💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔹عن أبي هريرة رضي الله عنه ،عن النبي ﷺ قال :

((كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَى اللِّسَانِ ، ثَقِيلَتَانِ فِي المِيزَانِ ، حَبِيبَتَانِ إلَى الرَّحْمَنِ :
👈سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ،
👈سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ))

📚 متفق عليه.
Audio
🔍 በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን

👁‍🗨አዲስ ምክር

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

==
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲"ውስጣዊ ባህሪህን ስታሳምር ውጫዊ ባህሪህን አላህ ያሳምርልሃል"ኢብኑ ተይሚያህ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

‏قال شيخ الإسلام ابن تيميَّة رحمه الله :
❞ إذا أحسنت السرائر أحسن الله
الظواهر
• الفتاوى (٢٧٧/٢
)

➧ አንድ ሰው ውስጣዊ ውበቱ በሚሰራቸው ስራዎችና በሚናገራቸው ንግግሮች አላህን ከፈራ፣ ለኢስላማዊ ህግጋቶች እጅ እግሩን ከሰጠ ተውሒዱን ከሽርክና ከቢድዓ ተግባራቶች ከጠበቀ ለሰው ልጆችም ይሁን ለእንስሳት መልካምን ከፈጸመ የአላህና የመልዕክተኛውን ፈለግና አስተምህሮ በህይወቱ ውስጥ ተፈፃሚ ካደረገ .... አላህ ይህን ሰው ውጫዊ ውበቱን ያሳምርለታል፣ንግግሩም ከሰዎች ዘንድ ተሰሚነትን እንዳገኝ ያደርገዋል።


☑️ ለውጫዊ ውበታችን የምንጨነቀውን ያህል ለኢማናችን፣ለአኼራችን ፣ለተቅዋችን ልንጨነቅ ይገባናል ። አላህ ውስጣዊም ውጫዊም ባህሪያችንን ያሳምርልን!!


✍lbnu seid

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
➲ሱና ሶላቶችን በቤት ውጥ መስገድ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል

✍️ሱና ሶላትን በቤት ውስመስገድ ጥበቡ፦

➛ለኢኽላስ የቀረበ ይሆናል
➛ ከሪያህ የራቀ ይሆናል
➛ቤት መቃብር ከመምሰል ይወገዳል(ይወጣል)
➛ቤተሰቦችን ለሶላት ማነሳሳትና ሶላትን እንድወዱ ያደርጋል


ምንጭ፦ [ፈታዋ ኑሩን ዐለ`ደርብ 2፤8]


t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
አልቃዒደቱል_በግዳዲያህ_القاعدة_البغدادية.apk
83.6 MB
📲አዲስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ

🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ

📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202

⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
Audio
📩 አዲስ  ሙሐደራ
➖➖➖➖➖➖➖


☑️ርዕስ ፦የመልካም ጓደኝነት

🕌 ውጫሌ አቡበከር መስጅድ የተደረገ !

🎤 በሸይኽ አሕመድ አወቀ አል ኮምቦልችይ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
👍1
አል አማና on line የገበያ ማዕከል!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሁሉም አለ ይግዙ ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ ይደረስለዎታል!!ለመግዛት ለማዘዝ ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉ ለሌሎች ሸር ያድርጉ !!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
➴በወንድማችን አቡ ሀፍሷ ኢማም ምን መከታተል ምንስ ማዘዝ ይፈልጋሉ?

አል አማና የገበያ ማዕከል ↓↓
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

የተዉሒድ ጥሪ በገጠር↓↓
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii

ወደ ቻናሉ መቀላቀል↓↓
t.me/AbuHafsaYimam
t.me/AbuHafsaYimam

ተጠቀሙበት ሀቂቃ በጣም ጠንካራ ታማኝ በፈለጉት ስዓት የሚገኝ ጎበዝ ወንድም ነዉ አላህ ይጠብቀዉ መሠሎቹን ያብዛልን!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የወንድማችን አቡ ሱፍያን ቻናል ይቀላቀሉ! ይጠቀማሉ! ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮች ይለቃል!ጋበዝኳችሁ!

➧ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from đŸŒźá‰°á‹áˆ’ዾ ቦት🌼
🎧የተማሪ እና የአስተማሪ አዳብኪታብ ሙሉ ደርስ!🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
☑️  ሼኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቀዉና እንዲህ ይላሉ።

🌐 ከሰዎች መካከል (لا إله إلا الله) የምትለዋን ቃል እንዳይሉ ሸይጣን ያዘናጋቻቸው በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።

➷አንዳንዴ ቢሆን እንጂ ሁሌም አይላትም
➷በዚህች ውድ ቃል አላህን አያወሳበትም
➷የውመል ቂያማ ሚዛንን የምትደፋ ከመሆኗም ጋር አይደጋግማትም
➷ ይህች ቃል ማለት በጣም ትልቅ የሆነች ንግግር ናት።

♦️ነገር ግን ትኩረት የሚሰጧት
➷በአዕምሯቸው ሚያስታውሷት፦በምላሳቸው ያለማመዷት፦ የሚደጋግሟት  አላህ ኸይርን የወፈቃቸው በጣም ጥቂት የሆኑ አነስተኛ ሰዎች ብቻ ናቸው።

📚 تفسير كلمة التوحيد
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
▪️የታመመን ሰዉ መጠየቅ ቱርፋት
   ==================
☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-


🌐‹‹አንድ ሰው ሙስሊም ወንድሙን ከበሽታው ለመጠየቅ ከሄደ እስኪመለስ ድረስ በገነት አጸድ ውስጥ ነው፡፡

▪️ሲቀመጥ የአላህ እዝነት ይሰፍንበታል፡፡
▪️ጧት ከሆነ እስኪመሽ ድረስ ስባ ሺህ መላእክት ሶለዋት ያወርዱለታል፡፡

📚(ሙስሊም )

አላህ የታመሙትን ሁሉ  ያሽርልን ያርብ።
اللهم بك اصبحنا وعليك توكلنا وأنت خير الحافظين .
Audio
‏ď´ż فَصَبْرٌ جَمِيلٌ عَسَى اللَّهُ أَنْ يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا}