ነው ከኛ ጋር የለችም፡
አንችን በመናፈቅ ጤነኛ አይደለችም፡
ጎርፍ ነው አይቆምም ቅርብ ነው እንባዋ፡
ምድር ምድር ስታይ ታጠፈ ጀርባዋ፡
➤አንች ግን.........
እናትሽ አልቅሳ አዝና ተለይታሽ፡
በአሏህ እገዛ ለስደት አብቅታሽ፡
ምነው በቀረብኝ ብላ ራሷን ወቅሳ፡
ዋ! ልጀን እያለች በናፍቆት አልቅሳ፡
ድምፅሽን ስትሰማ እንባዋ እያነቃት፡
እየናፈቀችሽ ፀጥ ትልሻለች ሁሌ እየጨነቃት፡
አንች እንዳታስቢ ዋጥ አርጋ ሀዘኗን፡
ጥርሷን ትገልጣለች ደብቃሽ ልሳኗን፡
ህመም እያለባት ሰላም ነኝ ትላለች፡
በሽታዋ አንች ነሽ እናትሽ አይደለች!?
---------------------------------------------
አንች ግን......!!
በዚህ ሁሉ ችግር ከሀገር እንዳልወጣሽ፡
የገጠር ልጅ ሆነሽ ስንት እንዳልተቀጣሽ፡
ያን ጊዜ ረስተሽው የአባትሽን ችግር፡
አደራውን በልተሽ የእማየን ንግግር፡
በእናትሽ በአባትሽ በሁሉም ጨክነሽ፡
ለሁሉ እየበተንሽ ቀረሽ ባዶ ሆነሽ፡
በአሏህ እምላለሁ አንዳንደ ሳስበው፡
በስደት ላይ ያለው የተሰበሰበው፡
ምክር አያደምጥም ዝም ብዬ ሳነበው፡
የለመናትን ነው እሷ እምትቀልበው፡
ባዶነት ወርሶሻል የሰው ችግር ዘግተሽ፡
ለማንም ስትበትኝ ራስሽን ዘንግተሽ፡
ስለ ራስሽ ማሰብ እንደት ነው ያቃተሽ!?
----------------------------------------------
በሰው ሀገር ኑሮ እድሜሽ እያለቀ፡
ከእናትሽ አይን ስር እንባ እየፈለቀ፡
አባትሽ በናፍቆት እያለ ዋ! ልጀ፡
ምናለ ባልሔደች እያለ እጀን በዕጀ፡
አንች ግን ሞኝ ሆንሽ ምነካሽ ወዳጀ፡
የራስን አፍርሶ የሰው ቤት መገንባት፡
ለጥሩው ለመጥፎው ጆይን ብሎ መግባት፡
ለጎረምሳው ሁሉ አንጀትሽ መባባት፡
ሁሉም ይዘርፍሻል ወሬው አለው ቅባት፡
አንችም ትሰጫለሽ ቢያ'ስር እንኳን ከረባት፡
ከዚያም ገንዘብሸ ሲያልቅ ይልሻል ባክሮባት፡
----------------------------------------------------
ሁሉም ገንዘብ  ብሎ መጥቶ እሚጠይቅሽ፡
እስክትልኪ ድረስ ትንሽ የሚያደንቅሽ፡
ከላክሽ በኋላ ከውስጡ እሚፍቅሽ፡
ሲቸግረው ብቻ ሁሌ እሚናፍቅሽ፡
ለዚህ ሁሉ በደል መች ነው የምትነቂው፡
መች ይሆን ከስደት የምትላቀቂው፡
በዚህ አረዳድሽ እንደት ነው ምትዘልቂው፡
ሁሌ እየተበላሽ በስልክሽ በስተኩል፡
ተቸገርኩኝ ብሎ ሁሉም ሲመሰኩል፡
ዘራፊና አሳቢን እያየሽው እኩል፡
ደንቆሮና ዱዳ ሆነሽ ቀረሽ ስንኩል፡
----------------------------------------
የመከረሽ ሁሉ ጠቃሚ ሰው መስሎሽ፡
መንትፎሽ ይጠፋል ልብሽን አቁስሎሽ፡
ብሽቀትና ድፍረት ቁጭት አሳዝሎሽ፡
ገንዘብሽን ወስዶ ከሜዳ ላይ ጥሎሽ፡
ደግሞም ትክክል ነው አወ ይገባሻል፡
ሁሌ አንች እማትነቂው ምናባሽ ሆነሻል፡
ወላሒ አንዳደዬስ እሰይ ደግ አርጎሻል፡
ክብርሽን ለነካ ወንጀል ለሚዘግን፡
ስንት አድርገሽለት ለማያመሰግን፡
ለሱና ጠላቶች ደምሽን በትነሽ፡
ራስሽን እያው ቀረሽ ባዶ ሆነሽ፡
አልይዝም አልሽ እንጅ ምክር እንደ ወንፊት፡
ይህ ሁሉ መከራ ከመድረሱ በፊት፡
ገንዘብ አታባክኑ ብዬ ለፍልፌያለሁ፡
በተደጋጋሚ አጥብቄ ፅፌያለሁ፡
ለእህት የማያዝን የጅብ አንጀት ላለው፡
ከሆነ በኋላ ለቅሶ ምን ዋጋ አለው፡
በፊት ነበር እንጅ መጥኖ ሰው መውቀስ፡
ልብሽን ሲበላው ሲሰብክሽ ቀስበቀስ፡
ከሆነ በኋላ እንባ እና ደም ማልቀስ፡
መቆጨት መከፋት መናደድ መቃጠል፡
ስሙን እየጠሩ ደጋግሞ ማብጠልጠል፡
ከጠፋው ገንዘብ ላይ አይጨምርም ቅጠል፡
---------------------------------------------------
ገንዘብ ከተገኘ አያስብም ወንዱ፡
እጅግ አረመኔ ጨካኝ ሆኗል ወንዱ፡
እንጃለት የዛን ቀን ሲገባ በለህዱ፡
አፈሩን ሲለብስ ያጣልበት ግንዱ፡
ሴትን የበደለ ይዘጋጅ ለፍርዱ፡
ስንት የረዳችውን የስደቷን ጀግና፡
ስንት እንዳላረገች እሱኑ ወግና፡
በውስጥ እየፃፈ ገብቶባት ልመና፡
አሁን ውለታዋን ሲያደርግባት መና፡
ያደረገችውን ሲያየው እንደ ቀላል፡
አላህ ይብቃሽ እንጅ ሌላ ምን ይባላል፡
-----------------------------------------------
እውነተኛ መስሏት ለርሱ እንዳለመነች፡
የሚላትን ሰምታ ብዙ እንዳልባዘነች፡
በሱ ስም ወጥቶላት ስንት እንዳልተባለች፡
ከወዳጆቿ ፊት አልንዳልተቃለለች፡
አይኑን በጨው አጥቦ ዘሙዬ ነሽ ሲላት፡
ዛሬ ለዚህች ሚስኪን ማን ወንድ ይጩህላት፡
ወሬ እያጣፈጠ እህቴን ሲበላት፡
ጀምዕያን ሰድቦ እርሱው ሲገባላት፡
በዛ በዚህ ብሎ ዋሽቶ ሲያታልላት፡
አለች ደግሞ የዋህ ሐቀኛ እሚመስላት፡
የሚፈፅመው ሸፍጥ እጅግ በጣም ያማል፡
ከማስታወስ ይልቅ መርሳቱ ይገርማል፡
------------------------------------------------
ምስጋና እንዳይሰጥሽ አፉ ተለግዷል፡
ሐቅ እንዳንናገር በመንጋው ታግዷል፡
ጨርሶ እንዳይርቅሽ ገንዘብሽን ወዷል፡
ከዘሙዬወቹ ብዙ ጥቅም ለምዷል፡
አንችን ማስለቀሱ በተግባር ተፈቅዷል፡
ተቆርቆሪ መስሎ በስምሽ ነግዷል፡
ይልቅስ ነቃ በን ውለታሽ ተክዷል፡
------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
----------------------------------------------
👍5
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ስደተኛዋን እየሰደቡ በርሷ ለሚሰበብ... ይህን ሐቅ እንደማትሰሚ አውቃለሁ ግን ነግሬሽ ይቅር.....   áˆľá‹°á‰°áŠ›á‹‹..!! ውለታሽ ተክዷል። ---------------------------------------------- ቢቆጭሽ ብዬ እንጅ አትሰሚም አውቃለሁ፡ ውስጤ ተረበሸ ግን ምን አደርጋለሁ፡ አንዷ እንኳን ብትሰማኝ እኔ እናገራለሁ፡ በድንገት ብታይው በደሉ ቢመርሽ፡ ከዚያ እስከዚህ ድረስ ስሚማ ልንገርሽ፡…
ሀቂቃ በጣም ትክክክክክል ነዉ

ሁላችሁም አንብቧት ትጠቀማላችሁ

✍ብእርህ ይባረክ የፋሩቅ አባት
👍5
Audio
✅ ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
سورة الواقعة كاملة...


#تلاوة جميلة للقارئ أحمد سعيد العمراني

.https://t.me/https_Asselfya
👍3
✍️ አብዱረህማን የወርቅና የብር ንግድ ስራ

👉 ጥራት ያላቸው የውጭና የሀገር ውስጥ ወርቆችን እና ብሮችን !!

▪️መሸጥ !
▪️በፈለጉት ዲዛይን በትእዛዝ መስራት !
▪️መግዛት !

👉እናም ሌላም አገልግሎቶችን እንሰጣለን!!

✔️ይዘዙ በታማኝነት እና በጥራት ወደ ማንኛውም አከባቢ እናደርሳለን ኢንሻ አላህ !!

ለማንኛውም መረጃ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
              @abuUseyminBot

     ለበለጠ በግሩፕ ይቀላቀሉ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/AbdurehmanGoldandSilver
t.me/AbdurehmanGoldandSilver
✅ የከፍታችን ሚስጥር እዉቀት ነዉ።

‌‏يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا
الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ }

=
☑️ እውነተኛና አስመሳይ ጓደኛ……
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

መልካም ጓደኛ ለአላህ ብሎ ይመክርሀል። ከስህተትህ ይመልስሀል። ከዝንጋቴህ ያነቃሀል። በደስታህ ይደሰታል። በሀዘንህ ያዝናል። በድብቅ ይመክረሀል። ለጠላትህ አሳልፎ በፍፁም አይሰጥህም። በጥሩም በመጥፎ ከጎንህ ይሆናል። በመጥፎ ስትነሳ ይከላከልልሀል።……

መጥፎና አስመሳይ ጓደኛ ግን በተቃራኒው ይሆናል። ስህተትህን ባገኘሁ ብሎ እግር በእግር ይከታተላል። ደስታህ ያስከፋዋል። ሀዘንና መከራህ ያስደስተዋል። ከጠላቶችህ ጋር ያብራል። አንተን ለማሳነስና ለማዋረድ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ለአላህ ብሎ መምከርና አይብን መሰተር የሚባል ነገር አያውቅም። ይህ ሁሉ ሲያደርግ ወዳጅህ መስሎ ነው። ምናልባትም ከሱ በላይ ወዳጅ የለኝም ብለህ ልታስብም ትችላለህ። ይሁን እንጂ በተለያዩ መንገዶችና ክስተቶች አላህ የተደበውን ማንነቱ እንድታውቅ ያደርግሀል። ባላሰበው መንገድ ያጋልጠዋል።


አላህ ከአስመሳይነት ይጠብቀን።

𝐓𝐞» https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
👆👆ከዚህ ሙሀደራ የተቆረጠ ሸይኽየው ሙሀደራውን በለቅሶ መቀጠል አልቻሉም ሱብሀናሏህ!


ያረብ የልብ ግራትን!
✍ ዒልም ላይ ፅናት ለምን ተሳነን ግን ...??

▪️ አላህ ለሁሉም ነገር ፅናትን የሰጠው ሰው ማለት ትልቅን ስጦታ የሰጠው ሰው ነው አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም ..!!

▪️ በተለይ ደግሞ በዒልም መማር እና ማስተማር ዙሪያ በጣም ታላቅ ፅናት እና ሶብር የሚፈልግ ነገር ነው እኛ ግን መቋቋም ባላመቻላችን አብዛኅኛዎቻችን ማለት ይቻላል ከስረናል አላህ ይጠብቀን ..!!

▪️ አዲስ መድረሳ ሲከፈት አዲስ ኡስታዝ ሲመጣ አዲስ ግሩፕ ሲከፈት ግር ብሎ የሚገባው ብዛቱ ነገር ግን እዛው ፀንቶ የሚማረው ግን በጣም አናሳ እና በጣት የሚቆጠር ይሆናል ግን ለምን ..??

▪️ ነገራችን ሁላ ሼይኽ እና መድረሳ ብቻ መቁጠር ሁኗል አላሁልሙስተዓን አላህ ይጠብቀን

▪️ እንደዛ ተንገልትለን እንዳልገባን ሁላ ያንን ቦታ ጥለን ስንሄድም እንደዛው ነው እንደውም የአንዳንዶችማ ከወጣን አይቀር ብለው ባለ ውለታቸውን ኡስታዛቸውን ተሳድበውና አስቀይመው ነው የሚሄዱት አላህ ይጠብቀን ምን አይነት እውርነት እንደሆኑ እዩልኝ እስኪ ...!!

▪️ ተወንጅ ለኡስታዞች እኮ ጃሂሉ እንኳ ክብር አለው ምነው እኛ ከነሱ ባስን እሳ ጉድ ነው እኮ ተውንጅ የምንቀራውን ዒልም እንኳ እናክብር ሼይኹን ባናከብር ..!!

▪️ ብዙዎቻችን ዋላይ እና ነገረኛ ሁነናል ዒልም ልንማር የመጣን ሳይሆን በመርዛማው ምላሳችን ሰውን ለመንቀፍ የመጣን ይመስላል ፅናት ከየት ይምጣ ታዲያ እንዲህ ሁነን ... !!

▪️ ስንትና ስንት ሰዎች ነበሩ የዒልም ፍላጎት እና ዒልም የሚገባቸው ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር ፅናት በማጣታቸው ምክኒያት የከተማ ሌባ እና ቁማርተኛ ሓንገኛ ሁነው የቀሩ አላሁልሙስተዓን አላህ ይጠብቀን ..!!

▪️ ወንድም እህቶቼ ሆይ ዋናው ወደ መድረሳ እና ወደ ግሩፕ ግር ብሎ መግባት ብቻ ሳይሆን ዋናው ነፍስያችንን አሸንፈን ፅናትን ማግኘት ነው እንዲህ ከሆነ ለገባንበት አላማ የምንጠቀመው ዒልምን የምንወስደው ስለዝህ ፅናትን እናስገኝ መጀመሪያ ..!!

👉 አላህ ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀና ፅናትን ይወፍቀን .. አሚን ..!!

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
አስማእ ቢንት የዚድ
Mohammed Welle
አስማእ ቢንት የዚድ ረዲየላሁ ዐንሃ!

‛የርሙክ’ በሚባለው ጦርነት ላይ ዘጠኝ የጠላት ወታደሮችን በድንኳኗ ምሰሶ በእጃ ቀጥቅጣ የገደለች ጀግና ሴት!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/https_Asselfya