💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
«ቁርአን መሀፈዝ ያለው ጀረጃና እንዴት መሀፈዝ እንዳለብን ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

📍በድብቅ የሚሰራ ወንጀል
📍የሚዲያ ፈተና በጥቅሉ
📍የስልክ አጠቃቀማን በተመለከተ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በከፍተኛ ስቃይ ላይ
ያለችውን እህት እናግዛት⁉️

ማናገር ከቻለች ስልኳ እነሆ
0935372242
#ሰአዳ_መኮነን__!!

ኦፕሬሽን ተደርጋ በከፍተኛ ስቃይ ላይ ትገኛለች እናም #እርህራሔው ያላችሁ እርዷት

በዚህ አካውንት ካደረሳችሁልኝ
አውጥቼ እሰጣታለሁ

👉1000309417554
ኑረዲን አል አረቢ

እባካችሁ ሙስሊሞች እንረዳዳ‼️
ማንን መርዳት እንዳለብንም እንወቅ

በተግባር መተዛዘንና መረዳዳት እንጂ
ስለ እናት
ስለ እህት
ሚዲያ ላይ መፃፍ ምን ዋጋ አለው⁉️
ምንም⁉️

ኢትዩጲያ ንግድ ባንክ
1000493844451
ሰአዳ መኮነን
ኹጥባ_የተዉሂድ ክልል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ


حماية النبي حمى التوحيد!!

➧ነብዩ የተዉሂድንክልልመጠበቃቸዉ!!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة 25 من شهر ربيع الأول/1444)

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام

      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/646
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6467
✍️አድስ የሙሓደራ ዝግጂት ፕሮግራም


ዛሬ እሁድ ከምሺቱ 4:00ጀምሮ!

ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕሶቻቸዉ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

🎙ኡስታዝ አብዱልጀባር ሙ/ድ ኑር


➧ርዕስ፦መተናነስ አስፈላጊነቱ !!


🎙ኡስተዝ አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


➧ርዕስ ፦የሸይጧን ጉትጎታ!!

🔴ሙሓደራ የሚተላለፍበት ቴሌግራምአድራሻ👇
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
➧" ፍቅር "
➭➭➭➭➭

በመሰረቱ " ማፍቀር " ለጤነኛና ሰናይ ህሊና ባለቤቶች የተቸረ ታላቅና ውብ ፀጋ ነው ፡፡

በመብላት በመጠጣት እንዲሁም ሌሎች " መዝናኛ " ብለን የምንቆጥራቸውን ተግባራት ለአመታት በመፈፀማችን የማናገኘውን ደስታ የሰከንዶች እድሜ በሌለው የፍቅር ስሜት መሸመት እንችላለን ፡፡

ፍቅር ከአላህ ዘንድ የሆነ ታላቅ ተዐምርም ነው ፡፡ ይህንንም " ወዱዱ " ጌታችን በመጠቀው ቃሉ እንዲህ ሲል ገልፆታል።

وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ [ الروم : 21 ] ■

ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፥ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነት ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ ■ [ ሱ - ሩም 21 ]

ፍቅር እጅግ በጣም የነፃ ውብ መሃረብ ( ጨርቅ ) ነው ፡፡ ይህን ነጭ ጨርቅ በአደፈ ( በቆሸሸ ) እጃችን ለመያዝ ከሞከርን የጨርቁን ውበትና ንፅህና እናጎድፈዋለን !

በተመሳሳይ ንፁህ ልብና ቅን ህሊናን ሳይዪዙ ወደ ፍቅር ዐለም ሰተት ማለት የተዋበውን ፍቅርን ልክ እንደ ነጩ ጨርቅ ማደክርየት ይሆናል ፡፡
ምክንያቱም ፍቅርን " በፍቅር " መያዝና ተንከባክበው ማቆየት የሚቻላቸው የንፁህ ልብና የብሩህ ህሊና ባለቤቶች ብቻ ናቸው ፡፡ ስለዚህም ወደዚህ ድንቅና ውብ አለም ( ወደ ፍቅር ) ከመግባታችን በፊት ልባችንና ህሊናችንን ልናፀዳ የግድ ይላል ፡፡

ሌላው ደግሞ ፍቅር ውድ ነውና ተልካሻና ርካሽ ቦታ ሊቀመጥ አይገባውም ፡፡ፍቅር በዘላቂነት እንዲቆይልን ብሎም ትክክለኛ ጣዕሙንና ጥፍጥናውን ይቸረን ዘንዳ " ያማረ ማስቀመጫ " ይፈልጋል ፡፡

ምን ማለት ነው

ፍቅርን ሳይበላሽ ማቆየት የሚችለውና ባማረና በጣፈጠ መልኩ ማቅረብ የሚችለው .... " ሀላል የሆነ ኒካህ "..... ብቻ ነው ! ከዚህ ውጪ በሆነ መልኩ የሚጠነሰስ የፍቅር እንቅስቃሴ ጣፋጭ መሳይ ነገር ግን እጅግ ጎምዛዛና ዘለቄታም የሌለው ስለሆነ ህሊና ላይ የማይሽር ጠባሳንም አሳርፎ ያልፋልና .... " እራቁት "...... !

ወንድሞችና እህቶች ጊዜያዊ ጣፋጭ መሳይ መራራ ገፈትን ..." በሀራም ፍቅር ".... መቀማመሱን ትታችሁ መሰላቸት የሌለበትንና ዘላቂነትን የተላበሰውን ...." ሀላሉን ፍቅር ጠብቁት ፤ ስታገኙትም አንቃችሁ ያዙት ".....
-
በተረፈ .....,

ፍቅር ጣፋጭ ነው = አጣጥሙት
ፍቅር ህይወት ነው = ኑሩት
ፍቅር መስወዐትነት ነው = ሙቱለት

ፍቅር............
ፍቅር............
ፍቅር............


በቃ ባካችሁ ፍቅር ፍቅር ነው = አፍቅሩት
___ካነበብኩት
➷➷➷➷➷➷➷
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍2
Audio
AudioLab
የአሏህን ውዴታ ከሚያስገኙ ነገሮች ውስጥ አንዱ ….

ከኢርሻድ ደርስ የተቆረጠ


https://t.me/Muhammedsirage
سورۃ المرسلات
Abu Useymin
➭ተጋበዙ ቲላዋ

🎙 أبو عثيمين حفظه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/tilawaAbu_Useymin
የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርቶች
ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው የምስክርነት ቃል ስምንት መስፈርቶች አሉት። እነሱም፡-

1- ማወቅ፤
2- እርግጠኝነት፤
3- ፍጹምነት፣
4- እውነተኝነት፤
5- መውደድ፤
6- መታዘዝ፣
7- መቀበልና
8- ከአላህ ውጭ በሚመለኩ ነገሮች መካድ ናቸው።


✍️የእነዚህ መስፈርቶች ዝርዝርና ማብራሪያ፦
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

1➲ማወቅ የሚለው መስፈርት፡-

ላኢላሀ ኢለላህ የሚለው የምስክርነት ቃል የሚያስረዳውን የማንሳትና የማፅደቅ (አሉታዊና አዎንታዊን) ትርጉም አውቆ በተግባር ላይ ማዋል ማለት ነው።

➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ فَاعْلَمْ أَنَّهُ لا إِلَهَ إِلا اللَّهُ } محمد: (19)
“እነሆ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ አለመኖሩን እወቅ”
( ሙሐመድ፡19)

2➲እርግጠኝነት የሚለው መስፈርት፦

ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም የሚለውን የተውሒድን ቃል በእርግጠኝነት መናገር ማለት ነው።

➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْتَابُوا وَجَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أُولَئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ}  ( الحجرات:15)
“ ትክክለኛ አማኞች እነዚያ በአላህ እና በመልእክተኛው ያመኑና ከዚያም በእምነታቸው ያልተጠራጠሩ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸውም በአላህ መንገድ ላይ የሚታገሉ ናቸው እነዚያ እነርሱ እውነተኛ አማኞች ናቸው”
(አል-ሁጁራት፡15)


3➲ፍፁምነት የሚለው መስፈርት
ሊረጋገጥ የሚችለው የአምልኮ ዓይነቶች በሙሉ ለአላህ ብቻ ሲውሉ ነው።

➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ} (البينة :5)
“ቀጥተኞች እና ኃይማኖትን ፍፁም ለአላህ ብቻ አድርገው ሊገዙት እንጂ አልታዘዙም” ( አል-በይነህ: 5)

4➲እውነተኝነት ማለት የተውሂድን የምስክርነት
ቃል (ላኢላሀ ኢለላህን) በምላሱ ሲናገር በልቡ አምኖ መናገር ማለት ነው።

➧ አላህ እንዲህ ይላል :
{ الم (1) أَحَسِبَ النَّاسُ أَنْ يُتْرَكُوا أَنْ يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لا يُفْتَنُونَ (2) وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِنْ قَبْلِهِمْ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ} (العنكبوت :1--3).
“ሰዎች ሳይፈተኑ /ሳይሞከሩ አምነናል በማለታቸው ብቻ የሚተዉ መሰላቸውን? ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናቸዋል አላህ እነዚያን እውነተኞችንና ሀሰተኞችን ለይቶ ያውቃል” ( አል-ዐንከቡት: 1-3 )።


5➲መውደድ የሚለው መስፈርት ላኢላሀ ኢለላህ
የሚለውን የምስክርነት ቃል ሲናገር አላህንና መልእክተኛውን፤ የቃሏን መልእክትና ትርጉም በልቡ ወዶ መናገር ማለት ነው።

➧አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ وَمِنَ النَّاسِ مَنْ يَتَّخِذُ مِنْ دُونِ اللَّهِ أَنْدَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِلَّه } ( البقرة :165)
“ከሰዎችም እንደ አላህ አድርገው የሚወዷቸው የሆኑ ጣዖታትን የሚገዙ አሉ እነዚያ ያመኑትም አላህን ከማንኛውም በላይ ይወዳሉ” (አልበቀረህ- 175)።


6➲መታዘዝ
የሚለው መስፈርት፦

አላህን ብቻ መገዛትና ለሕጉ ታዛዥ መሆን ማለት ነው።

➧አላህ እንዲህ ይላል.፡-
{ وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ } : الزمر: 54)
“ወደ ፈጣሪያችሁም ተመለሱ ለእሱም እጅ ስጡ” ( አዙመር: 54)


7➲መቀበል የሚለው መስፈርት፦

የምስክርነት ቃሏንና መልእክቷን ከልቡ አምኖ መቀበል ማለት ነው ይህም የሚረጋገጠው ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ነገሮችን ትቶ አላህን ብቻ በመገዛት ነው ።

8➲ከአላህ ውጭ በሚመለኩ ነገሮች መካድ የሚለው መስፈርት ደግሞ ከአላህ ሌላ የሚመለኩ ነገሮች በሙሉ የውሸት አማልክት መሆናቸውን አውቆና አምኖ እነሱን ከመገዛት መፅዳትና መራቅ ማለት ነው።

➧ አላህ እንዲህ ይላል፡-
{ فَمَنْ يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِنْ بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَى لا انْفِصَامَ لَهَا وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ } البقرة: 256)
“በጣዖትም የካደና በአላህ ያመነ ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ(ያዘ) አላህም ሰሚና አዋቂ ነው” (አል-በቀረህ: 256) ።

ማሳሰቢያ

✍️ አንድ ሰው እነኝህን መስፈርቶች ሳያረጋግጥና ሳያሟላ በአንደበቱ ብቻ ላኢላሀ ኢለላህ ማለቱ ተጠቃሚ አያደርገውም።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
﴿وَاذكُر فِي الكِتابِ مَريَمَ إِذِ انتَبَذَت مِن أَهلِها مَكانًا شَرقِيًّا﴾

تلاوة لما تيسر من سورة مريم

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«ያወቅነውን ነገር ለሌሎች ማሳወቅ አሳሳቢነቱና ያለው ደረጃ ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✍️የሞተ_ልብና_ባዶ_ልመና !!!
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

ኢብራሂም ቢ.አድሀም ኩንያቸው አቡ ኢስሀቅ የተባሉ ታላቅ ታቢኢይ አሏህ ይማራቸውና በባዝራ ከተማ እያለፉ ሳለ ሰወች አገኙዋቸውና ያ አባ ኢስሀቅ, አሏህ በቁርአኑ" ለምኑኝ እቀበላችሁዋለሁና" ይላል፡፡ ነገር ግን እኛ አሏህን ለረጅም ሠአት እንለምነዋለን፡፡ ለለመነው ነገር ግን መልስ አይሠጠንም፡፡ የለመነውን ነገር አናገኝም ,አሏቸው፡:አቡ ኢስሀቅም እናንተ የባዝራ ሰወች ሆይ,

1➾አላህን ታውቁታላችሁ, መብቱን ግን አልጠበቃችሁለትም፡፡
2➾ቁርአንን ታነቡታላችሁ, ግን አትሠረበትም፡፡
3➾የአሏህን_መልክተኛ ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንወዳለን ትላላችሁ, ግን አትከተሉም፡፡
4➾ሠይጣን ጠላታችሁ እንደሆነ ተነግሯችሁዋል, ግን እሡን ትከተላላችሁ፡፡
5➾ጀነትን እንፈልጋለን ትላላችሁ, ግን አልሰራችሁላትም፡፡
6➾ጀሀነብን እንፈራለን ትላላችሁ, ግን ወደ እሷ የሚያቃርብን ወንጀል ትሰራላችሁ፡፡
7,➾ሞት አይቀሬ ነው ትላላችሁ, ግን አልተዘጋጃችሁለትም::

✍️በነዚህ ምክንያቶች ልቦናችሁ ሞቷል፡፡

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ➘➘       

https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
👍1
سورة المجادلة
<unknown>
ውብ የረፋድ ቲላዋ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

♦️ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني…}

መልካም ቀን
ይቺን ቁረአን የምደጋግማት ስለምወዳት ነው! በማስተንተን አዳምጧት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ትዕግስትና ትሩፋቶቹ !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
↪️አድስ ~ መሓደራህ
➺➺➺➺➺➺➺➺

👉ትዕግስት እና ትሩፋቶቹ !!!

📱በአሳይታ ዓሊ ኢብኑ አቢ ጧሊብ መስጂድ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@Asayta_Aliy_Ebnu_Abitolib_Mesjid

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
☑️ሱንናን መከተል
➟➟➟➟➟➟➟

① ሰላም ነው። የፈለገ ኺላፍ ቢበዛ መፍተሔ እንዳለ ስለምታውቅየውስጥ ሰላም አለ። "እኛ ያም ይሄን ይላል፣ ይህም ይሄን ይላል። ግራ
ገባንኮ!" እያለ ሰላም ያጣ አላየህም?


② እርካታ ነው። ለሐቅ እንጂ ለማንም መወገን እንደሌለብህ ስለምትረዳሚዛናዊ በመሆን ትልቅ እርካታ አለ። ሱንናን ትቶ እዚያም እዚህም
እየረገጠ ሰው ሲከተል የዲን ጣእሙ፣ ለዛው የጠፋበት አላየህም?


③ ነፃነት ነው።
ማንንም በጭፍን መከተል እንደሌለብህ ስለምታውቅየምትወዳቸውን ዐሊሞች እንኳን ታከብራቸዋለህ እንጂ "በገቡበት ልግባ፣በወጡበት ልውጣ" ብለህ የህሊና እስረኛ አትሆንም። ሱንናን ሳይሆንሰዎችን መለኪያ አድርጎ የሚያወግዙትን የሚያወግዝ፣ የሚያደንቁትንየሚያደንቅ የገደል ማሚቶ አላየህም?

④ ኩራት ነው። በቢድዐ ኮተት የማትሸማቀቅበት፣ አንገትህን ቀና አድርገህየምትጓዝበት የዚያ ጀግና ትውልድ ጎዳና ነው። በያዘው አቋም የማይተማመን፣ ውስጥ ለውስጥ የሚሽሎከሎክ መሽቁቅ አላየህም?

⑤ መድህን ነው።
የፈለገ ፈተና ቢበዛ፣ የፈለገ መንገድ ቢረዝም ጫፍ ላይስኬት አለ።ቀና በል በሱንና!! የውስጥ ሰላም፣ የመንፈስ እርካታ፣ የአእምሮ ነፃነትታገኛለህ። ዛሬን አታፍርም። ነገም ትድናለህ።

✍️በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
👍2