💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ባለ ቻናሎች እና ግሩፖች በቻላችሁት ያክል
ሼር ሼር ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የገባ ንፁህ ንፁህ ማር
ስላለ ፈጥናችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ወደ ክፍለ ሀገርም ለቤተሰብ መላክ የምትፈልጉ በጀመዓ በጀመዓ ሁናችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሰፈር
ስልክ ቁጥር
0925255225
0930398677
0928282128
ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ የንድ ስራ
ለበለጠ መረጃ ወደ ቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉ ብዙ መረጃዎችን ያገኛሉ

አድ አድ ሼር ሼር ያድርጉ እናመሰግናለን።
https://t.me/Seidyemarakrbot28
https://t.me/Seidyemarakrbot28
የቴሌግራም ቻናልችን

https://t.me/Seidmar
https://t.me/Seidmar
የቴሌግራም ግሩፕ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ታላቅ ዳዕዋና ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ

    እነሆ በአሏህ ፍቃድ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አንሷር መስጅድ የፊታች እሁድ ቀን 18/03/ 2015 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በታላላቅ ከውጭ በመጡ አሊሞችና የሃገራችን አሊሞች መሻኢኾች እና ኡስታዞች ታላቅ የዳዕዋ ፣ የፈትዋ እና የኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል... በዕለቱ  ብዙ ታዳሚ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። 

በእለቱ ከሚገኙ ከውጭ ሀገር ታላላቅ ኡለማዎች መሃል
1) የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

2) የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ  عشاد الورد الحبيشي حفظه الله

3) የተከበሩት ሸይኽ ሙሳ አሕመድ አል ቀጧኒ
فضيلة الشيخ موسى احمد القطاني

እና ሌሎችም ውድ የሰለፊያ ኡስታዞች እና ወንድሞች ከ አፋር ከአዲስ አበባ ከደሴ ከኸሚሲይ እንዲሁም ከተለያዩ ቦታዎች በአለሠህ ፍቃድ ይዘምታሉ።

በዕለቱ :-

✔️ የኮርስ ፕሮግራም ይካሄዳል
✔️ የደዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል
✔️ በመሻኢኮቻችን ነሲሃ ይደረጋል
✔️ የፈትዋ ፕሮግራም ይኖረናል

ማሳሰቢያ :- ማንኛውም ስለማንኛውም ነገር ሹብሃ ያለበትም አካል ጥሪ ሳይደረግለትም መምጣት ይችላል በራችን ክፍት ነው ።

👌 በቂ ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል ... ከቅዳሜ  ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ይህንን ውድ ፕሮግራም ለመታደም ወደ ኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ እብድታመሩ ስንል ጋብዘናቹሃል።

ማሳሰቢያ
የሌሊት ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ የተመረጠ ነዉ።


አድራሻ :- ኢትዮጵያ ኮምቦልቻ ከተማ ሀሰና ሀገር ክፍል ከተማ ቀበሌ ሁዳዴ በርበሬ ወንዝ አድሱ ድልድይ ተሻግሮ ደዌ ሰፈር በአንሷር መስጅድ

t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
➾ደሴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ማር ከፈለጋችሁ👇ደዉሉ ግዙ!

09 30 32 05 04 
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።
             ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ

@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ


ለተጨማሪ መረጃ➘ይቀላቀሉ!!
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍1
✍️ከወሎየወች መናገሻ ኮንቦልቻ ከተማ ላይ

እውነት ግልፅ ይሆናል

አልሀምዱ ሊላሒ በጌታችን እዝነት፡
በአሊም አንደበት ይነገራል እውነት፡
ከጥመት ለይተው እውነትን ያወቁ፡
ከቢዲዐ ከሽርክ የተጠነቀቁ፡
በእውቀት የኖሩ እጂጉን የነቁ፡
ታላላቅ ሊቃውንት ለመምከር የበቁ፡
በወሎ ምድር ላይ ኮንቦልቻ እሚደምቁ፡
አሉ ብዙ ጀግኖች ተጋብዘው የመጡ፡
ተውሒድና ሱናን በደንብ ያላመጡ፡
ከነሙሉ ሁጃው አላምጠው የዋጡ
፡
---------------------------------------------
ተነስ የአፋር ልጅ ተነስ የሞሮሞ፡
ተነስ የደቡቡ ተነሳ ከኦሞ፡
ናትሎ እንገናኝ ተነሳ ከትግራይ፡
አብሽር እንዳይከብድህ ማደሪያ ቤት ኪራይ፡
ተነስ ሙስሊም ወጣት ከሀገሬ ከወሎ፡
እንግዳ ተቀበል አስተናግድ ቶሎ፡
መቼም ትችላለህ መቀበል እንግዳ፡
ከማር አንደበትህ ፍቅር ነው ሚቀዳ፡
ኮንቦልቻ ከተማ ታላቅ ነገር አለ፡
ሲሰማ እሚያጓጓ ልብን ደስ ያስባለ፡


አስደናቂ ነገር ደስታ ልንገራችሁ፡
ሙስሊም ወሙስሊማት እንኳን ደስ አላችሁ፡
በወሎወች ምድር ኮንቦልቻ ከተማ፡
የደዕዋ ፕሮግራም ውብ ብስራት ተሰማ፡
ከአረቢያን እንብርት ከየመን የወጡ፡
እኛን ለመዘየር ከሳዑድ የመጡ፡
ታዋቂ ሙህራን በእውቀት የታነፁ፡
በደዕወቱ ተውሒድ እንደተቀረፁ፡
ረግጠዋልና የሀበሻን ምድር፡
ኑቶሎ እንቋደስ እውቀትን በብድር፡


በአሉባልታ ወሬ ሹብሀ የገባብህ፡
ያለምንም ደሊል ሐቁ የጠፋብህ፡
ና ቶሎ ተፈወስ ሀቅን በመረጃ፡
በስሜት አትጓዝ አትልመድ ፍረጃ፡
አለኝ ያልክ ሁሉ የመንሀጅ ጥያቄ፡
አሁኑ ጀምረህ ፃፍ በጥንቃቄ፡
መጥተህ ትጠጣለህ የተውሒድ ጭማቄ፡


የፎከርኩ ሁሉ ሀቅ እንደሚዳኝህ፡
ኮንቦልቻ አንሷር መስጂድ ነገ ላይ ላግኝህ፡
የማንም ቲወሪ ከቶ እንዳያሞኝህ፡
ታላላቅ አሊም ነው የሚመጣው ነገ፡
ከደዕዋው ይታደም ሐቅን የፈለገ፡
ሁሉም የሚያውቃቸው ስማቸው ሲነሳ፡
ወሎ ላይ ገብተዋል ሙሀመድ ባሙሳ፡

ታላቅ አሊም ናቸው የተዌሒድ አርበኛ፡
የጥመት ተዋጊ የሱና ዘበኛ፡
ሹብሀዬ ሁሉ ተነሳ በለኛ!?
ጥያቄህ ቢበዛም መቶም ቢሞላ ሽ፡
መልስ አላቸው አብሽር ረሻድ ሁበይሽ፡

ናቶሎ እውቀት ቅሰም እንዳይዝህ ምፀት፡
ሙሪድ እንዳትሆን ይወርስሀል ፀፀት፡
ሰውን ከመፈረጅ በስሜት በሙቀት፡
መጀመሪያ ተማር ከአሊሞች እውቀት፡

ረዲ ነው እያልክ ሰውን ከመሳደብ፡
ከአሊም ተጠጋ ስርዐት ተማር አደብ፡
ለንግግሮችህ ህግ ይኑርህ ገደብ፡
ይህን ካህሰራህ ግን ትባላለህ ደደብ፡
ተጠራርተህ ጊዜ ከቆላ እስከ ደጋ፡
ወደ ወሎ ምድር ኮንቦልቻ ተጠጋ፡
ከወዳ ከወድህ አትበል ዘንበል ዘንበል፡
ያልገባህን ጠይቅ እውነትን ተቀበል፡
በሱንዮች መሀል ፊትና ከማራገብ፡
ለነገር ከመሮጥ ሁሌም ከመስገብገብ፡
በቃ ተረጋጋ ይኑርህ ግብረ-ገብ፡


ቲፎዞነት መርጠህ ዘውትር አትጃጃል፡
ሁሉን ከመለፍለፍ ዝምታም ይበጃል፡
ምላስን ማስረዘም ያለ እድሜ ያስረጃል፡
ውሸትን ፈብርኮ ጎራ ከመለየት፡
ከወዳ ከወድህ ከዚያ ከዚያ ከየት፡
ወንድነት ነውና ቀርቦ መተያየት፡
ሽማግሌ መጥቷል ከወሎ ከተማ፡
በቁርዐን በሀዲስ ሁሉን የሚያስማማ፡
በማስታወሻህ ላይ ፅፈህ ይዘህናማ፡

ትርኪ ምርኪ ወሬ መሰንጠቁነሸ ትተህ፡
እውቀትን ተረዳ አሊም ተጠግተህ፡
ከማንም ፊትና ጋር እንደ አየሩ አትንፈስ፡
በሀቅ ላይ ፅና ተነስ አትልፈስፈስ፡
እህቴም ተነሽ ወንድሜም ተነሳ፡
ወሎ ምድር ገብቷል የየመኑ አንበሳ፡
ረሻድ ሁበይሽ ሙሀመድ ባሙሳ፡
ምን ተባሉ እያሉ ስህተትን ከመልቀም፡
ይልቅ እንነሳ ከአዋቂ እንጠቀም፡
ትንበያ እየሰጠ የኔ ቢጤ ውርጋጥ፡
ፊርቃ እየፈጠረ ሁሌም ከመጋጋጥ፡
በጋጠ-ወጥነትን ፊትናን ከማስፋፋት፡
ስሜትን ከማጋል እውነትን ከማጥፋት፡
እየመረራችሁ እውነትን ምረጡ፡
ያለ ምንም እውቀት አትፈራገጡ፡
የዋህ ህዝባችሁን አታደነጋግሩት፡
ሙሪዲ አታብጁ እውቀትም አጋሩት፡
ስለሆነም
ማንኛውም አካል ጥያቄ ያለበት፡
ነገ እሁድ ኮቻ ላይ መታደም አለበት፡
ስሜትን እንተው መነቋቆር ይብቃን፡
የአሊሞች ምክር ከእንቅልፋችን ያንቃን፡


ሌላን ስራ ትተን ብለን ቀደም ቀደም፡
ለዚህ ታላቅ ፀጋ ኮንቦልቻ እንታደም፡
በሱና ሰው ብዛት አህባሽ አይኑ ይቅላ፡
ፊቱ ብርዝ ይበል ይምሰል እንቃቅላ፡
በሱና ሰው ድምሸት ኢኽዋኑ ይላቀስ፡
ይገረም ድደነቅ እስበሱ ይዋቀስ፡
የደ መንሐጁል ሐቅ ይመጣል ቀስ በቀስ፡
ለእኛ ግን ይህ ብስራት እንዳያልፈን ድንገት፡
መልዕክቱ ሲደርስህ ተነስ አትሟገት፡
ካለፈ በኋላ ምንም ቢወራጩ፡
እጂ ቢጠበጠብ ፊትንም ቢነጩ፡
ድካሜ አይገኝም ቢጮሁ ቢንጫጩ፡
አድምጠኝ አደራ ልንገርህ እናማ፡
ተነስ እንገናኝ ኮንቦልቻ ከተማ፡


ከቦርከና ማዶ ከሀቀኞች ተራ፡
የአህባሽን መንጋ ትተኸው በግራ፡
እንዳልሰማህ ሆነህ ኢኽዋኑ ሲያቅራራ፡
ብርዱ ሳይበግርህ ሙቀትም ሀራራ፡
ተነስ በማለዳ በቀን በጠራራ፡
እንገናኝ ጀግናው ከሱንዮች ጎራ፡
የደዕዋችን ቦታ አንሷር ነው መስጂዱ፡
ማንም ይነግርሀል ግልፅ ነው መንገዱ፡

ምንም ጊዜው ቢያጥር በተሰጠን እድሜ፡
ከኮርሱ እንጠቀም ተዘጋጅ ወንድሜ፡
መዘሀበ-ሰለፍ በደሊል ይገናል፡
በታላላቅ ሸይኾች ሐቅ ግልፅ ይሆናል፡

   በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
✍️ኮንቦልቻ ::

ኮቦልቻ አብርታለቺ ወላሂ ደምቃለቺ
ልክእደጨረቃ ደምቃ አጸባርቃለቺ
ዛሬማ ቀኗነው በቃ ፏብላለቺ


ኮቦልቻ እኳንም ደስ አለሺ
በሱና አበቦቺ ዛሬ ተከበሺ
በተውሂድ በሱና የተካኑ ጀግኖቺ
ኮብልቻ መስጊድ ላይ በለውናል ከቺ
የሱና ነጸብራቅ እነዛ መብራቶቺ
ሽርክና ቢዲአን በደሊለ ቀጪወቺ


እስቲ ልጠይቅ እነዛን አህባሾቺ
ደግሞም እነኢህዋን እነሱፍዮቺ
ዛሬ ምን ብላቺሁ ይሆን ምንስ ተሰማቺሁ
የተውሂድ አርበኞቺ ይሄው መጡላቺሁ
የአህባሹ መሪ ኡመር ኮቦልቻ
ምንተሰምቶህ ይሆን አተ አራሙቻ

በደሊል ታጅበው ወላሂ መጡልህ
አገትህን አስደፍተው በሀቅ ሊወቅጡህ
ወይቦታህን.ልቀቅ አጉል ከሚጨቅህ
ወይ ባጢልህን ናወደሀቅ ባጥሊህን ትተህ
አጉል አትሯሯጥ ባጢ ጠፊነው
ሀቅ ያሸንፋል ይሄኮ እውነት ነው

ይልቅ ይሻልሀል ባጢልን ብትተው
ና ወደሱና ወደተውሂድ ማሻረክህን ተው
ከነቢጤወቺህ ከሽርክ ወጡና
ኑአድ እንሁን በተውሂድ በሱና
ሽርክና ቢዳአ አያዋጣምና


ኮምቦልቻ የሱንዮቺ ሀገር ነቺ ::

✍️ቢንት ሙሀመድ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች ፕሮግራሙን አሏህ ላልሻላቹህ በአሏህ ፍቃድ በቻልነዉ ያክል ሳናቆራርጥ በቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ እንሞክራለን። እንዲሁም ኡዲዮዉን እንለቃለን። ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈዉ በቴሌግራም እና በዩትዩብ ነዉ

ቴሌግራም
t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel
t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel

ዩትዩብ
https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw
https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw

ሼር አድርጉት
✍️ትውስታ ለኮምቦልቻ እህቶቸ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

እህቴ ዳእዋለመስማት የተዘጋጀሺው
እህቴ ላስታውሲሽ ሂጃቡን ልበሺው
ያንን ጥቁር ጂልባብ እህት ተሸፈኚዉ
ከራስ እስተመሬት ይጎተት ልቀቂው

ፈጽሞ እዳትይዝ ወደላይ ሰብስበሺ
ቆሻሻም ቢነካው እጠሆራል አይዞሺ
የሴት ልጂ ልብሷ ቆሻሻ ሚነካው
እዛው ይጸኾራል  አቦራ ሲነካው
ሽቶንና ሎሺንን አጥብቀሺ እራቂው
እሱን ከተቀበሻ አደራ ቤቱን አዳለቂው
እዛው ባለሺበት ከጓዳሺ ዋይ
እህት አደራሺ በደብ አስተውይ
አጂር ስትፈልጊ ወጀል እዳሰሪይ
!

   እህቴ ወድሜን አደራ
ደካማ መሆኑን በደብ ተረጂው
ተካኩለሺ ወጥተሺ እዳትፈትኚው
አደራ እህታለም ካላህ እዳታጣሊው
ፈትንሺ ጎድጓድ እዳትከቺው ::

አቺን ላለማየት ጥምጣሙን ሲሸፈን
አይኑን ተሸፍኖ እዳይወድቅብን
የሱናውን ጀግና አደራ እዳትፈትኒብን!!

ሂጃቡ ከሌለሺ እህቴ በቶሎ አስመጪ
እኔ እሸፍናለሁ ይሂጃቡን ወጪ
እህት አደራሺን እራቁት አትውጪ

በየት ላግኚሽ በለሺ ከጠየቅሺኝ
በቴሌግራምላ መልእክት አድርሺኝ
በጋደኛም ቢሆን አገኚሻለሁኝ !!



✍️ከእህትሺ ፈተህያ ቢንት ሙሃመድ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የአላህ ፈቃድ ሆኖ ወደ ኮምቦልቻ ስመጣ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ እና በኡስታዝ ኸድር የተቀሩ የኪታብ ቂርኣቶችን ይዤ እመጣለሁ።ሪከርዶችን የምትፈልጉ ካላችሁ ከስር ባለው ስልክ አግኙኝ ።

=>0922903209=አቡ ዑበይዳ ብላችሁ ደውሉ ታገኙኛላችሁ


የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/AbuOubeida
الرحلة السعيدة
لفضيلة شيخنا أبي عمار محمد بن عبدالله باموسى حفظه الله
♻️ምርጥ የሆነ ሙሓደራ ልጋብዛችሁ'ማ
< ============= >

📢ወደ ኡትዮጲያ የመጡ ከሆኑት አንዱና ታላቅ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ👌

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
✍️ከናንተ አይደለንም
〰️〰️〰️〰️〰️


ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም፤
ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀልም፣
ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም፣
ግን በመንሀጀላይ አልደራደርም፣
ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም፣
እኔ ሀቅን እንጅ ሰው አልከተልም፣

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሰማሁኝ ስታማኝ ከኛነው ብለህ
ለምንስ እንድህ አልክ እንደት አስበህ
ውሸት እበዛበት አጣብቂኝ ገብተህ
ከኛነው ትላለህ አፍህን ሞልተህ
ከናንተ አይደለሁም እኔ ልንገርህ
ይልቅስ አንተውና እኔ ልምከርህ

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ይልቅስ አንተና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሸህህን ሰማሁት ሱብኪን ሲያመሰግን፣
ሲናገር ሰማሁኝ ኪታብ የፃፈሀውን፣
ሲቆጥረው ሰማሁት ኡለሞቹ ጋር፣
ሌላን ግዜ ሰማሁ ሲያወርደው እምድር፣
ብለህ ነበር እኮ በፊት አሊም ነው፣
ዛሬ ብለህ አልከው አንተው ጃሂል ነው፣
ብየ አላውቅም አለ ጭራሽ አሊምነው፣
አወ አላለም ካልከኝ ሪከርድ አለው፣
በስድብ ዘመቻ ኢትዮጺያን ጨርሶ የመን የገባው፣
ሱእድንም ይሳደብ ምን ከልካይ አለው፣

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ይልቅስ አንተና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
አድርሱልኝ❗
ወሀብዮች ሰዎችን ይገድላሉ! ላለው አሕባሽ የተሰጠ መልስ
https://youtu.be/Hom1oDyQlM4
👍1