💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
القارئ عبدالرحمن الرشود والذين آمنوا وعملوا الصالحات لا نكلف نفسا…
???????????????? ???????????????????
#ያሱብሀነክ_ምንኛ_መታደል_ነው!
🌹〰〰〰〰〰〰〰〰〰
"አሏህ ሆይ" በእዝነትክ!


#የእዝነቱ_ነብይ_ሀቢቡና
#ሙሀመድ_ሰለሏሁ_ዓለይሂ_ወሰለም

አሏህን ፈርታ ያለቀሰችን አይን አሏህ አይቀጣም ብለዋል!

እሱን ፈርቶ ተናንሶ ያለቀሰችን አይን
አዛኙ ጌታ አይቀጣም አሏህ ያድለን!

ብቻውን ሆኖ በተለይ ውስጡን ፈትሹ የወንጀሉን ልክ አይቶ አምላኩን ፈርቶ
ማንባት ትልቅ ስጦታም ነው!

አሏህ ለሁላችንም ተቅዋውን ይወፍቀን!
سورۃ الكهف
<unknown>
ሱረቱል ከህፍ ቂረአት ሙሉውን
〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔁 سورة الكهف 🔁
🔺 የሱረቱል ከህፍ ቂርአት ሙሉውን
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🕌 የጁምዓ ኹጥባ በመስጂድ ኡስማን ኢብኑ አፋን

[ዙል ቂእዳህ 29]
📌 "ስለ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች "

♦️[عن عشر ذي الحجة ]

♦️♦️በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች

📌አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ከመጨረሻዎቹ የረመዳን 10 ቀናቶች እንደሚበልጡ
📌የሰለፎች ትግል በነዚህ አስርቱ ቀናቶች እንዴት እንደነበር
📌በነዚህ አስሩ ቀናቶች የሚወደዱ ተገባሮች ምን ምን እንደሆኑ

🎙አቡ አዩብ
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ዙል ሂጃ 1 ብሎ የሚጀምረው
የፊታችን እሁድ ነው። ቀኑም ሀምሌ 4, 2013 ወይንም July 11, 2021 ነው።
አላህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ሰርተው ከሚቀበላቸው ያድርገን።
ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
አቡ ሑዘይፍ
- 💦ቤት ሲገቡ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰➖➖
- ምግብ ሲቀርብ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም
- በዑመር ረዲየላሁ አንህ ጊዜ ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
- ከባለቤትህጋ ስትገናኝ የሚባለው ዚክርና ጥቅሙ

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አስራ ዘጠኝ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ሁመዛ አቀራር

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ቢሽር ቢን ሀሪስ እንዲህ ይላል
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

" ሰዎች እንዲያውቁት የሚፈልግ ሰው የአኼራን ጥፍጥና አያገኝም"

📚 ሒልየቱል አውልያ 4/18
💦በነዚህ አስር ቀናቶች የሚወደድ ተግባር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ሰላት
➖➖➖

ዋጅብ ሰላት ላይ ከሌላው ግዜ በበለጠ መልኩ ይበልጥ መጠናከር ሱና ሰላትንም ማብዛት ይወደዳል።

🔻ምክንያቱም ሰላት ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሐከል ነው በነዚህ ቀናቶች ደግሞ መልካም ስራ አብዙ ተብሏል

↪️ፆም
➖➖➖

💦መልካም ስራ ከሚለው ውስጥ ፆምም ስለሚገባ። የአላህ መልእክተኛም ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች ይፆሙ እንደነበር የመጣ ሐዲስ ስላለ

_ኢማመ ነወዊ ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም የጠነከረ ሱና መሆኑን ይገልፃሉ

↪️ ተክቢራን ማብዛት
➖➖➖➖➖➖➖
🔻 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

‏ÂŤ ﻣﺎﻣﻦ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ďť­ďťť ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻴﻪ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ  ﺏ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ  ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺍﻟﺘﺤﻤﻴﺪ ‏Âť . ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ ‏)

<< የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እና ስራ የተወደደበት ከነዚህ አስር ቀኖች ይበልጥ።

🔹በዛ ላይ ላሊላሀ ኢለላህ, አላሁ አክበር አልሐምዱሊላህ ከማለት አብዙ >>

{ኢማሙ ጠበራኒ ዘግበውታል

↪️ኢብን ኡመርና አቡ ሑረይራ ወደ ሱቅ ወጥተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሰምተው ተክቢራ ያደርጉ ነበር።

👉ተክቢራውን ጮክ ብሎ ማለቱ ይወደዳል

-↪️ከሰሀቦች እና ታብእዮች የመጡ የተክቢራ አይነቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◅ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ ﻛﺒﻴﺮًﺍ .
◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ .
◅ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻّ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ، ﻭﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻤﺪ .


-↪️ የአረፍ ፆም
➖➖➖➖➖

💦የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያስምር ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ መጥቷል

ﻗﺎﻝ ﻋﻦ ﺝ  ﻋﺮﻓﺔ : ‏ÂŤ ﺃﺣﺘﺴﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃ ﻳﻜﻔﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻗﺒﻠﻪ ﻭﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺑﻌﺪﻩ ‏Âť ‏( ﺭﻭﺍﻩ ﺴ ‏) .

-↪️ሰደቃ
➖➖➖➖

💦መልካም ስራ በነዚህ ቀናቶች የተወደደ ነው ተብሏል። ሰደቃም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔻የአዝካር ወል አዳብ ቂረአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ እስካሁን እየተቀራ ያለውን ቂረአት ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል !

🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️የኪታቡ pdf
https://t.me/Ibnuheyru123/1285
https://t.me/Ibnuheyru123/1285

↪️ክፍል አንድ
https://t.me/Ibnuheyru123/1292
https://t.me/Ibnuheyru123/1292

↪️ክፍል ሁለት
https://t.me/Ibnuheyru123/1295
https://t.me/Ibnuheyru123/1295

↪️ክፍል ሶስት
https://t.me/Ibnuheyru123/1298
https://t.me/Ibnuheyru123/1298

↪️ክፍል አራት
https://t.me/Ibnuheyru123/1301
https://t.me/Ibnuheyru123/1301

↪️ክፍል አምስት

https://t.me/Ibnuheyru123/1305
https://t.me/Ibnuheyru123/1305

↪️ክፍል ስድስት
https://t.me/Ibnuheyru123/1309
https://t.me/Ibnuheyru123/1309

↪️ክፍል ሰባት
https://t.me/Ibnuheyru123/1317
https://t.me/Ibnuheyru123/1317

↪️ክፍል ስምንት
https://t.me/Ibnuheyru123/1324
https://t.me/Ibnuheyru123/1324

↪️ክፍል ዘጠኝ
https://t.me/Ibnuheyru123/1334
https://t.me/Ibnuheyru123/1334

↪️ክፍል አስር
https://t.me/Ibnuheyru123/1335
https://t.me/Ibnuheyru123/1335

↪️ክፍል አስራ አንድ
https://t.me/Ibnuheyru123/1342
https://t.me/Ibnuheyru123/1342

↪️ክፍል አስራ ሁለት
https://t.me/Ibnuheyru123/1352
https://t.me/Ibnuheyru123/1352

↪️ክፍል አስራ ሶስት
https://t.me/Ibnuheyru123/1367
https://t.me/Ibnuheyru123/1367

↪️ክፍል አስራ አራት
https://t.me/Ibnuheyru123/1379
https://t.me/Ibnuheyru123/1379
፣
🔻ይቀጥላል ኢንሻአላህ❗️
🌿🌸.

قُل للَّذي نَامَ والأحزان تُبكيه
وهمَّه في ظلام اللَّيل يُشقيه

إنهَضْ بِقلبك للَّـه في سجدةٍ
يُزيل عنك حُزنًا كُنت تشكيه

#الوتر ..^^
ㅤ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹الحرص على العمل الصالح في العشر الاول من ذي الحجة.


🔸الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله-
ሂጃብ ብርሀን ነው
〰〰〰〰〰〰
🔹ሀያዕ የሴትነት ሚስጥር ነው
🔻መሸፈን ዉበት ነው
🔻ጥንቁቅነት ጥሩ ባህሪ ነዉ
🔻በነዚህ 4 ቱ ያሸነፈች እንስት ትልቅ የምስራች ይጠብቃታልም
🔻 በእርግጥ እድለኛም ነች።
Audio
🕌 የዛሬ የጁሙዓ ኹጥባ


🎙
#በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
『【حفظه الله تعال

[ዙል ቃኢዳ፣ቀን/ 29/1442/ዓ/ሂ

"ስለ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ቱርፋቶች በዉስጡ
የተዳሰሱ ነጥቦች

አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ከመጨረሻዎቹ የረመዳን 10 ቀናቶች እንደሚበልጡ
የሰለፎች ትግል በነዚህ አስርቱ ቀናቶች እንዴት እንደነበር
በነዚህ አስሩ ቀናቶች የሚወደዱ ተገባሮች ምን ምን እንደሆኑ

🎙በአቡ መንሱር


https://t.me/daewetuselefiyainhara
ሁላችሁም ወገኖቼ ሀጂ እንዳደርግ ዱዐዕ አድርጉልኝ!?
ከናንተ የምፈልገው ዱዐዕ ብቻ ነው ተባበሩኝ!?

በኔ ቦታ ሆናችሁ አንብቡት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#ለበይክ_አልኩ_አምላኬ_?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባልተቤት፡
ሀጂን አጎናፅፈኝ ብያለሁኝ አቤት፡
ንፁህ ባሪያ እንድሆን ወንጀሌ እንዲጠራ፡
ሔጄ ልሰልለው የአረፋን ጎራ፡
መርዋና ሶፋን ልመላለስበት፡
ሙልተዘሙን ይዠ ዱአዕ ላድርግበት፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
መካና መድናን ሔጄ ልዘይረው፡
ጠጠሩን ሚና ላይ እንድወረውረው፡
ሁሌ በየ አመቱ ምኞት ከሚያጠምቀኝ፡
አረፋ ሲመጣ ሁሌ ከሚጨንቀኝ፡
በአካል መጓዝን ጌታዬ ወፍቀኝ፡
#ያ_አሏህ_እባክህ!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ከተራራ እሚገዝፍ ወንጀልን አርግዠ፡
በሀጂ በዑምራ ውደታ ተክዠ፡
በተአምራት ምድር በፍቅሯ ተይዠ፡
ናፈቀኝ መድና ልመልከት ሀረሙን፡
ፈቃድ ስጠኝና ልጠጣው ዘምዘሙን፡
ልየው ያንን ቦታ ያን የታሪክ አንባ፡
ያ አሏህ አባክህ ልዟዟር በከዕባ፡
እባክህ ለመንኩህ እያፈሰስኩ እንባ፡
ውሳኔህን ስጠኝ ያ አሏህ እባክህ፡
ከሰፊው እዝነትህ ከማያልቀው ባንክህ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ያ___አሏህ__!!
ህፀፄ ገዘፈ አመፄም በረታ፡
እያደር ጨመረ ከጧት ወደ ማታ፡
በል ጥሪየን ስማኝ አዛኝ የኔ ጌታ፡
በርቀት እያሰብኩ ናፍቆት ከሚንጠኝ፡
መካ ውሰድና እጥፍ ደስታ ስጠኝ፡
የኢስራዑን ቦታ ባይኔ ልመልከተው፡
ነፍሴ ብትመለስ ወንጀሏን ብትተው፡
#ለበይክ__አምላኬ_ሆይ_!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
እድሉ ይሰጠኝ እኔም ታሪክ ልስራ፡
ለበይክ ልበልህ በሚና ጎዳና በአረፋ ጎራ፡
ለመንኩህ ያረቢ በዛት በሲፈትህ፡
እድለኛ አድርገኝ አንተ በረህመትህ፡
አስደስተኝና ሰጥተህ ሀጀን መብሩር፡
ከዱንያም በአኸይራ ዘና ብዬ ልኑር፡
እየተጎነጨሁ የዘምዘምን ውሀ፡
አንተኑ ልገዛህ በአረብ በረሀ፡
#እሽ_በለኝ_አሏህ!!
የወህዩን መፍለቂያ አይቸው ልፈወስ፡
ተአምር እያየሁ በዛው ልንከላወስ፡
ሐጂ ካስደረከኝ ልቅር ሳልመለስ፡
ፈቃድህ ከሆነ እዛው ቀኔ ይድረስ፡
ሀጀረል አስወድን ልሳመው በደስታ፡
እሽ በለኝ አሏህ አንተ የኔ ጌታ፡
ወንጀሌ ቢበዛም እኔም ነኝ ፍጥረትህ፡
በል ሀጂን ግጠመኝ አንተው በምረትህ፡
አቅምና ችሎታ ገንዘብ ባይኖረኝም፡
መላ ፍጠርልኝ እኔ አላስቻለኝም፡
በድንቅ ችሎታህ አንዱን ካንዱ አድርገህ፡
ሀረም ላይ ውሰደኝ መፍትሔ ፈልገህ፡
#ያ__አሏህ__!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አልቻልኩም ያ አሏህ አሁንስ ከፍቶኛል፡
መውጫና መግቢያዬ ቀኑ ጨልሞኛል፡
ከላይም ከታችም ወንጀል አስምጦኛል፡
የአርሹ ባለቤት የአለም ፈጣሪ፡
ከእናት በላይ አዛኝ እጂጉን መሀሪ፡
ያ አሏህ እባክህ በል ሀጂን ወፍቀኝ፡
ሀዘን በዝቶብኛል ደስታ ያጥለቅልቀኝ፡
እንደ አድስ ልወለድ መንገደም ይሁን ቀኝ፡
#ለበይክ_አልኩ_አምላኬ__!!
ወዜ ተመጠጠ የልጂነት መልኬ፡
ልብሴም አልሆን አለኝ ገዝቸው በልኬ፡
ስለዚህ ከንግድህ ሀጂ ይሁን ታሪኬ፡
መካና መድናን ከማየው በስልኬ፡
በአካል ውሰደኝ ለበይክ አልኩ አምላኬ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#በኑረዲን_አል_አረቢ(02/11/2013
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👉እነዚህን ውድ አስር ቀናቶች በሰላም ላደረሰን አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው።
الحمد لله ثم الحمد لله

✅ እነዚህ የዙልሂዳ አስርቱ ውድ ቀናቶች ምናልባትም በእድሜህ የመጨረሻ ሊሆኑ ይችላሉና በኢባዳ ልትጠቀምባቸው ይገባል። እነዚህ አስር ውድ ቀናቶች እስከ የውመል ቂያማ በየአመቱ ይመላለሳሉ። አንተ ግን ከዘንድሮ ውጪ ላታገኛቸው ትችላለህ። ምክንያቱም አጀልህ መች እንደሆነ አታውቅምና። ይህ ትልቅ እድል በመጠቀም ትንሽ ሰርተን ብዙ ልናተርፍ ይገባል።

✅ በነዚህ አስር ቀን ሸይጧንና ነፍሳችን በመርታት እራሳችንን በማስተካከል ይጠበቅብናል። ትርፍ ሀጃዎቻችን በመቀነስ በመልካም ስራ ልንወጠር ይገባል። እነዚህ አስር ቀናቶች ከዚህ በፊት ከነበሩ ቀናቶች ለየት ያለ ጥረት ልናደርግባቸው ይገባል።


💦ተውበት በማድረግ
💦ፃም በመፃም
💦ተክቢራ በማለት
💦ከወንጀል በመራቅ
💦ቁርአንን በመቅራት
💦ሰደቃ በመስጠት
💦ሌሊት በመቆም
💦ሱና ሶላቶች በማብዛት
💦ፈርድ ሶላት በጊዜው በመስገድ
💦ዚክር በማብዛት
💦ዱአ በማብዛት
💦ኢልም በመፈለግ
💦ዳእዋ በማድረግ
💦ለእናት አባታችን መልካም በመዋልና

↪️በሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ።

◾️አላህ ሆይ፦ እኔንም ወንድም እህቶቼን በሙሉ በነዚህ ቀናት ከሚጠቀሙት አድርገን። በዚህም ላይ አግዘን። በውስጣቸው ያለውን መልካሙ ነገር አትንፈገን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🔻ተክቢራ🔻
〰〰〰〰

✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌸🌸 صـيَـغ التَّـكـبِـيـر 🌸🌸

○ مِنْ صِيَغِ التَّكْبِيرِ الثَّابِتَةِ: «اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، وَاللهُ أَكْبَرُ اللهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ»؛ فَعَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ مَسْعُودٍ -رَضِيَ اللهُ عَنْهُ-: «أَنَّهُ كَانَ يُكَبِّرُ صَلَاةَ الْغَدَاةِ يَوْمَ عَرَفَةَ إِلَى صَلَاةِ الْعَصْرِ مِنْ يَوْمِ النَّحْرِ, يَقُولُ: اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ».

○وَمِنْ صِيَغِ التَّكْبِيرِ أَيْضًا: «اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ، اللهُ أَكْبَرُ وَأَجَلُّ، اللهُ أَكْبَرُ عَلَى مَا هَدَانَا».

🏷• فَالتَّكْبِيرُ يَكُونُ بِأَيِّ صِيغَةٍ مِنْ صِيَغِ التَّكْبِيرِ الْوَارِدَةِ عَنْ أَصْحَابِ رَسُولِ اللهِ ﷺ.

⁦🎙⁩📝| خطبة فَضَائِلُ يَوْمِ عَرَفَةَ وَجُمْلَةٌ مِنْ سُنَنِ الْأُضْحِيَّةِ وَالْعِيدِ| للشّيخ أبي عبدالله محمّد بن سعيد رسلان.🌹

🖌#محبة_اللغة💦
*እነሆ በላጮቹ የዱንያ ቀናት* ,,,
*ነገ እሁድ ዙልሒጃ 1 ነው*
( _ሐምሌ 4/2013 መሆኑ ነው_ )
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦🔻የዙልሒጃ ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት ትሩፋት
① አላህ ምሎባቸዋል።
 ( وَالْفَجْرِ (1) وَلَيَالٍ عَشْرٍ )
" በጎህ እምላለሁ * በአስሩም ለሊቶች "
👉 ከሰለፎችም ሆነ ኸለፎች ብዙሃኑ ሙፈሲሮች እንደገለፁት *አስሩ ለሊቶች* ሲባል የተፈለገበት የዙልሒጃ ወር የመጀመሪያዎች 10 ቀናት ለሊቶችን ነው።

② አላህ ይበልጥ ሚወሳባቸው የታወቁ ቀናት ናቸው።
(ويذكروا اسم الله في أيام معلومات )
" በታወቁት ቀናትም የአላህን ስም ያውሱ "
👉 ኢብኑ ዑመር እና ኢብኑ ዐባስን ጨምሮ በርካታ ዑለሞች *አያመ አል* *መዕሉማት* ( *የታወቁ ቀናት* ) ማለት የዙልሒጃ 10 ቀናት እንደሆኑ ተናግረዋል።

③ በዱንያ ካሉ የአመቱ ቀናት ሁሉ እነዚህ 10 ቀናት በላጮች ናቸው።
👉 የአላህ መልዕክተኛ እንደገለፁት በነዚህ 10 ቀናት የሚሰሩ መልካም ስራዎችን የሚስተካከል ፈፅሞ የለም።ሠሐቦች ጂሃድም ቢሆን ብለው ሲጠየቁ " አዎ ጂሃድም ቢሆን ፤ ነገር ግን ያ በገንዘቡም በነፍሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ወጥቶ በምንም ነገር ያልተመሰ ሰው ሲቀር " ብለው መልሰውላቸዋል።

④ እለተ ዐረፋ በነዚህ ቀናት ውስጥ ነው ሚገኘው።
እለተ ዐረፋ ማለት የዙልሒጃ ወር 9ኛ ቀን ሲሆን ፤ የውሙል ሐጂል አክበር ይባላል።ወንጀሎች ሚታበሱበት ፣ ከእሳት ነፃ ሚወጣበት ፣ አላህ በምድረ ዐረፋ በተሰበሰቡ ባሮቹ ሚመፃደቅበት ልዩ ቀን ነው።
በነዚህ 10 ቀናት ውስጥ ከዕለተ ዐረፋ ውጭ ሌላ ትሩፋት ባይኖር እንኳን ይህ በቂ ነው።

⑤ የውሙ ነሕር ( የእርድ ቀን ) የሚገኘውም በ10ኛው እለት ነው።
እንዲሁም ኡሙሃቱል ዒባዳት ( የዒባዳ ቁንጮዎች ) ሚባሉት ሰላት ፣ ፆም ፣ ሰደቃ ፣ ሐጅ ,,,, በነዚህ ቀናት እንጂ ፈፅሞ በየትኛው ግዜ ለሰባሰቡና ሊተገበሩ አይችሉም።
=====================
*በነዚህ ቀናት በዋነኝነት ሚተገበሩ ዒባዳዎች* ፦
ከሐጢያትና ወንጀል ከልብ ክፉነትና ድርቀት ወደ አላህ መመለስ ( ተውበት ) ፣ በሰላት መጠንከር ፣ ፆም ማብዛት ፣ ሰደቃ መለገስ ፣ ተክቢር ተህሊል ተህሚድ ተስቢሕ ማብዛት ፣ ቁርኣንን ማስተንተን ( መቅራት ) ፣ ለወላጆች በጎ መዋል ,,,,, የመሳሰሉት።
وفقى الله الجميع

وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔻የዉስጥ እጅ [መዳፍ] ማሳከክ!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
☞ሸይኽ ሙሀመድ ናሲረዲን አል-አልባኒ [አሏህ ይዘንላቸዉ]
=~~~~~~~~~~~~~~~~~~~=
☞ታላቁ አሊም ሸይኽ ሙሀመድ ናሲረዲን አል-አልባኒ [አሏህ ይዘንላቸዉ] እንዲህ አሉ ፦

💦በህብረተሰቡ መካከል ከተሰራጩ ቅዠት እና ኮተት የሆኑ ነገሮች መካከል ፡ አንድ ሰዉ ቀኝ እጁን ካሳከከዉ በቅርቡ ገንዘብ እንደሚያገኝ የሚያመለክት ነዉ

↪️በተቃራኒው ደግሞ ግራ እጁን ካሳከከዉ ፡ በቅርቡ ያለዉ ንብረት ሁሉ እንደሚወገድበት የሚያሳይ ነዉ የሚል እምነት ነዉ
☞ምናልባት አንዳንዴ ይህ ነገር በድንገት ይከሰትና ፡ ሰዉየዉ የያዘዉ እምነት ትክክል እና በተሞክሮ የታየ ነዉ ብሎ ሊያምን ይችላል
እዉነታዉ ግን ፡ ይህ "ገድ" ከማለት ነዉ ሚቆጠረዉ ፡

"↪️ገድ" ማለት ደግሞ በሀዲስ ላይ እንደፀደቀዉ በአሏህ ከማጋራት ነዉ

ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ ፦
〰〰〰〰〰〰
↪️[ገድ ማለት ከሽርክ ነዉ ፡ ገድ ማለት ከሽርክ ነዉ ....] አቡ ዳዉድ ዘግቦታል]

↪️ይህ ቀጥሎ የሚመጣዉ የረሱልﷺ ማስፈራርያ ደግሞ ፡ እንደዚህ አይነት ኮተታ ኮተት የሆኑ እምነቶችንም የሚያጠቃልል ነዉ

ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ ፦
〰〰〰〰〰〰〰
[ገድ ያለ ወይም ገድ የተባለለት ሰዉ ከእኛ አይደለም ....... ድግምት የሰራ ወይም ድግምት የተሰራለት ሰዉ ከእኛ አይደለም]

ምንጭ ☞ሰሂሁ ተርጊብ ወ ተርሂብ [3/170]

ለተጨማሪ ት/ቶች ከታች ባለው ሊንክ ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya