💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
"العمل شرف"
"ስራ ክቡር ነው"
ስራ ያስከብራል።ክብርን ይጠብቃል።እራስን ያስችላል።ለሌሎች እንድንተርፍ ሰበብ ይሆናል ።ስራ መስራት ስራ ላይ መበርታትና ጠንክሮ መስራ ለራስ፣ለቤተሰብ፣ለወገን፣ለሀገር እድገት ጠቃሚ ነው። እስልምና በስራ ላይ ያበረታታል።ነብያቶችም ስራ ይሰሩ እንደበር የተነገረበት አጋጣሚ አለ። ምሳሌ ነብዩ እረኛም ሆነው አገልግለዋል።
ነብዩላህ ዳውድም በጃቸው በሰሩት እንጅ አይበሉም ነበር. ።
وفي الصحيح أن النبي عليه الصلاة والسلام قال «إن أطيب ما أكل الرجل من عمل يده وإن نبي الله داود كان يأكل من عمل يده"
"በሶሂህ እንደተጠቀሰው አንድ ሰው. ከበላው ነገር ጥሩው በእጁ ለፍቶና ሰርቶ የበለው ነው። ነብዩላህ ዳውድ በእጃቸው በሰሩት ባፈሩት ነበር የሚበሉት።" ቡኻሪ

🪴እኔም በተሰማራሁበት የንግድ ዘርፍ እራሴንም እናተንም ለመጥቀም በቀላልና ብዙ ሳይለፋ ባሉበት ሆነው ማዘዝ የሚችሉበትን መንገድ አመቻችቻለለሁ።እኔም በአማና የመላክ በማድረስ ሀላፍነቴን ለመወጣት ዝግጁ ነኝ። ስራውን ከጀመርኩት ወራቶች ያስቆጠረና ብዙዎቻችሁ የምታውቁት ቢሆንም የማያቁ ያልሰሙትንም ለማሰማትና ለማድረስ ነው። የማታውቅትም እንድታውቁ የምትፈልጉትን እንድታዙና እኛም በአማናና በታማኝነት እንደምናደርስ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ።
በተለይ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ እህት ወንድሞች ጥሩ አጋጢሚ ነው።ብዙዎችም የሚፈልጉትን ለቤተሰብ ፣ለዘመድ ፣ለጓደኛ በመላክ ላይ ይገኛሉ። ለነጋዴዎችም እንልካለን።

👉የምንልካቸው እቃዎች
👉የአልባሳት ዘር
👉የኤሌክትሮንስ ዘር
👉የሸቀጦች ዘር
ሁሉንም ዘር ሁሉንም አይነት እቃ እንልካለን ።ይጠይቁ ይዘዙ ይደርስልዎታል።

https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
Audio
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡

🍁ሱረቱ ዩሱፍ 86🍁

🎙ቃሪዕ፦ወዲዕ አልየመኒ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
#አስቸኳይ_ነው‼️

ከልደታ ፖሊስ መምሪያ ኢንስፔክተር የሺ አሁን ደውላልን ይህች የምታሳዝን ህፃን #ሱመያ_ሳዲቅ ቤቷ ጠፍቶባት ከትላንት ጀምሮ እኛ ጋር ትገኛለች ሰፈሬ ኮልፌ ነው ብላለች!!ቤተሰቦቿን እንፈልግ ብላናለች!! እናንተ ደጋጎች ይሄኔ እናት እያለቀሰችነውና #ሼር በማድረግ እናገናኛቸው!
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0913237579-ኢንስፔክተር የሺ
0912121942_ውብሸት ተካ
0913559189_ሄኖክ ፍቃዱ
0921058425-ኤደን ተክሉ
🔹عن أبي هريرة رضي الله عنه ،عن النبي ﷺ قال :

((كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَى اللِّسَانِ ، ثَقِيلَتَانِ فِي المِيزَانِ ، حَبِيبَتَانِ إلَى الرَّحْمَنِ :
👈سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ،
👈سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ))

📚 متفق عليه.
Audio
🔍 በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን

👁‍🗨አዲስ ምክር

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

==
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲"ውስጣዊ ባህሪህን ስታሳምር ውጫዊ ባህሪህን አላህ ያሳምርልሃል"ኢብኑ ተይሚያህ


‏قال شيخ الإسلام ابن تيميَّة رحمه الله :
❞ إذا أحسنت السرائر أحسن الله
الظواهر
• الفتاوى (٢٧٧/٢
)

➧ አንድ ሰው ውስጣዊ ውበቱ በሚሰራቸው ስራዎችና በሚናገራቸው ንግግሮች አላህን ከፈራ፣ ለኢስላማዊ ህግጋቶች እጅ እግሩን ከሰጠ ተውሒዱን ከሽርክና ከቢድዓ ተግባራቶች ከጠበቀ ለሰው ልጆችም ይሁን ለእንስሳት መልካምን ከፈጸመ የአላህና የመልዕክተኛውን ፈለግና አስተምህሮ በህይወቱ ውስጥ ተፈፃሚ ካደረገ .... አላህ ይህን ሰው ውጫዊ ውበቱን ያሳምርለታል፣ንግግሩም ከሰዎች ዘንድ ተሰሚነትን እንዳገኝ ያደርገዋል።


☑️ ለውጫዊ ውበታችን የምንጨነቀውን ያህል ለኢማናችን፣ለአኼራችን ፣ለተቅዋችን ልንጨነቅ ይገባናል ። አላህ ውስጣዊም ውጫዊም ባህሪያችንን ያሳምርልን!!


lbnu seid

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
➲ሱና ሶላቶችን በቤት ውጥ መስገድ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል

✍️ሱና ሶላትን በቤት ውስመስገድ ጥበቡ፦

➛ለኢኽላስ የቀረበ ይሆናል
➛ ከሪያህ የራቀ ይሆናል
➛ቤት መቃብር ከመምሰል ይወገዳል(ይወጣል)
➛ቤተሰቦችን ለሶላት ማነሳሳትና ሶላትን እንድወዱ ያደርጋል


ምንጭ፦ [ፈታዋ ኑሩን ዐለ`ደርብ 2፤8]


t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
አልቃዒደቱል_በግዳዲያህ_القاعدة_البغدادية.apk
83.6 MB
📲አዲስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!


📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ

🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ

📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202

⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
Audio
📩 አዲስ  ሙሐደራ


☑️ርዕስ ፦የመልካም ጓደኝነት

🕌 ውጫሌ አቡበከር መስጅድ የተደረገ !

🎤 በሸይኽ አሕመድ አወቀ አል ኮምቦልችይ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
👍1
አል አማና on line የገበያ ማዕከል!


ሁሉም አለ ይግዙ ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ ይደረስለዎታል!!ለመግዛት ለማዘዝ ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉ ለሌሎች ሸር ያድርጉ !!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
በወንድማችን አቡ ሀፍሷ ኢማም ምን መከታተል ምንስ ማዘዝ ይፈልጋሉ?

አል አማና የገበያ ማዕከል ↓↓
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

የተዉሒድ ጥሪ በገጠር↓↓
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii

ወደ ቻናሉ መቀላቀል↓↓
t.me/AbuHafsaYimam
t.me/AbuHafsaYimam

ተጠቀሙበት ሀቂቃ በጣም ጠንካራ ታማኝ በፈለጉት ስዓት የሚገኝ ጎበዝ ወንድም ነዉ አላህ ይጠብቀዉ መሠሎቹን ያብዛልን!!
Forwarded from 🌼ተውሒድ ቦት🌼
🎧የተማሪ እና የአስተማሪ አዳብኪታብ ሙሉ ደርስ!🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
☑️  ሼኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቀዉና እንዲህ ይላሉ።

🌐 ከሰዎች መካከል (لا إله إلا الله) የምትለዋን ቃል እንዳይሉ ሸይጣን ያዘናጋቻቸው በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።

አንዳንዴ ቢሆን እንጂ ሁሌም አይላትም
➷በዚህች ውድ ቃል አላህን አያወሳበትም
➷የውመል ቂያማ ሚዛንን የምትደፋ ከመሆኗም ጋር አይደጋግማትም
➷ ይህች ቃል ማለት በጣም ትልቅ የሆነች ንግግር ናት።

♦️ነገር ግን ትኩረት የሚሰጧት
➷በአዕምሯቸው ሚያስታውሷት፦በምላሳቸው ያለማመዷት፦ የሚደጋግሟት  አላህ ኸይርን የወፈቃቸው በጣም ጥቂት የሆኑ አነስተኛ ሰዎች ብቻ ናቸው።

📚 تفسير كلمة التوحيد
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya