💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.66K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
✔️ከላላ ቲርቲራ ሻፊ ደገር
እኳን ደስ አላቺሁ በጉጉት በተስፋ ለዚህ ቀን በቃቺሁ የተውሂድ አርበኞቺ የሱና ጠበቃ ይሄው መጡላቺሁ እናንተን ዚያራ ሊያስደስታቺሁ እኛ ደስ ብሎናል እኳን ደስ አላቺሁ!!

✔️ከላላ  እካን ደስ አላቺሁ !

➴ቀንና ሳአቱን ስጎድ ስትቆጥሩ
መቸይሆን ቀኑ በጉጉት ስትኖሩ
ይሄ ደረሰና አኑ መገዱን ሰበሩ
በአላህ ታግዘው መገድ ላይ ናቸው
መገዱን እያዩ ጉጉት ጨምሮባቸው
እናንተን ለማየት ጓጉቶ ልባቸው
የመገድ እርዝመት ምንም ሳይመስላቸው
ጎራና ጉራጉር ሳይበግራቸው
እናንተን ለማየት መገድ ላይ ናቸው


✔️ደገር:

➴ያንን የሽርክ ኮተት መትገው ሊጥሉ
ተዉሂድና ሱናን በቦታው ሊተክሉ
በአላህ ታግዘው ቃል ገብተዋል አሉ
ያን የደገር ዶሪህ ተስሩ ሊነቅሉ
ቢዳአን ኹራፋት ድራሹን ሊጥሉ
ከያቅጣጫው ኡለመና ኡስታዝ ዘምተዋል አሉ


✔️ቃላቸው ደስ ሲል!

➴ተውሂድን ሊያስተምሩ ቃል መጋባታቸው
በአላህ ታግዘው ጉዞ መግባታቸው
ወላሂ ደስ ሲሉ አረማመዳቸው
እርስ በርሳቸው መከባበራቸው
ምን ይሆን ሚስጥሩ እዲህ ያማረበት
ሁሉ ሰው አይቷቸው የሚቀኑበት
ሰውቺ ሳዩዋቸው በጣም የተገረሙበት !?
ምድነው ሚስጥሩ እድህ ያማሩበት ?!


➴ልገረህ ወዳጀ እደህ ያማሩበት ?
ያስተሳሰራቸው አድ ቃልነው የተውሂድ ዘለበት
እቅስቃሴያቸው በተውሂድ አድነት
ይሄነው ሚስጥሩ እድህ ያማሩበት
የቢዳአ ኮተት የለም እነሱጋር
ሱናነው ያለው እነሱጋር
አጠማመራቸው እጂጉን ያስቀናል
ሱናውን ሲሰብኩ የማ ይቀዘፋል
ጣፋጪ አደበታቸው እጂጉን ያጓጓል
በሱናላይ መጽናት እደዚህ ያስዉባል


✔️ከላላወቺ እንኳን ደስ አላቺሁ !

✍️ቢንት ሙሃመድ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/yeselefyadaewakelela
https://t.me/yeselefyadaewakelela
➧ኢብኑ ተይሚያ~ የሱንናዉ አንበሳ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬


◉ክፍል  42

✍️አንበሳዉ  በወህኒ!➀
   ➠➠➠➠➠➠➠➠


✔️ለኢስላም እና ለሙስሊሞች ሲሉ ዱኒያ እርካታዎችን እርግፍ አድርገዉ የተዉት ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ በሂወታቸዉ የደረሰባቸዉ ፈተና እና እንግልት የተመለከተ ልቡ በቁጭት ይቃጠላል። አይኖቹ እንባ ያረግፍሉ።

✔️ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ረሒመሁላህ እንደሚሉት፦"የደጋጎች ታሪክ አና በነሱ ላይ ስለደረሱ ፈተናዎች የሚያትቱ ለምሳሌ፦ የአቡል ዐረብን "አልማሒን"እና የሌሎችንም_ኪታቦች የተመለከተ ሰዉ እንደ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ በእስርም ሆነ ሌላ እንግልት የደረሰበት ዓሊም አያገኝም።(አልመዳኺል 31)

✔️ድብደባ፣የቁም እስር፣ወህኒ፣ወከባ፣ዛቻ እና ማስፈራሪያ ወዘተ አስተናግደዋል።ባጠቃላይ ሰባት ግዜ ለእስር ተዳርገዋል።አጠቃላይ በወህኒ ያሳለፉት ቆይታ አምስት አመት ነዉ።ይህ ሁሉ የሚሆነዉ ፈር በለቀቁ አንጃዎችና ግለሰቦች ላይ በሚሰጡት መልስ ሳቢያ ነዉ።

✔️አላማቸዉ  አንደበታቸዉ እንድለጎም፣ብእራቸዉ እንድነጥፍ ቢሆንም እስከ ደም ጠብታ ታግለዋል።አዎ ለቢድዕ አንጃዎች የሱንና ሰዎች መልስ ከሰይፍ በላይ ያማቸዋል።

✍️የእስር ቆይታዎቻቸዉ፣ምክንያቶቻቸዉ ተያያዥ መረጃዎች ባጭሩ ይመስላሉ፦

➾የመጀመሪያ እስራት፦ በ692 ሂ.ዐስሳፍ የተባለ ክርስቲያን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተሳደበ በርካታ ሰዉ መሠከረበት።ሰዉየዉ በአንድ አሚር ከለላ ስር ነበር።ኢብኑ ተይሚያህ እና አልፍሪቂ ተገናኝተዉ ለአሚር ዒዘዲን አይበክ አልሐመዊ ጉዳዩን አሳወቁ።

        የሱንናዉ ጥይት የተኮሰዉ
         ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰዉ።
        ቢድዐ ሲሮጥ ዙፍኑ ሊወጣ
         አሸማቀቀዉ እያቀናጣ!!!


➾ከዚህ አካሄዳቸዉ  ትልቅ ቁም ነገር ልንማር ይገባል። አፍራሺ ግብረ ሃይሎች ያለ የሌለ ዉንጀላ ሲለጥፉብህ አትብከንከን፣አትርበትበት፣ በባዶ አትንጨርጨር።ይልቁንም ዉንጀላቸዉን  የሚያደባይ ሾል ለህዝብ አቅርብ።አንድ ሲራመድ አንተ በእጥፍ አይደለም፣ይልቅ በብዙ እርምጃ ተጓዝ።


➾የጥፍት ሃይሎች በአጃቢም ፣በገንዘብም፣በጉልበትም፣በመድረክም፣የፈረጠዉ ስለሆኑ ተስፍ አትቁረጥ።ከሹማምንት ጉያ ተወትፈዉ ስላጠቁህ አትደንግጥ።

➾አታይም ኢብኑ ተይሚያን? ድምፃቸዉ ሊያፍኑ የሚሹ ጠላቶቻቸዉ ከርቸሌ በወረወሯቸዉ ቁጥር እጃቸዉን አጣጥፈዉ አይቀመጡም።ይልቁንም እነሱ አቧራ ያስነሱበትን ርእስ ፍንትዉ የሚያደርግ ኪታብ ዉስጥ ሆነዉ ይተኩሳሉ።

➾ከዒልማቸዉ ከተማሪዎቻቸዉ ብስለት የሚወሰድ ትልቅ ትምህርት አለ።እያንዳንዱ ከሳቸዉ ኋላ መጥቶ ስሙ የገነነ ዓሊም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ  የሳቸዉ ዉለታ አለበት።

➾ እስኪ ማነዉ ከኢብኑ ተይሚያ ፣ከኢብኑል ቀይም፣ከዘሀቢ፣ከሚዝዚ፣ከኢብኑ ዐብዲል ሃድ፣ከኢብኑል ወርድ፣ከኢብኑ ከሢር፣..........እዉቀት ያልተቋደሰዉ።

➾እነ ሱብኪ የነ  ዘሀቢ ተማሪ ናቸዉ።ኢብኑ ረጀብ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች ፍሬዎች ናቸዉ።እነ ሰኻዊ  የነ ኢብኑ ሐጀር ተማሪዎች ናቸዉ።ከሰንሰለቱ ጫፍ ላይ ያለዉ ማን እንደሆነ ይታይሀል? አስተዉል!ብቸኛ ናቸዉ እያልኩህ አይደለም። ብቻ የትግልህ ወሳኝ መሳሪያ ነዉና እራስህ ከዒልም አደራጁ።

✍️ኢንሻ አላህ  ይቀጥላል...............

አስተያየት ፣ሃሳብ ፣እርምት ፣ካለ ከታች ባለዉ ቦት ያቀበሉ ይደርሰናል!! @abuUseyminBot
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
የስኬታችን ቁልፍ!!
በኑረዲን አል-አረብ
☑️አድስ ~ሙሐደራህ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
〰️

👉ቁርአን እና ሀድስ እንከተል!

🎙በወንዲም ኑረዲን አል-አረቢ

በከላላ መስጂደ ተዉፊቅ የተደረገ!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/nuredinal_arebi
t.me/kelelaqiratcenter/792
👍2
👉አንድት የፈተና ሰአት ብዙ ያንተ ያልሆኑ ሰዎችን ታሳውቀሃለች!!✍
👍3
አምስት ነገራቶችን እንጠቀም !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
↪️አድስ~ ሙሓደራህ
➖➖➖➖➖➖➖


👉አምስት ነገራቶችን እንጠቀም!!


በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ በኡሙ አይመን መስጊድ የተደረገ
!!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/kelelaqiratcenter

t.me/abuUseyminabdurehman
2022-12-09
መስጂደ ሱና በደሴ የግንባታ ስራ የውይይት ግሩፕ
♻️ አዲስ ሙሀደራ♻️

🔽
የሙሀደራ ርዕስ

➫➫➫➫➫➫➫

     🌐አማኞች ፍላጎታቸዉን ሁሉ አገኙ( ዳኑ)

🎙በወንድማችን ኻሊድ አየለ "ሐፊዘሁሏህ"

🌐 የሙሀደራዉቦታ አሱናመስጂድ ግንባታ ግሩፕ
http://t.me/mesjidesunnahbedessie8800?videochat
➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✍ ውሃ ላጠጣዎት ሰው /ውሃ ሲፈልጉ የሚባል ዱዓ

اَللَّهُمَّ أَطْعِمْ مَنْ أَطْعَمَنِيْ وَاسْقِ مَنْ سَقَانِيْ.

‘ አላህ ሆይ! የመገበኝን መግበው፤ ያጠጣኝን አጠጣው፡፡
👍2
➛አልሃምዱሊላህ

ምስጋና ይገባው ለጌታቺን አላህ
ዳእዋዉ ቀጥሏል ይማርካል ወላህ
አደበተ ሩቱ ጅግና ሸኾቻቺን
መካሪ ገሳጪ ምርጥ ኡስታዞቻቺን
በየቦታው ሁነው ይሄው ይሰብካሉ
ለኢላሀኢለላህን  ያስተዋዉቃሉ
ተውሂድን ለይተው ሰበካ ይዘዋል
ከሽርክ ከቢዳአ ማስጠቀቁ ቀጥልዋል
ዳእዋሰለፍያ ከላላ ላይ ደምቋል
አልሀምዱሊላሂ ዳእዋዉ ቀጥሏል


➛አነጋገራቸው ማራኪ አስደሳቺ

እደማር ጪማቂ ይቀዳል ካፋቸው
ልብብሎ ሰምቶ ላስተዋለባቸው
በአላህ እገዛ ይድናል ልባቸው
ሽርክና ቢዳአ ይወጣል ከውስጣቸው
ወላሂ እስቲ አድምጡዋቸው !
በደሊል ታጅበው በረጃ ደምቀው
ሀድስ ቁርአንን ጠጥተው ታጥቀው
ልክ እደጠመጃ ይወጣል ካፋቸው


➛እህ አጂት ሲያርሱ ባአላህ

ሸኽ ሙሀመድ መኪ
አነጋገራቸው ምክራቸው ማራኪ
ደግሞ ወስያቸው ያማረ ማራኪ
ሻፊ መስጂድላይ የሰጡት ምክር
አጀትን ያረሳል ወላሂ ከምር
አዳምጡት አደራ ያንን ወስያቸውን
ተውሂድን ያዙ ብለው ያወሩትን
አደራ ወድሞቺ ስምታቺሁ አትጣሉ
ነገ አላህ ዘዳ ጀሃነብ እዳትጣሉ
የጌታቺን ቅጣት ወላሂ ከባድነው
ከሞትን ቡሃላ ትርፉ ልዳማነው !!
ስራ በዱንያጂ ነገማ ሚዳነው
እባክህ መልሰኝ ብለን ብንለው
ይህቺ የኛምኞት ወዳቂ ክስረት ናት
አኼራ ያቺ አስጨናቂ ቀን ወላሂ ቅርብናት!!


➛አደራ አማና


እህት ወድሞቸ ካላላ ያላቺሁ
ዳእዋዉን ስሙት ከልብ ሁናቺሁ
እዲያምርላቺሁ ዱንያ አኼራቺሁ
ከሂዝብያ ጭፍራ ዉጡ እባካቺሁ
እነሱ ወላሂ ምንም አይጠቅሙዋቺሁ
ስለዚህ ተውሂድን ተማሩ ከልብ አዳምጡ
የሰማቺሁትን አደራ  በደብ ዋጡ
እጂ በግራ ሰምታቺሁ በቀኝ አትድፉ
የሽርክን ጡጦ አውልቃቺሁ ትፉ
የተውሂዱን ጡጦ ተክሉ ባፋቺሁ
ነገ በአኼራ ጀነት አለላቺሁ!!


ኡስታዞቻቺን ኡለሞቻቺን አሏህ ይጠብቃቺሁ ዘሮቻቺሁን ይባርክላቺሁ መልካም ስራቺሁን አላህ ይቀበላቺሁ በዱንያም በአኼራም ያስደስታቺሁ ወጀላቺሁን ሁሉ ይማራቺሁ (ይቅር ) ይበላቺሁ
በጣም እናከብራቺሀለን አላህ ያክብራቺሁ ዉደታውን ይለግሳቺሁ!!

✍️ቢንት ሙሀመድ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/yeselefyadaewakelela
https://t.me/yeselefyadaewakelela
👍3
Audio
AudioLab
➧ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ

🎙በወንድማችን አቡ ሀሳን

t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
☑️ ታላቁ አሊም ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ፦

“ ሁሉንም ሰው እንዲወዱህ ማድረግ አትችልም፣በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ጉዳይ አስተካክል፣ ከዚያም የሰዎች ጉዳይ አያስጨንቅህ!!  ”

📒 [ተወሊ ተእኒስ ሊኢብኑ ሐጀር:168]።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
☑️" ለራስህ የምትወደውን ለሰውም ውደድ
በራስህ እንዲደርስ የማትፈልገውን ነገር
በሰውም ላይ እንዲደርስ አትመኝ!"
👍5
✅ ሪዝቅ ማለት ገንዘብ ብቻ አይደለም!!
አላህን የምትፈራ እና የምታከብርህ
ሚስትም ትልቅ ሪዝቅ ናት!
        
✍አንድ ሙስሊም ሲወደስ ማለት ያለብት ዱዓ

اَللَّهُمَّ لاَ تُؤَاخِذْنِيْ بِمَا يَقُوْلُوْنَ، وَاغْفِرْلِيْ مَا لاَ يَعْلَمُوْنَ [وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ]

✅ _አላህ ሆይ! እነሱ በሚሉት አትያዘኝ፤የማያውቁትን (ሐጥያቴን) ማርልኝ፡፡ እነርሱ ከሚገምቱኝ በላይ አድርገኝ፡፡
_
✍"እህቴ ምላስሽን ተቆጣጠሪያት! የምትናገሪያት እያንዳንዱዋ ንግግርሽ ከስራ መዝገብሽ ላይ እየተፃፈች መሆኗን አትርሺ!
||
ያንንም የቂያማ ቀን ታገኚዋለሽ"።
👍1